@codethecity: Claude · ክፍል 2፦ የ AI ችሎታችንን እናሳድግ፤ ረጅም ትምህርት ወደ ማጠቃለያና ፈተና 📚 ነፃ version አለው፤ ሙሉ አቅሙ ግን በክፍያ ነው። ✍️ ልምምድ 1 (አጭር prompt)፦ ስለ AI አስረዳኝ ✍️ ልምምድ 2 (አራቱን ጥያቄዎች የመለሰ prompt)፦ እኔ የ 10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። AI ምን እንደሆነ በቀላል አማርኛ፣ በሶስት አጭር አንቀጾች፣ ከዕለት ተዕለት ሕይወት ምሳሌ ጋር አስረዳኝ። 📄 ልምምድ 3 (የራስዎን ማስታወሻ ይለጥፉ)፦ ይህን ጽሑፍ በ 5 ዋና ነጥቦች አጠቃልልልኝ፤ ከዚያ 5 ጥያቄዎች ያሉት multiple-choice ፈተና አዘጋጅልኝ፤ መልሶቹን መጨረሻ ላይ አስቀምጥ። ጽሑፉ፦ «…የእርስዎ ጽሑፍ…» ✅ ፈተናውን ከመስጠትዎ በፊት እያንዳንዱን መልስ ጽሑፉ ውስጥ ፈልገው ያረጋግጡ 🚫 የግል መረጃ ወይም የስራ ቦታ ሚስጥር ያለበትን ሰነድ አይስጡ፤ ለማስታወሻ Incognito chat ይጠቀሙ ⏭️ ቀጣዩ፦ Google Gemini ክፍል 1። ለ Claude ተጨማሪ ክፍሎችም ይመጣሉ። 💬 ለየትኛው ትምህርት ፈተና አዘጋጁ? comment ላይ ይጻፉልን 👇 ▶ ሙሉውን ነፃ ኮርስ YouTube ላይ ይመልከቱ (@TheAIThreatLab)፤ link-ኡ bio ላይ አለ። 🔎 Claude ለተማሪዎች · AI ለትምህርት · ፈተና በ AI #ኢትዮጵያ #አማርኛ #habeshatiktok #ClaudeAI #StudyTips #TheAIThreatLab#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

The AI Threat Lab (AI በአማርኛ)
The AI Threat Lab (AI በአማርኛ)
Open In TikTok:
Region: AU
Thursday 08 October 2026 11:30:00 GMT
2726
188
1
8

Music

Download

Comments

nebyugetachew
neba :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 11:53:44
0
To see more videos from user @codethecity, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About