Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abelsenergie: Be cool
Abel👑
Open In TikTok:
Region: DE
Thursday 08 October 2026 10:27:55 GMT
240912
12610
1338
5500
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.23MB
)
Watermark .mp4 (
1.72MB
)
Music .mp3
Comments
lora🍂 :
ማርያምን it's realty😆 ስሙ አቤ ነበር እና "አቤ ዲሽ ሰሪ" ብዬ ከነስልክ ቁጥሩ ደውሉልን የሚል ፖስተር አሰርቼ በየፖሉ ላይ ልጥፍ😅
2026-10-08 15:00:54
4878
ድ🌾ሮ🌾ይ🌾ቲ 🌾(𝓶𝓪𝓱𝓲) :
መጀመርያ ቤተሰቦቹ ተዋትብለው ከኔ ለዩት እኔ ግን ከሱ ተታላው ብዬ ራሴን ኣልጣልኩም ጓዶኞቹ ሲቀርቡኝ መቅናት ጀምሮ እንታረቅ ኣለኝ ታረቅን ሽማግሌ ላክ እንጋባ ኣልኩት ላከ ተዋት ያሉ ቤተሰቦቹ ተሰብስበው መጡ ኣልፈልግም ብዬ በመጡበት😂
2026-10-08 21:07:04
1083
@dibo d :
ከጓደኞቼ ጋር በመሆን 2 ቀን በምሽት እንደ ሌባ አራሩጠነዋል የወደቀው አወዳደቅ 😁🤣🤣🤣ካየኸው ግን የጓደኞቼ ሀሳብ ነው🙏🙏😂😂😂
2026-10-08 19:58:23
1232
broken :
እንደተለያየን አገባ ልክ ሲያገባ ጠብቄ አብረን ሩም ውስጥ የተነሳነውን ፎቶ ለሚስቱ አባት ላኩላቸው ማርያምን የአባትየውን ስልክ ለማግኘት የከፈልኩት መስዋትነት እሱን ለማቆየት ከከፈልኩት ይበልጣል 😂
2026-10-08 16:06:22
2926
Mekiya👸👸🙌🔓 :
እኔን ትቶኝ አገባ እኔ ደሞ ወንድሙን 💪💪😁
2026-10-08 17:30:36
2663
fikir-official🎶 :
ለያዥ ለገናዥ አስቸግሬ እንዲታረቀኝ ካደረኩ በኋላ ጓደኞቹ በተሰበሰቡበት የሰፈር ፕሮግራም ላይ አልፈልግም አይገባህም እንዴ አትድረስብኝ የራሴን ህይወት ጀምሬለው በቃ ተወኝ ብዬ ሁሉንም ሰው ግራ አጋባዋቸው ታፈቅረኛለች ሲል አልነበር እንዴ ብለው ሙድ ያዙበት[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-08 14:44:35
1729
𝐌𝐚𝐬𝐫𝐢 👸 :
ፍላጎቴን ጣል ክብሬን ጥብቅ እሱን እዳልተፈጠረ እርስት እራሴን ሆን 👁️👸
2026-10-08 19:17:33
1927
👸👸👸 :
ካናዳ ልሄድ ነው ብዬ ጠርቼ አስለቀስኩት😁😁
2026-10-08 14:52:09
2662
𝗠𝗔𝗪𝗜 🪤 :
ሴጣን የcomment sectionኑን ካየ በኋለ[Tears of joy]
2026-10-08 17:51:32
1436
...♎️ :
እህቶች ኮርቸባችኋለሁ 🥰😂
2026-10-08 19:42:54
330
Hermela ✝️ :
i love the comments anyway😁
2026-10-08 18:00:31
387
Łãmřøţ🦋🍫🍫 :
ለላ ፍቅረኛ ያዘና እኔ ደሞ ፍቅረኛውን እንደ ጓደኛ ቀርብያት ለ best friende አጣበስኳታ😁 ከዛ እሱን አልፈልግህም አለችዋ😂😂
2026-10-08 17:56:28
1086
wengel :
the whole comment section😳
2026-10-08 17:20:49
555
𝓣𝓱𝓮𝓸𝓭𝓸𝓻𝓪🪽 :
be samntu guadegnawn fkregnaye argealew🤦♀️😩😪
2026-10-09 14:45:45
1
Milan-✨ :
the comments i can't 😂😂
2026-10-09 17:21:56
3
Ňœlłě0 :
አረ comments i can't ሁሁሁይ አረ ጭዌ [Facepalm][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-09 16:52:53
1
mesi @@@@ :
the matregreg🤔😁
2026-10-09 15:18:22
1
mesi ama🫧 :
what hell
2026-10-09 17:39:39
1
Be'emnet ✝️✝️ :
ስንለያይ ካንተ በገንዘብም በቁንጅና እና በእውቀት የተሻለ ጠብሼ አሳይሀለው አልኩት ደግሞም አርጌው አሳየሁት 👍
2026-10-08 18:07:46
512
ye kidya lij :
🥺😁😁😁አረ ሴቱ 2019 አልተቻለም ኩመታ ላይ እኔ ግን እስካሁን አከብረዋለሁ በጣም ጨዋ ነኝ መልስ አልሰጥም አልሳደብም ክፉ አልመኝም ባለበት ሰላም ይሁን እግዛብሔር ደሞ ሚገባኝን ያሰበልኝን የተሻለ አድርጎ እንደሚክሰኝ አምናለሁ🙏
2026-10-08 23:08:22
444
Amen :
በሰርግ አገባሁ ከዛ ሲሰማ አታደርገውም ብሎ ያለሁበት ሀገር ሲመጣ አርግዤ ጠበኩት😂
2026-10-08 15:39:01
1039
selamina :
konjo ስልክሽን ሲሉ የሱን ሰጥቻለው😁
2026-10-08 17:52:27
371
አደበኛዋ :
ጓደኛዉን አገባሁት 🥰🤣
2026-10-08 14:31:40
538
Beti flower's Bar :
ይህው እንጀራ እናቱ ሆኜ በረሀብ እየቀጣሁት ነዉ 😄😄😄😄😄😄😄😄
2026-10-09 16:19:57
20
Fena_Jeylan :
እኔ እና ጉዋደኞቼ photown Rip ብለን story አረግን
2026-10-09 03:59:35
95
To see more videos from user @abelsenergie, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Last Words Of The Legend 😭😭😭🥺🥺🥺🥺#fojibaba39 #muneebeditz39 #Fakhar zaman 39 #fojibaba39 #fakharzaman39💯💕
Trả lời @𝐻𝘋𝘈𝘕𝘎•𝘊𝘏𝘜𝘊𝘏𝘌🐣 share loang màu đen trắng nha #xuhuong #2001_tn #hahuyhoang #xuhuongtiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy