@zil5155:

dani boy
dani boy
Open In TikTok:
Region: DE
Thursday 08 October 2026 11:56:30 GMT
69204
3802
73
130

Music

Download

Comments

user7687413620053
𝚈𝚘𝚈𝙾 :
እኔ ማጣቴ ጓደኛዬ ሰራተኛ ከማመጣ ልቅጠርሽ ያለችኝ ቀን መቼም አረሳው የነበረኝ ሰዓት ጠያቄ ነበረች
2026-10-08 19:10:10
18
henock1984
Henok :
ጌታዬ ይሄም ያልፋል አይደል😭😭
2026-10-08 17:07:53
15
yemariam495
ነፃነት አማራዋ የፋኖ :
ትክክል የሰዉ ልጅ ማጣትና ማግኘትን ማየት አለበት ባይ ነኝ ። ትክክለኛ ሰዉ ሆኖ እሚቀረፀዉ ሁለቱም ሲፈራረቁበት ነዉ ብዬ ነዉ እማምነዉ
2026-10-08 14:25:44
10
haymig4
Haymanot Girma :
ያም ጊዜ እኮ ያልፉል ግን ልብህ ላይ ያለውን ህመም ማጥፉት ይከብዳል [Crying] ሰው😥😭😭😭
2026-10-08 20:25:24
5
my920778
Honey🥰 :
አየሁት ግንተመስገን የሳቀልኝሁሉ የችግሬ ደራሽ እንዳልሆነ ተረድቻለው
2026-10-08 15:50:00
5
.f.s.r.a
F S R A :
ችግር ስንቱን አሳየን
2026-10-09 00:53:11
4
zemam80
ደባርቄዋ ነኝ የስሜኗ :
ትክክል የደረሰብት ያውቀዋል
2026-10-11 08:03:13
2
sewunet.adane
ሠው መሆን :
የማጣትን ጥግ አየሁ አሁን አለፈ ተመሥገን🥰🥰🥰
2026-10-09 07:23:50
7
yetu450
ሾካኪት Records :
betam ine betam ayichewalew gin zare fetari iredtogni kerase alfo kesew honalew
2026-10-08 14:20:19
8
amir.ye.umi
𝐀𝐌𝐈𝐑 :
ትክክል አይደለም ማጣት ሚገባክ እናትን ስታጣ ብቻ እና ብቻ ነው 🤝✌
2026-10-25 11:56:34
1
lakomelza30
lakomelza :
Negativity doesn’t help. እራስህን በብዙ ማታለል አይገባህም የሚያስፈልግህ ምንምየለህም ማለት እኮ የሆነ በጎ ነገር ሌሎች የሌላቸው እንዲኖራቸው የሚመኙት ምናልባትም አንተ ዘንዳ በብዙ ይኖራል አስበው የየቀኑን ጥሩ እንቅልፍ፣ጤንነትህ፣መውጣት መግባትህ በሰላም ብዙ አምላክህን የምታመሰግንበት ነገር አለህ አይንህን ክፈት ደግሞስ ጣሪህም እኮ ስጦታውን በክፉዎችም ሊሆን እንደሚችል አትዘንጋ አንድ ነገር የማረጋግጥልህ “ እግዚአብሔር ፈፅሞ እንደማይተውህ እንደማይረሳህ ነው” አይዞህ በርታ ገና ወጣትም ከሆንክ እራስህን ከሱስ ከመጠጥ ከአልባሌ ነገሮች አርቅ ፀብና ክርክር ባለበትም አትገኝ መልካምነትህን ኪስህ ባለው ነገር አትገድበው በቃ ህይወት እፁብ ድንቅ ስጦታ ናትና አታስጨንቃት እስቲ ዞር ብለህ ያለፍክበትን ተመልከት ዛሬ እኮ ከትላንትና በብዙ ይሻላል ነገ ደግሞ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ድንቅ ይሆናል።
2026-10-10 14:57:45
1
21maryamawiw
Miki.mlugeta :
የሰርግ ሽርሽር ሄጄ የቢራ 500 ያላዋጣ አይሰጠውም ተብሎ ያፈርኩ ቀን መቼም አረሳውም እግዚአብሔር ግን ካሰኝ🥰
2026-10-16 10:12:38
1
mahilovavli1
Mahi ❷❶ :
እኔ ማጣትንም ማግኝነትንም በደብ አይቼዋለሁ የሰው ልጅ አይጣ ማርያምን ከባዱ ደሞ አግኝቶ ማጣት ነው 😥
2026-10-18 01:00:13
1
user9852579337854
Luna :
ስንቱን አለፍነዉ 😪
2026-10-24 12:30:08
1
fiyori2889
𝑓𝑒𝑟𝑖ℎ𝑎🦋 𝑗𝑜💙🐝 :
ወንድሜ አብሽርልኝ
2026-10-12 15:11:06
1
amirya009
LIJ AMU🌸 :
ኡፍፍ😭
2026-10-09 01:45:02
1
iamgladtobeethiopian
mi$er dimple :
fetari hoy yesew eje atasayeny kebad new🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-09 18:55:35
1
nina092220
nina :
2026-11-02 21:41:09
1
alhemdulila08
seada :
እውነት ነው
2026-10-09 04:41:54
1
huda5652
Huda :
አለው አይደል ለሰው ደራሽ የነበርኩ ሰው ልለይበት ፈጣሪ ፈተነኝ የተማመንኳቸው ሰዎች ሲከዱኝ ግን አልሀምዱሊላህ አለፈ🥰
2026-10-09 15:01:58
1
user3005284149388
Beti Shimekit :
የምያዉቅ ያዉቀዋል!!!!!!
2026-10-09 07:55:58
2
nuralew.1234
nuralew.1234 :
እውነት ነው😭😭😭😭😭
2026-10-09 15:17:16
1
workneshgebre
workneshgebre :
በጣምም
2026-10-09 12:13:25
1
user5416157795719
user5416157795719 :
በትክክል ኢንሻአላህ ሁሉም ያልፋል
2026-11-04 12:48:46
1
user397680554873
user397680554873መልካምንግግርሰደቃነው❤ :
እውነትነው
2026-10-09 06:40:27
1
To see more videos from user @zil5155, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About