Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rediu: ኮመንት ላይ ጠብቃችኋለሁ
redu wagaye
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 15:13:20 GMT
96536
8135
115
193
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
tewahido himanite :
ለመጀመሪያ ግዜ ገዳም ሲመጣ ነው ያገኘውት ከዛ ተረስቶ የቀረ ፀበል አግኝቼ እንካፈል ሲለኝ እያካፈልኩት እያለ የፀበሉ ባለቤቶች መተው ሌቦች ብለው ቀወጡት ከዛ እሱ ነው የሠጠኝ ብዬ ነገሩን እሱ ላይ ለጥፌ በዛው አየኝ ተናዶ አፈቀረኝ ከዛ አሳዶ አግኝቶ ፍቅር አሲዞ ልቤን ሰርቆ ፀበል የሰረቅንበት የተክልዬ ገዳም ወስዶ አገባኝ አስወለደኝ ይኸው 0.9 አመታችን ሆነ ተከናወነ
2026-10-09 02:01:36
400
Rakeb_y :
ke 1 dekika befit teleyayen😊
2026-10-08 15:43:35
368
katrin🌺 :
የዛሬ 4 አመት ነበር ትውውቃችን be serg mehal Yann serg mechem aresawm🥹 eskahun ende keld slken tekebelegn enam bzu mekera Ena desta asalefn ahunm alen be fkr mnm saykeyerbgn 💗 fetari sifekd demo engabalennnn.
2026-10-08 18:43:15
110
Um Amen :
ያንቺን ደግመሽ ንገሪን ስለማይሰለች 😍የኔን እንኳን ተይው ለወሬም አይመች 💔🤣
2026-10-08 15:29:40
178
@habesha....16 :
ኮሌጅ ውስጥ ነበረ የተገናኘነው እኔ ፍሬሽ ስሆን እሱ ደሞ ተመራቂ ነበረ እንደቀልድ ነበረ አብሬው የሆንኩት በሀላ ግን እብድ ያለ ፍቅር ውስጥ እራሴን አገኘሁት ተፋቀርን ተጃጃልኝ ወክ አደረግን ሲኒማችንን ጨፈጨፍን ስንት ሰአት ሙሉ ቆመን ተጀናጀንን 2አመት ምን ቀረሽ የማይባል የጓደኝነት ጊዜ አሳለፍን ምንም ያላደረግነው ነገር የለም ነው የምልሽ ፍቅራችንን እንደ ሸንኮራ ምጥጥጥ ነው ያረግነው ከዛ ተጋባን እናቴ እና አባቴ ብድር ይግባቸው በወግ በማእረግ ድረው በክብር ወጣሁ ከዛም በአመቱ ወንድ ልጅ ዱብ ከዛ ደሞ ድጋሚ እንደፍቅረኛሞች ተጃጃልነው ተዝናናነው ቦረቅነው አንዴ ሶደሬ አንዴ አዋሳ አንዴ ደዘ አንዴ አዳማ እያልን ከዛ ደሞ ከ7 አመት በሀላ ድጌ ወንድ ልጅ ከች አለልን ነው ምልሽ ተመስገን አሁን ትልቅ ሰው ሆንን ከ9 አመት በሀላ ሴት ልጅ ሰጠን መድሀኒአለም ክብሩ ይስፋ አሁን ከተጋባን 11 አመት ሊሆነን ነው 3 ፍሬ ተሰቶናል ቤታችን ሁሌም እንደሞቀ ነው አሁንም በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርልን አለም ላይ እንደ ባሌ የምወደው የማፈቅረው ሰው የለም ኪዳነምህረትን ብታመም አስታሞ ብወልድ አርሶ ቢከፍኝ እንደ ህፃን አባብሎ ካወኩት 13 አመት ሊሆነኝ ነው ፍቅሩም እንከብካቤውም እየጨመረ እየጨመረ "እንግዲ እጠብቃለሁ ንገሪኝ ስላልሺኝ ነው ምርጧ"🔥
2026-10-09 22:30:57
50
Feven Tamiru ♌ :
ትውውቃችን facebook ላይነበር በጓደኝነት ቆይተን ቀድሜ ወደድኩት ነገርኩት ከዛ እሱም እንደሚወደኝ ነግሮኝ ነበር ግን relation ደፍረን ሳንጀምር ከ2 ዓመት በላይ ቆየን ምንኖርበት ከተማ አንድ ባይሆንም ግን አይራራቅም ነበር ከዛ ግን የሆነ ሰዓት ስንነቃ በፍቅር ተንሳፈናል አንድ ከተማ መኖርም ጀምረናል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 3 ዓመት አልፎናል በ relation ❤ i love you my soul ❤
2026-10-08 15:34:58
52
ዝርጥጥ- :
የ6 ዓመት ፍቅረኛ ነበረችኝ ህልሜም የመጀመሪያ የፍቅሬ ደጅ ነበር ግን አልሆነም 2015 ዓ.ም ተለያየን በህይወቴ በሷ ልክ አፍቃሪ ማገኝ አይመስለኝም እኔም በሷ ልክ የማፈቅረው ሰው ስለማገኘቴ እጠራጠራለሁ እነሆ እነዚ ሁሉ ዓመት አልፈውም ዛሬም ድረስ ትዝታዬና ማህደሬ ነች ወደፊት ተራምዶ ሴት መልመድ ወደ ፍቅር መግባት ራሱ አቃተኝ anyways this is my story redu🙌🙌🙌ክፉ አይንካት ባለችበትም ሰላም ተመኘሁላት🙏🙏
2026-10-08 20:06:21
38
bety 14 :
ሰድቤው በተሳሳተ ስልክ ምክንያት የተዋወኩት እኔ እየው አሁን ላገባው ነው ሽምግሌ ተልኮ ሰርጌን እየጠበኩ ነው
2026-10-08 15:32:01
91
Ki Ya 🌳🌺 :
be fkr betam bezu asalfenal yetegenagnew ye sew program lay nbr be and kefu Ken ye 15 Ken fkr gedel geba ena teleyayen😁
2026-10-08 17:23:54
21
man :
ሁለታችንም ስልካችንን ሸጠን ጠቅ ጠቅ ስልክ ገዝተን የቀረዉን ብር ዘና አልንበት 😂 ከሁለት አንዳችን ገንበዝ ካገኝን ለማጥፋት ነበር የምንሮጠብ 😂😂
2026-10-08 18:45:05
13
𝙡𝙞𝙩𝙖𝙖𝙖𝙖𝙖 :
I don’t have a history but I like your lovely history and life🫶🫶🫶
2026-10-08 17:17:58
6
ph mitu :
የለኝም 🥺
2026-10-08 15:17:55
21
🎭🎭Hĺīñâ🖤🖤 :
4አመት ተጃጅየለት ክብሩ ይስፋ ከሁለት ወር በፊት አገባሁት እኔ አፈቅረዋለሁ እሱ ግን ይወደኛል አለቀ።።።
2026-10-08 18:39:51
10
benafkot :
ye tewawekinew tiktok live lay enem lemejemriya gize sigeba esum endezaw keza follow tederargen neber keza yehone video lehulum share saderg lesum share aderekulet bezaw mawrat jemerin gn rejim gize awrten minawk neber minmeslew gimash lelit mulu aweran keza 2 wer mnamn behula yalehubet meta bicha fetari yimesgen 2amet hononal ena egziabher besu kisognal afekrhalew habibi ❤🤴
2026-10-08 16:53:28
10
candy 🍭 :
ጓደኛዉጋ እኛ ግቢ መቶ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት ወደድኩት ስልኩን ከጓደኛዉ ስልክ ወስጄ ማንነቴን ደብቀዉ አወራዉ ነበር እግዘር ይመስገን እሄዉ ተጋብተን መንታ ወልደናል 🥰በዝሁ አጋጣሚ ሴቶች ከወደዳቹ አትፍሩ ጀንጅኑ 😁
2026-10-09 06:42:04
11
seni Nail &eyelashe :
1amet begwadgent 10amet betedar k 3girmsoh ga edat lengeres redu እደአዲስ እየተሽኮረመምኩ ነዉ ስልሽ😁
2026-10-09 07:34:17
6
poet mahi✍🏼 :
በመንግዴ በችግሬ ጊዜ አወኩት ወደድኩት ከዛ አፈቀርኩት የመጀምርያአዬ አስተማሪዬ ለሁሉም ነገር ባአ መቱ አገባሁት በ 18አመቴ esu 24 በ 20ወለድኩኝ አሁን የሁለት ልጆች ወላጆች ሁነናል 😁አብረን አደግ ን ግን ከሁሉም ከሁሉም ለልጆቼ አባት መረጥኩላቸው
2026-10-09 18:36:09
5
Lali :
minim yelengem😭 (b admasu voice) 😅
2026-10-09 16:14:24
0
Liye and babe :
I am in my happily ever after era 💕💕💕
2026-10-09 14:39:56
1
Nani Tibebu♑ :
ስራቦታው ላይ ሄጄ በፍቅር ጠብ አረኩት 🥰
2026-10-09 09:08:56
1
hanuni 🌸🧕 :
Ye8 amt feqerny nberny lengaba eytzagajen tetalan beqa bezaw telyayen becha bezu nw tariku ahulay sawe maqerb betam nw mfaraw baqa hulum abaqa🥺
2026-10-09 18:39:41
2
️ ራስ :
ርዕስ : ታላቁ ጦርነት እና ጀነራል (እኔ)
2026-10-08 20:59:45
0
Fasika :
በውስጥ ልንገርሽ😂
2026-10-08 19:06:17
0
Mm Surprise Delivery Adama :
እኔም እንዳንቺ ደብሮኛል ምክኒያቱም አራስ ነኝ
2026-10-10 15:25:18
1
beti 🌸 :
ትምርት ቤት ተዋወቅን እሱ 18 እኔ 17 እድሜ ላይ በፍቅር 4 አመት ከሆንን በዋላ ተጋባን ሁለት ልጅ ወለድን ከልጃችን ጋር አብረን አደግን በፍቅር ይባላል ስሙ ልጃችንን አሁንም ቆንጅዬ ሴት ደግመናል በአጠቃላይ 9 አመት በፍቅር ኖረናል😇😇😇
2026-10-09 06:45:55
4
To see more videos from user @rediu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
صبر🖤،#useres0o #foryou #ئیسۆeso #tiktok #eso
تم دعس غلطه سراي بنجاح 🥶🥶#explore #foryoupage #fypシ゚viral #lamineyamal #برشلونه_عشق_لا_ينتهي💞🔱🏅
#laviedemaman
#اسعد_الله_جميع_اوقاتكم🌹🌹 #الامير_الوليد_بن_طلال
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy