@dila_aschalew: oct 8

Dila Aschalew
Dila Aschalew
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 12:10:34 GMT
100916
6164
106
1214

Music

Download

Comments

yawiwe
yawiwe :
እና ቀ ወገቧን አልያዘችም እያልከኝ ነዉ
2026-10-09 03:45:10
58
user9399663979562
zedo :
it is over load for children.
2026-10-09 03:58:16
0
enat778
Enat Z :
beyetegnaw economy
2026-10-09 15:51:31
0
user6366124244721
Ebrahim :
ይሂ ማቴሪያል ስንት ቢሊየን ብር ይፈጃል ለኢትዪጲያ ???? መልሱን የፈጠነ ይልቅ በጭቃ ድዛይን እንድሰሩ ቢፈቀድላቸዉ ፀዴ ድዛይ የመፍጠር ችሎታ አላቸዉ
2026-10-08 17:15:12
2
yoni35771
yoni :
ሀገር መስራት ማለት ይሄ ነው
2026-10-08 13:33:43
56
temesgn.aragie
Temesgn Aragie :
አኛ አገር ት/ቤት ሲሄዱ ቦርሳቸውን እየተሸከምን አይደል እንዴ
2026-10-08 14:36:33
15
getanyamene
bereket :
እመነኝ ሀገራችን ይህን የትምህርትና ስርአት ትጀምራለች ⏳⏳⏳
2026-10-08 14:29:50
1
seidhassenshibeshi
ጨረቃ :
ድሮ መንግሥቱ ሀይለማሪም እንዲህ ነበር
2026-10-08 19:11:49
7
6_21_28
ስለሁሉም ነገር ተመስገን 😍😍😍🙏🙏🙏 :
እኛ ሀገር አድገው እራስ አላፍነት አያውቁም😁😁😁
2026-10-09 09:12:23
4
crisistoulive
CrisisToU :
ኢኮነሚዋ ነው
2026-10-08 16:45:20
1
jemalarch
jemalarch :
ሁሁይይይ ደሞ ከቻይናጋ የኛውስ ቢሆኑ ሽጉጥ እየገዛ ውጊየ እያለማመድን ኣይደል እንዴ ስናድግ ተዋጋ ተዋጋ የሚል ጋኔን ሰፍሮብን ዘልኣለም ስንዋጋ የምንኖረ
2026-10-09 17:16:00
1
ani19_27
Mekdes :
መሬ ሃገሩን ሲወድ ለሐገሩ ዓላማ ሲኖረው ጓዳ ጎድጓዳው ይስተካከላል
2026-10-09 14:31:54
1
ablmfamily
BLM fam :
እኛም ጠንክረን ከሰራን ከ20 አመት በኃላ ወደዛ እናድጋለን በዚ ጊዜ እንደዛ የማናደርገው እንደ ሀገር ሀሳቡ ስለሌለን ሳይሆን አቅሙ ስለሌለን ነው።ቻይናም ወደዚ የትምህርት ስርአት ለመምጣት እኮ ጊዜ ወስዶባታል በአንድ ጀንበር የሚሆን ነገር የለምና እንደሀገር አጠቃላይ ኢኮኖሚያችንን ስናሳድግ የትምህርት ስርዓታችንም ያደገና የዘመነ ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ።
2026-10-10 08:01:05
0
emute29
emute :
እነሱ እኮ እንኳን መንግስት ግለሰብ እንኳን አንዱ ለአንዱ ክብር አላቸው ለዛነው ህፃናትን በጥሩ ስለምግባር የሚያስተምህሩት እኛ ገና ዘረኝነት ላይነን🤷‍♀️😡
2026-10-09 07:29:24
2
mohamedahmeddrayv
abo omar :
የኛ አገር ትምርቤት ልጆች መካራ የሚዩት በዘራቸው በሀይማኖታቸው ካዛ ደግም ውጤትህ ዝቅ ካለ በዝው ወድቀህ እነድትቀር ነው የሚረጉት በቃ ስንቱን ልገረህ የተማሪው እጣፈንታ በአስተማሪው እጅ ላይ ነው ምንማለት ነው አንድ አስተማሪ ከጠመደህ አለቀልህ ፀባይ እያለህ እንደሌላህ ምምህር አጥመድህ ስንቱ ልቡ ተሰብሮ ትምርት እንዴጠላ በየጓደኙቹፊት እያሳቁበት ከተምህት አለም ድራሹ እንደጠፋ ያደርጉታል
2026-10-08 20:49:07
2
habeshaweyan
ኢትዬጲያ ማዕድን :
ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ገንቢ ሐሳብ ነው መዋዕለ ሕፃናት ያላችሁ ከዚህ ተማሩና ወደ ተግባር ግቡ።
2026-10-09 07:50:25
1
ageshonurbeza
ageshonurbeza :
እኛጋ መንግስት ግብር ያስከፍላቸው ነበር
2026-10-08 20:39:51
1
abusaed183
ሀበሻው ማሜ :
ኧረ ተመርቀን ለተቀመጥነው በጀመሩልን የልጆቹ ቀርቶብን
2026-10-10 05:25:53
0
yamral.abatnehgma
yam :
ሼፍ እንዲማሩ ብንፈልግ ለመጫወቻ ምግብ ለመስጠት አይከብድም እኛ አገር ላይ
2026-10-08 17:02:43
1
seliti54
selaam :
ewinetim alemin!
2026-10-09 10:02:10
0
user7562043946092
megfira :
ትምህርታቸው ተግባር ላይ ያተኮረ ነው፡፡
2026-10-09 15:35:54
0
user6366124244721
Ebrahim :
ልክ ነሽ ሁሉም ሀገራት ቅድሚያ መሰጠት ያለበትን ነገርቅድሚያ ይሰጣሉ አሁን ቻይና ተማሪዎቻ ላይ ከመስራቷ በፊት ራሷን ከቅኝ ግዛት ራሷን ለመከላከል ስትሰራ ኑራለች በጦር መሳሪያ ምረት ። እኛም በሂደት ተመሪዎችላይ ለመስራት መቅደም ያለበትን ታስቀድማለች እንደሀገራችን ደሞ ጎረቤት ሀገሮች ይዘዉናል ድሮ ጀምሮ በጥላቻ ከበዉን እያየሽ አባትቻችን ያለፊበትን ዘመንና አሁን ያለዉን የጦር ስልጣኔ እያየሽ በድሮዉ ሰትራቴጅ መከተል ሞኝነት ነዉ። ድሮ የእግር ጦር ነበር ዉጤት ያለዉ አሁንደሞ ያየር የበላይነት ነዉ ትልቁን ድርሻ የሚይዘዉ እህት
2026-10-09 13:18:13
0
my.memory467
My Memory :
በትክክል
2026-10-09 18:37:04
0
derejelegesse2
Dereje :
2026-10-09 12:37:22
0
hailegziabher.2024
Hailegziabher Belayneh :
ጠንካራ ኢኮኖሚ ካለ ይቻላል Bro::
2026-10-09 10:21:13
0
To see more videos from user @dila_aschalew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About