@swedilat2: Just came across this sign, and I was a bit confused at first 😅. Anyone else understand what it says? Would love to hear your thoughts! #😂😂😂 #🦋 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
𝐌𝐜𝐡𝐨𝐭𝐞💸
Region: SA
Thursday 08 October 2026 13:26:08 GMT
Music
Download
Comments
Md Mohabba :
እንኳን መሳም በአይኑ እራሱ እንዲያት አልፈልግም ሚስቴ ህይወቴ ነች
2026-10-09 11:57:52
445
እየሰሙ መቻል ለመኖር ይመቻል💐🌷🌺🌹 :
ወላሂ ለባሌ ልኬለት ኢሄን አለኝ🥰🥰
2026-10-09 11:35:06
102
Haymi 🍫 :
ቢወስዳት ስንት ይሆንልኛል ብሎ ኮምቷል የኔ ባል 😭😭🤣
2026-10-08 17:45:26
391
ዳይመዱ :
ወላሂ እኔ ለራሱ ስስት ብየነው የምስማት የኒ ስስት
2026-10-08 16:04:56
335
ⒿⓄⒽⓃ®⚖️ :
አሁን መነፃ አየተሳመች እንሆን በምን አቃለሁ😁😁😁
2026-10-08 14:30:38
218
besu fekad☝️❤️ :
wesdom erasu gar asadro yamexat 😂😂😂
2026-10-10 15:42:16
0
Fira :
be free resu na wused leka yelegnm😁
2026-10-10 15:26:16
0
📿አባ ኪያ 🤟ቀሽቲ🎗 👍 :
ሚስቴ ሂወቴ ሚስቴ ገመናየ ሚስቴ አካሌ ነች ስለዚህ መባል ለራሱ የለበትም❤️
2026-10-09 04:37:41
137
የሰው ዘር :
በሚስት ቀልድ የለም
እኔ እራሴ እሳሳላታለሁ🥰
2026-10-08 16:56:40
103
DREAM ...🚶 :
tew kfu atanagren 😭
5m lasbbet 🤔
2026-10-10 06:12:51
0
❥ 𝐇𝐚𝐟𝐢𝐳☙🦅🇦🇪 :
በሚስቴ ቀልድ የለም😌የኔ ንግስት❤️
2026-10-09 03:24:26
69
𝐋𝐢𝐣~𝐌𝐚𝐦𝐞💕 :
ውላሂ በቪዲዮ ሳወራት እራሡ እንደት እንደምሳሳት ብታዩ😥
2026-10-08 18:04:36
69
ባርች/𝑏𝑎𝑟𝑖ℎ🎱🇨🇬🤝🇻🇳 :
ከብር ክብር ይበልጣን🙄
2026-10-08 19:28:00
49
Yeshuuu ye 27 :
abzagnaw posetive comment, respect lebaloch🙏
2026-10-10 13:27:31
0
Ella🔒 :
ሳይከፈለኝ እየሳሟት አደል 🙄
2026-10-09 06:36:51
15
Time is gold Bro✌️ :
ቀና ብሎ ቢያያት እራሱ እኔን አያርገኝ ቀልደኛ 😎🙅♂️
2026-10-10 12:15:42
18
Lìj Dãvê〽〽〽⚔️🇸🇦 :
ለምን ይዟት አይሄድም 5M ነውኮ ትቀልዳለህ😁😁
2026-10-09 05:26:08
13
job27🥷🥷 :
Never my wife she is my life 🥹❤️
2026-10-10 10:01:31
1
Esmazo :
በእናት እና በሚስት ቀልድ የለም
2026-10-08 19:09:48
21
ድቭርታሟ 🥱 :
ኮሜታተሮቺ እናተ ባኖሩ በምን ዘና እንል ነበረ ይመቻቺሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-08 18:47:02
13
ዜድ ጎጃሜዋ :
ኮሜታተሮች ወዶች ፍቅራቹሁን አላህ ይጨምርላቹሁ የምር ደስትላላቹሁ ፍቅራቹሁን አብዙቶ ይጨምርላቹሁ
2026-10-08 19:29:16
9
zelalem1997 :
ግደለኝ አላደርገውም ክብር በብር አይገኝም
2026-10-08 17:33:31
19
💕Rich WELOYEWA💕 :
የኔ ልዩ ባል ኮምቶ አየሁ 🥰 ሚስቴ ሂወቴ ናት አለ የኔ ዉድ ግንኮ የለኝም🥺
2026-10-09 12:21:11
20
ጥቅሹ 🌾🔒💪👌 :
በሚስቴና በሻጣየ ስር ግር ግር አይመቸኝም ወላሂ
2026-10-09 12:45:32
42
𝚊𝚋𝚍𝚞 :
ቀጥ ብለው እዲዩብኝ አልፈልግም!😘
2026-10-09 07:41:28
28
To see more videos from user @swedilat2, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.