@amaniup: አሁንማ ጭራሽ በስልልኬ መምጣት ጀምረዋል #foryou #foryoupage #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡ #fyppppppppppppppppppppppp #viral

amani ye eley lij
amani ye eley lij
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 14:38:55 GMT
140547
11564
607
1362

Music

Download

Comments

fikir555
fikir-official🎶 :
እኔ በጣም የማዝነው ያኔ መሄድ እየተከለከልኩ አልቅሼ እናቴን ሸውጄ እየተገረፍኩ ስንት ስቃይ እና ቁጣ እየደረሰብኝ እንኳን አልቀረሁም። ጎበዝ ግጥም በአንድ ጊዜ የምሸመድድ መዘምራን ክፍል ትሆናለች ተብዬ በተተኪ የምጠበቅ ልጅ ነበርኩ[Teary eyed][Teary eyed]አሁን ግን ....ዳር ቆሜ በሩቁ ከእነሱ እኩል መዘመር ብቻ ሳያቸው እምባዬ ስለሚመጣ አልቀርባቸውም[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-08 17:35:39
170
momismylife16
tazeb :
ዛሬማ ከዳር ቁሜ ተመልካች ሁኛለሁ😢😢 አምላኬ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ
2026-10-08 18:21:00
170
hela21ase
Helen Asefa :
እኔማ ተውኔት ስሰራ ጉድ የተባልኩ ነበርኩ😥😥 ከምወዳት መንፈሳዊ ቤቴ መውጣቴ ጎዳኝ እንጂ አልጠቀመኝም አሁን ሰንበት ተማሪ የሆችሁ እንዳትወጡ ዓለም ባዶ ናት ምንም አዲስ የላትም😥
2026-10-09 06:03:14
37
user6672065300960
John :
አገልግሎት ያለቀን ከዳር ቁሜ የማለቅሰው ነገርስ🤔
2026-10-10 07:16:29
14
meshashal1168
Meshashal :
ጭራሽ ቤተሰቤ ሆነህ መጣህ ?እንዲህ አሁን ላይጠቅመኝ ነገር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እናም ሰንበት ትምህርት ቤት እያመሸሁ ስመጣ የተበሳጨው አባቴ ነፍሱን ይማረውና በትምህርቴ ላይ ጫና ይፈጥራል ብሎ አስቦ ነው መሰለኝ የሰነዘረብኝ ዱላ ጭራሽ አይረሳኝም። ምነው ዛሬም ኖሮ በገረፈኝ
2026-10-09 11:42:04
8
pnuberry
አትጠገብ❤ :
ያኔእማ ........አሁን ግን ዳር ቁሜ በእንባና በፀፀት አያለሁ እዘምራለሁ የኔ መድሀኒያለም ወደቤትህ መልሰኝ
2026-10-09 05:31:31
42
nanii.yejemawa24
Nani :
ከደጁ የራቅን ቀን ያበቃልን ሁሉም ነገር የተዘበራረቀው🤕😌😌
2026-10-08 19:35:35
61
mahi357752
mahi :
የሚናፈቅ ግዜ ነበር ወደ ቤቱ እንድንመለስ እሱ ይርዳን
2026-10-08 16:40:30
33
hemecho527
Hemen yiheyis :
እግዚአብሔር ቤት ለመሔድ አሁንም አረፈደም በማንኛችንም የሰንበት ትምህርት ቤት የቀደመእናየአሁን ህይወት ትዝታወች የህይወታችን ቀዳሚጥሩትውስታወች ናቸው ወንድሜ እንደቀደመ ጊዜህ ወደ መልካሟ ፍሬ ተጠጋ የእድሜ እና የጊዜ መዘግየት ምንም የማይከፈልበት ህይወት ሰንበት ትምህርትቤት ለሁሉም ሰው በሯክፍት ነው ይቅርታ የተሰማኝነው🙏
2026-10-08 15:34:13
13
finotewongel27
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት :
ሰንበት ት/ቤት ሁሌም በፍቅር በሯን ከፍታ ትጠብቃለች.... 🥰🥰🥰
2026-10-09 08:53:28
12
gelaneebessa
gelane 2717 :
አምላኬሆይ ከደጅህ አታርቀኝ🙏🙏🙏
2026-10-08 17:06:50
22
ermaxking21
ermax the gunners🔵 :
ጌታ ምስክሬ ነው ስለ እኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ
2026-10-09 10:42:57
5
kalikaye
👸🤎 :
እግዚአብሔር ወዴ ቤቱ ይመልሰን🤲🙏
2026-10-08 17:05:25
8
chach8816
አከለ :
ከቤቱ የራቅነውን ልጆቹን ወደ ፍቅር ማዕዱ ይሰብስበ መጨረሻችን ያሳምረው 🙏
2026-10-10 03:20:37
1
.z.amenule.28
፪፰ :
አማኑኤል ሆይ ከደጅህ አታርቀኝ🙏🙏🙏
2026-10-08 19:13:50
7
mhret.aychlu
𝐌𝐡𝐫𝐞𝐭 🎀 :
ምን ያረጋል አሁን ስደት ነን ለደጁ ያብቃን 🥺🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-10-09 15:17:28
5
selamyeyetewahdolj1
Selu👸 :
betam ydebral smetu eufff fetari ykr ybelen [Heartwarming]
2026-10-08 16:19:54
1
bontuu51
Bontu :
Egber kan alew wandim 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-08 14:47:24
2
amishjeman
amishjeman :
ጌታ ሆይ ወደ-ቤትህ መልሰኝ 🙏
2026-10-09 18:01:03
2
amanuel_abunehara
አማን የአቡነ ሐራ አገልጋይ :
እኔም ማርያምን
2026-10-10 03:01:59
1
hanathesheger
Hanna,Hanan :
ከነሱ በላይ የማይረሳህ የሚናፍቅ አባት አለህ ስለዚህ ወደ ቤቱ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃🏼‍♂️ወንድሜ።
2026-10-10 10:11:00
2
wende_abu
wende :
የብዙዎቻችን ታሪክ ነው🥹
2026-10-08 19:38:28
0
eshet.yetulu.yadet
Eshet YeTulu Yadete ልጅ :
ሁላችንም ነው😭😭 ፈጣሪ የተሰበረ ልብ ሰቶን ወደቤቱ ይመልሰን እንጂ
2026-10-09 17:12:23
5
.2794037
መዲ የ27❤❤❤ :
አሁንም እኮ ባለህበት ቦታ ማገልገል ትችላለህ ወንድሜ ሰ/ት ቤት ሁል ጊዜ እጃን ዘርግታ ነው የምትቀበለን🥰
2026-10-10 08:34:18
3
mahikena16
mahi Kena16 :
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺እረ ቁስሉ ትዝታውም ከባድ ነው🥺🥺🥺🥺🥺🥺ህይወታችን ያበቃለት ከቤቱ ስንርቅ ነው🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-10 10:50:31
4
To see more videos from user @amaniup, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About