@afrizafmayamedia: ያለዎትን ሀሳብ አስተያየት በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) 9096 ላይ ይላኩ!ሙሉውን ቪዲዮ ማያ ሚዲያ Youtube channel ላይ ያገኙታል። #mayamedia #ethiopian_tik_tok #amlesetmuchie #afrizaf

አፍሪ ዛፍ
አፍሪ ዛፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 15:00:00 GMT
202655
23072
219
3931

Music

Download

Comments

abre3077
Abre :
የእዉነት እንዳች አይነት ሴቶችን ያብዛልን
2026-10-09 03:50:49
54
user25808263761344
የድንግል ልጅ21 :
በሚገርም አገላለፅ አፍሽ እራሱ ሲጣፍጥ🥰🥰🥰🙏🙏
2026-10-08 17:27:56
42
user1408654249172
user140 :
እዴት እደምወድሽ እግዛብሄር እዴት አረጎ እደመረጠሽ ተባረኪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ
2026-10-08 19:11:16
51
selomon.mhretu
SELOMON MHRETU :
አንች እራሱ ኢትዮጲያ ነሽ ምርጥ ሴት ነሽ
2026-10-08 19:26:46
16
enat.zenebe
Enat Zenebe :
አቤቱ የተሰበረ ልብ ፍጠርልኝ ቀሪ ዘመኔን እንደቃልህ እኖር ዘንድ እርዳኝ
2026-10-09 00:52:44
20
tensu9850
tensu🧚‍♀️ :
እውነት ነው ትዳራችን መስቀላችን ነው🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-08 17:03:59
29
user3730817610804
user3730817610804 :
ተባረኪልኝ። ጎበዝ፡እውነትሽ ነው ።
2026-10-08 17:35:30
8
worksew.abebaw
የኪድየ ልጅ :
እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሽ❤️❤️❤️
2026-10-08 17:33:55
16
user1971225749077
fekadu :
የኔ እህት የዋህ ገራገር ነገር ነሽ ትዳርሽን እመብርሀን ትባርክልሽ
2026-10-08 18:35:31
8
user68632345521035
mesfn :
ፈጣሪ ይባርክሽ
2026-10-08 20:01:48
11
asterdawit8
ብሌን :
የኔ ወርቅ እናቴ እንዴት እንደምትወድሽ ልነግርሽ አልችልም አሁን ግን በህይወት የለችም🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-09 17:21:37
6
w.hana2
w/ hana :
እግዚአብሔር ይስጥሽ
2026-10-08 17:11:41
7
ashenafi.birhanu62
Ashu Mela :
አንቺ እኮ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪ እንደ አንቺ ያሉ እንስቶችን መዳኒዓለም ያብዛልን
2026-10-08 19:30:10
6
dawit810231
dav man :
የኔ ማር ስታምሪ
2026-10-08 19:21:31
6
selseh1
ባቲጉ :
እዉነትነዉ🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 17:11:37
7
alemayhu.abera.al
Alemayhu Abera Alemayhu Abera :
ሁሉ ነገር ያምርብሻል ልክ ነሽ ከልክ በላይ
2026-10-09 15:23:29
2
fast.foud30
Fast Foud :
አቤት አገላለጽ
2026-10-08 23:37:41
5
kelemuwa.biru.wol
Kelemuwa Biru wolde :
አቤቱ ጌታ ሆይ ቀሪ ዘመኔን የይቅርታ ልብ እንዲኖረኝ አድርገህ አንደቃልህ አንድኖር እርዳኝ።
2026-10-10 07:31:28
1
tazmaw2
tazmaw :
አንደበተ ርቱዕ ልበ ብርሀን! የማስተዋል ጥልቀት፣ የዕውቀት ምጥቀት ከተግባቦት ክህሎት ጋር ተከሸነው ሲገኙ እንዴት ደስ ይላል?! የፋና ወጊ ዕይታ ባለቤት።
2026-10-10 18:03:20
1
tibeltsgebrehiwot
tiblest :
ይቅርታ የሁሉ መሰረት ነው ።ክርስቶስ በመስቀል ላይ በፍጹም ይቅርታ እንደወደደን
2026-10-11 13:45:28
1
mengistu.mekonnen
Mengistu Mekonnen :
የዚች አይነት ሴት የእውነት አለቺ በዚህ ዘመን የእውነት አስተዋይ እንቁ ሴት ነሽ
2026-10-09 03:18:43
3
abay.m21
HiddenDream :
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናሽ[Pray][Pray][Pray]
2026-10-08 17:52:04
1
hilenawole
heluy :
ውስጤ በጣም ደክሞ ነበር ንግግርሽ ግን ብርታትን ሰጥቶኛል እና አመሰግናለሁ
2026-10-14 11:22:37
0
jabo6933
ሰው ማመን ቀብሮ ነው 69 :
2026-10-16 06:41:24
0
a..e579
A. E :
❤️❤️❤️❤️
2026-10-08 17:01:09
0
To see more videos from user @afrizafmayamedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About