@ethio.matrix: ሀገሬን እወዳታለሁ በመከላከያ ሰራዊትም እተማመናለሁ ነገር ግን ምንም አይነት ጦርነት ኢትዮጵያ እንድትገባ አልፈልግም ኢኮኖሚዋን እንድታሳድግ የበለጠ ጦሯን ሀይሏን እንድታደራጅ እንድትጠነክር እንጂ በዚህ ሰአት ላይ ሌላ ጦርነት ላይ ገብታ ለትግራይ ህዝብ ለአፋር ህዝብ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ መከራ እና ሲኦልን መፍጠር አልፈልግም .ገነት እንኳን ከፊት ለፊት አለ ቢባል ሀገሬ እንደሀገር ጦርነት እንዳትገባ ነው የምመኝላት

Ethio Matrix
Ethio Matrix
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 10:40:28 GMT
140136
25333
430
967

Music

Download

Comments

abc_info1
ABC info. :
እዛ እኮ network አይሰራም እንዴት share ላድርግለት man
2026-10-08 10:48:13
913
ethio.matrix
Ethio Matrix :
ሀገሬን እወዳታለሁ በመከላከያ ሰራዊትም እተማመናለሁ ነገር ግን ምንም አይነት ጦርነት ዉስጥ ኢትዮጵያ እንድትገባ አልፈልግም ኢኮኖሚዋን እንድታሳድግ ,የበለጠ ጦሯን ሀይሏን እንድታደራጅ እንድትጠነክር እንጂ በዚህ ሰአት ላይ ሌላ ጦርነት ላይ ገብታ ለትግራይ ህዝብ ለአፋር ህዝብ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ መከራ እና ሲኦልን መፍጠር አልፈልግም። ገነት እንኳን ከፊት ለፊት አለ ቢባል ሀገሬ እንደሀገር ጦርነት እንዳትገባ ነው የምመኝላት
2026-10-08 11:44:21
362
mahi271624
мαнι⓰ :
እኔ ሚያሳዝኑኝ በጦርነት ሚያልቁት ወንዶች😭
2026-10-08 10:44:40
416
tawfeeqaddis
TQ ☪️ 🇪🇹 :
በየትኛው ኢንተርኔት ሊደርሰው ነው ሼር የምናረግለት?
2026-10-08 10:58:49
374
999user992
user :
Bad analysis brother you forget the force behind Eritrea the Arabs Egypt Sudan plus internal powers in ethiopia also!
2026-10-08 11:11:33
2
amanel54
𝙖𝙢𝙖𝙣𝙪♰🪐 :
🕯🕯🕯🕯🕯 ኤርትራ እንገናኝ ያጀማ😎
2026-10-08 10:47:42
400
king477082
king :
አቢይ ትግራይን ለማስደብደብ ኤርትራ ድንበር አልፋ ስትገባ ለምን እንዲ አላላችሁም
2026-10-08 11:25:20
49
aelpirt0
😎 :
share argulat[Tears of joy]
2026-10-08 10:43:22
132
hilasweet1
hila mar :
acc anawkewim eko
2026-10-08 14:21:35
0
milkiyas_bk
мιℓкι :
share argulet😭
2026-10-08 10:49:37
57
kakush_49
𝓝𝓪𝓱𝓸𝓶 :
le huletegna gize BTW be 5 amet tigray gn ethiopia adelechim malet new
2026-10-08 11:17:47
1
haf_cr7
HAFIz 🇪🇹 :
ሼር አርጉ ይለናል እንዴ በፖስታ ነው?
2026-10-08 11:10:32
55
miree005
£éĸí :
new map 🗺️
2026-10-08 11:35:32
38
creator.search.insiht5
Keshi ko :
germognal
2026-10-08 10:47:09
0
di.951111
Da95 :
When politics decided by ego 😏
2026-10-08 10:57:04
76
eliyabbr
eliyabbb :
share arigulet is wild 😁😁
2026-10-08 12:00:02
1
vital_issue
ኤማሁስ :
ሁኔታው ለኔ ለመቸኝ...
2026-10-08 11:32:51
45
chocoment15
Mensura ✨💗 :
okey. ...how can we share this to him
2026-10-08 10:46:37
47
aj_ela18
Aj Ela 18⚽️🇪🇹 :
shear adergulet I can't 🤣🤣🤣 network yelachewm eko
2026-10-08 11:06:12
83
veroexplores
veroexplores :
Engdi may god protect us all 😩
2026-10-08 10:47:37
48
theantibot
AntiBot :
share ላደርግለት ነበር deactivate አድርጓል አካውንቱን
2026-10-08 10:59:56
21
ayub_umer
Ayub Umer :
ኤርትራ ለ እትዮጵያ ልትመለስ ይገባል፤ ኢሳይያስ ደግሞ የክልል አስተዳደር መሆን አለበት።
2026-10-08 11:17:36
12
mmm.mmuba
muba :
stop war
2026-10-08 10:45:08
14
milimila969
mili mila 7m :
he is not alone
2026-10-08 10:44:54
11
fikertadele
FIker Tadele :
@esayasafewerki
2026-10-08 10:51:35
15
To see more videos from user @ethio.matrix, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About