@yezare_weg: በጥራት ጉድለት የተነሳ ሰባት የመድኃኒት ዓይነቶች ላይ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ! ⚠️💊 የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት እና የደህንነት ጉድለት በታየባቸው የመድኃኒት ዓይነቶች ላይ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግና በእጅ የሚገኙ ከሆነ እንዳይጠቀምባቸው አሳስቧል። #Ethiopia #HealthWarning #EFDA #MedicineSafety #መድኃኒት

የዛሬው ወግ | Yezarew Weg
የዛሬው ወግ | Yezarew Weg
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 15:41:38 GMT
29583
704
6
1284

Music

Download

Comments

user9017834672042
aster :
ጥሩ መረጃ ነው
2026-10-09 14:21:53
0
fishooo825
fishooo :
በኬኒያ ተቆጣጣሪ ተገን ተደርጎ እርምጃ መዉሰድ ተገቢ ነዉን ? ሀገራችን ለምን ያለዉን ጉለት አያሳዉቀንም ? 😬😬😬
2026-10-09 08:24:15
0
kenenijaleta
kenenijaleta :
ኮንትሮባንዲስቶች ያስገባሉ
2026-10-09 14:00:50
0
rashad.dadi2
sofiy :
የእህ ፀልጅ ያለርጅኩን ወስዶ በጣም. ታሞ ተመልጦ በመከራ ነዉ የዳነዉ አዋሳ. እና የመንግስት ያለ
2026-10-09 08:50:02
0
temple0796
God is good :
ለምን አስገባችኋቸው እንዴ ወይ እዳ
2026-10-09 09:26:21
0
esubehawi2007
ABBA HAWA :
💪💪💪
2026-10-08 15:50:06
0
To see more videos from user @yezare_weg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About