Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@habteweld1221:
ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ በክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: IL
Thursday 08 October 2026 14:40:28 GMT
6624
1377
37
818
Music
Download
No Watermark .mp4 (
26.66MB
)
Watermark .mp4 (
59.31MB
)
Music .mp3
Comments
Abebe :
በጣም ፀዴ ሀሳብ አለኝ እሱም ምንድነው በፆም ጊዜ ነው መስራት ነው። ማለትም በፆም ጊዜ ኦርቶዶክሳዊያን እንዴት ነው በኢኮኖሚ መደጋገፍ ያለብን የሚለውን ብናወራ በፆም ጊዜያት በጎ በጎ ልማዶችን ማዳበር ከዛ ፆሙ ሲፈታ በፆሙ ጊዜ የምናገኘምበትን የኢኮኖሚ ምንጭ አለመተው በዛው መቀጠል በየቤተክርስቲያኑ ማስታወቂያ መስራት ህብረታትን መፍጠር እንችላለን።
2026-10-08 15:45:02
25
Mesale :
በአጠቃላይ የምታነሳቸው ሁሉም ሀሳቦች መላው ኦርቶዶክሳዊ ከልብ ሊያዳምጠው የሚገባ ሀሳብ ነው 🙏
2026-10-08 14:59:39
21
ማኪ :
ተባረክ ወንድሜ አንጀቴ የሚቃጠልበት ነገር ነው እየተናገርክ ያለህው
2026-10-08 17:04:00
3
user532237454488 :
እኛ በባል በልጅ በዘመድ በጓደኛ በጎረቤት..ወዘተ በምንቀርበዉ ሁሉ ቀርበን ለምን ትጠጣለህ ብሎ ፀብ ሳይሆን ፀሎት እያደረግንበት በሰላሙ ጊዜ በትህትና እናነጋግራቸው ለዉጥ በአንዴ አይመጣም በትዕግስት ሁሌ እንስራበት እግዚአብሔር ይረዳናል::
2026-10-08 18:14:05
3
የማርያም🐦😍27 :
በርታልን ወንድሜ 🙏
2026-10-08 16:20:11
3
ኤፍታህ በለኝ ጌታ :
ተባረክ ዲያቆን🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 19:01:04
4
Betty :
እናመሠግናለን ወንድማችን🙏🙏
2026-10-25 12:39:11
2
meseret6570 :
እግዚአብሔር ይስጥህ ለኛም ልቦና ይስጠን በጣም ነው ወገኖችህን ለማደን የምታደርገው ነገር በሙሉ በጎ ነገር እና መልካም ነገር
2026-10-08 16:26:12
2
yadael :
በተለይ ለኦርቶዶክሶች የአደባባይ በአሎች ላይ ስለሜታየው ከፍተኛ አጠጣጥ ግለጽ
2026-10-09 19:25:36
1
melese :
በትክክል እውነት
2026-10-12 14:29:16
1
meaza :
ኧረ እንንቃ ኦርቶዶክሳዊያነን
2026-10-28 05:38:55
0
መፍትሄው እራስ ጋ ነው :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ነው።
2026-10-18 03:50:04
0
መባ ፍሽን ልብሶች :
እግዚአብሔር ይስጥልን ሳሚ ልክብለሀል
2026-10-08 18:06:06
0
Yesehak Habtamu :
Ewenet New
2026-10-25 18:08:31
1
ለማ ስራ እና ሰው ወዳዱ :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ለእኛም ልቦና ይስጠን
2026-10-08 17:53:12
0
Denekew Bonda 🌴🌴🌴 :
እጅግ በጣም የሚገርምና እኔም እራሴን የፈተሽሁበት ድንቅ ትምህርት ነው በእየቀኑ ሦስት ሦስተ ድራፍት እጠጣለሁ በተቃራኒው ደግሞ ዳቦ አጥተዉ ጾም የሚያድሩ እንዳሉ እረዳለሁ ስጀምር እሸማቀቅ ነበር አሁን ግን ተለማመድሁትና ሣልሣቀቅ ነዉ የምጠጣው ስለዚህ ክፋትን ለመድኋት ማለት ነው እህህህ እራሴን እገዛ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳኝ
2026-10-08 19:35:04
4
Selam Tekola :
ሆሌ የምናድድበት ጉዳይ ለኦርቶዶክስያውያን የጥምቀት በእልን አክብርን ለምን ወደመጠጥ ቤት እንሄዳለን? ለምን በርከታችንን ይዘን ወደቤታችን አንገባም
2026-10-09 10:18:28
2
. :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንጂ ጠጭም አስጠጭም ቄስም ጳጳስም ወጣትም ሽማግሌም የማይፈልገው ሀሳብ አነሳህ ለሀገርና ለቤተክርስቲያን የሚቆጭ ሰው አይፈለግም
2026-10-08 16:42:33
4
makii1221 :
ተው ግን ፎሎ አርጉት ምን ይቀነስባቹሀል
2026-10-15 08:56:49
0
:
comment atesitu zm belachu copylink repost adrgulet
2026-10-08 19:15:30
0
Newlife :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-09 09:36:54
1
Getasew Fkeadu :
[Like][Like][Like]
2026-10-14 16:03:23
0
mama is beatiful :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-09 09:24:20
0
cheri(oxygen)H2O :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-09 12:51:26
0
Ftsum lake☨✟🇨🇬 :
🥰🥰🥰
2026-10-08 15:22:48
0
To see more videos from user @habteweld1221, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ремонт мотоцикла Урал #44 - Конический подшипник в рулевую колонку - YouTube (3)
Mix Tecnocumbia : Si tu te vas - Desesperado - Ni que estuviera loco - Cerveza ron y nectar ( Dj Andy Palacios ) YOUTUBE - FACEBOOK #Cumbia #tecnocumbia #djandypalacios #mix #cauca #nariño #putumayo #paratii #fvpppppppppp #amarazul #bailable
내 생일 따따따랏다 #MINJU #ILLIT #아일릿
#اسهل_طريقة_تدريج_الشعر #الشعب_الصيني_ماله_حل😂 #متابعه_ولايك
#عبارات #جزين #وجبراتت
Lên con Đẹp Mã - @Gemini Hùng Huỳnh + @Hoà Minzy bản siêu dễ 🤟🏻😚 Dc: Me + @Just2Dance #depma #hoaminzy #geminihunghuynh #tiemgaudepmachallenge #thengoctran
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy