@mestilibra: My answer #mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ChildrenofIsrael🇪🇹

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 13:08:43 GMT
224158
37575
940
9719

Music

Download

Comments

awabin_7
አዋቢን :
ጥሩን ነገር ካያችሁብን ከ-ነብያችን (ሰ ዐ ወ) ነው ፤ መጥፎ ነገር ከሆነ ደግሞ ከነብስያችን መሆኑን ተገንዘቡልን።
2026-10-08 16:35:13
1301
henok.mengestu1
henok mengestu :
እግዚአብሔር ትክክል ግን እንደዛ እያሰብን ጓደኞቻችን ሙስሊሞች ናቸው ግን ለምንድነው በእስልምና ይሄንን አእል ፕሮፖጋዳ የሚነዛበት ይመስለኛል እውነት በዝች ምድር ስለማይፈለግ ይመስለኛል መፍትሄው ስለ እስልምና ማንበብና ማወቅ ነው እኔ ይሄንን ጀምሬያለሁ
2026-10-08 17:40:15
1768
k114.t73
abu Abdellah :
ወላሂ ትክክል ነሽ እኔም ሲገባኝ ነው የሰለምኩት
2026-10-08 13:48:27
780
jela_ras0
𝘀𝗶𝗻𝗴𝗹𝗲 𝗺𝗼𝗺 :
ማርያምን ንፁህ ናቸው በጣም ከሁሉም ነገር የፅዱ አለባበስ የሰው ነገርን ባለመንካት ምናምን አረ በስመአም ለሌላ ሰዉ እምነት ማክበራቸው ስንሰድባቸው ራሱ እኮ በማስረጃ ነው ወዬ የሚሉን 🥰 ልስለም እንዴ
2026-10-08 18:41:10
964
kindu.view
my view :
ማንበብ መጠየቅ መረዳት! 🙏🙏
2026-10-08 13:18:08
1572
love_man16
mom_love :
ኦሮሞን ሚጠሉና እስልምናን ሚጠሉ ሁላቱም ያነበቡ ሰዎች አይደሉም የተነገራቸው ሰዎች ናቸው
2026-10-08 17:22:43
239
bikila2861
bikila :
ተባረኪ የልቤን ነው የነገርሺኚ
2026-10-08 13:29:55
362
dev..habesha
𝐃𝐞𝐯♡𝖍𝖆𝖇𝖊𝖘𝖍𝖆🇪🇹 :
ሀቅ ነው በጭፍን መጠላላት ይቁም እናንብ እንተዋወቅ
2026-10-08 16:03:37
147
whitelion923
አላህ አንድ ነው ☝️ :
ይሄ ንግግር viral ይውጣ 🙏🙏
2026-10-08 14:44:31
255
lovensaron
kalted :
ስንት ተብለን አድገን ስንረዳ ወደነሱ በሰላም ላጥ አልን ፈጣሪ ይመስገን
2026-10-08 14:44:41
197
yusuf.kedir17
yusuf kedir :
i really admire the way you make out different perspective regarding islam and different religions 🙏
2026-10-09 07:09:37
2
girmahaylu961
Girma Haylu :
ትክክል ብለሻል ትለያለሽ እኔም ተጠግቼ አጠናሁ ማረከኝ እስልምና ሰለምኩ አላሀምዱሊላህ አቤት ያለው ሰላም 7 አመቴ
2026-10-09 09:17:37
47
one.love.islam
𝙪𝙨𝙢ª`ŋ :
በጣም ነበር የሚጠሉን ከመስለማቸዉ በፊት
2026-10-08 13:50:20
196
jababumahy
Jabir Misbah :
may Allah guide you to the righteousness.
2026-10-08 15:29:15
3
malcomx390
yusuf :
that is true sister🥰🥰🥰🥰 thank you
2026-10-09 03:08:55
1
fuadmoha56
Fuad mobile📲♻️📱 :
ንብብ ጥንት እውቅ ውድድ እምን ጀነት ግብት🤲🏽
2026-10-09 00:18:26
31
trendy.addis1
Trendy Addis :
You know one thing? It’s rare to get someone so sensible, brilliant, and genuine human. I’ve always appreciated that about you.🥰
2026-10-08 18:28:29
3
neja6402
neja :
አላህ እድሜሽን ያርዝመው🥰🥰🥰
2026-10-08 13:42:56
19
chuchu7372
chuchu :
እኔም እንደአንች ተረድቸ ነው የገባሁበት❤️❤️አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️❤️
2026-10-08 18:37:42
33
ridu2411
RiDU ⓂⒶⓃ :
ኮንፊደንስ+ጭንቅለት አለህ ሂደነ ይስጥሽ እህተችን
2026-10-08 14:13:50
56
user6592173155034
jilalu የናቱ ልጅ :
እኔም የሰለምኩኝ ሰው ሲጠላው ለምን ብዬ ነው አብቤ ነው የሰለምኩ
2026-10-08 18:16:40
22
bashir1499
Mahir@🇯🇴 :
وَلَا تَسُبّوا الّذِينَيَدْعُونَمِن دُونِ اللّهِ فَيَسُبّوا اللّهَعَدْوًا بِغَيْرِ عِلْمٍ ۗ كَذَٰلِكَزَيّنّا لِكُلِّ أُمّةٍ عَمَلَهُمْثُمّإِلَىٰ رَبِّهِم مّرْجِعُهُمْفَيُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ6:108 እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደ ጌታቸው ነው፡፡ ይሠሩት የነበሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡
2026-10-08 13:46:37
135
izu_254
Ezu_🇦🇪 :
Allah yiwefikish
2026-10-08 13:14:17
29
aman_habesha7
Aman💀 :
ኢስላም ሰላሜ ነዉ ዉዴ
2026-10-08 16:25:34
40
freeky544
butterfly 🦋🦋 :
enem wolah islmnan etela nber kmesleme befit lij eyalew😢😢Ahun gn nefse esetletalew Alhamdulilah yene geta🥰🥰
2026-10-08 14:37:16
76
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About