@rrr12314kvk: Titles: Master the Art of Boat Docking, Hilarious Boat Flips You Must See, Speedboat Thrills & Fails Hashtags: #boatinglife #boatfail #speedboat #boatcontrol #funnyboats Hook: Think you’ve seen boat fails? Wait till you try docking tips! Script: Intro: Capture viewers' curiosity with a funny boat scene. Script: "Ever seen a boat nearly flip? Today, we’re mastering calm yet confident docking!"@Addisu ውርጌሳ

Addisu ውርጌሳ
Addisu ውርጌሳ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 16:52:29 GMT
311594
14898
355
575

Music

Download

Comments

user9375329420719
user9375329420719 :
@[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-12 07:21:57
0
temesgentadesse274
Afaworke Tadesse :
Woye wogane alaqu uko[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-12 04:28:44
0
tsionlegese6
One day :
Ethiopia wusxe kemanor bazi bahar mabelat yishalel
2026-10-10 19:50:55
0
ashenafi82
የአባቱ ልጅ !!!💪💪 :
ኢትዮጵያ ውስጥ ከመኖር ይሻላል ብሮ !!!
2026-10-11 20:17:11
6
useriss3mssk0n
💍ሰለሞን ወርቅና ብር ቤት💍 :
ማርያምን ህዳር 13 ነው ምነሳ
2026-10-09 09:02:44
5
hanaelias57
hana elias 5 :
ጌታ ሆይ የሀገሬ ልጆች ከክፉ አደጋ አንቴ ጠብቃቸው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-09 09:29:58
16
west.gojjam
Emuye jiga :
ar tichewalhu
2026-10-10 08:46:57
1
hhh90954
Hali :
አልቀርም
2026-10-08 19:19:07
14
meseluabrham
meselu :
የኢስራኤል ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልጆችህን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቃቸዉ
2026-10-09 10:54:37
15
user2612217600635
lij𝓫𝓲𝓵𝓪𝓵💥🥢☄️ :
ስቴ አለፍኩበት ግን አሁንም መገድ ላይ ነኝ
2026-10-10 16:40:05
1
yizo94769934858182
የቅዱስ ገብርኤል ልጂ ነኝ 🙏 :
እኔ ልመጣ ነው
2026-10-09 19:55:20
2
zerubabel884
Danel zerubabel :
እባካቹ አገራችንን ትተን አንውጣ አገራችን የምትቀየርበት ቀን ወይም ግዜ እሩቅ አይደለም አገራችን ተቀይራ የራሳ ዜጋ በምሉ ስራ ይዞ እጥረት አጋጥሟት ከሌላ አገር ሰው ትቀበላለች እባካቹ ትንሽ ታገሱ
2026-10-11 16:06:19
1
hibst859
hibst :
አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቃቸው 🥹🥹🥹
2026-10-09 11:05:26
3
user48180608337625
𝐀𝐊𝐄 🅰︎🅰︎ :
ፈጣሬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ነገ ጉዞየነው 😳
2026-10-11 20:44:03
0
user9676004911281
@Kiya :
@@:@በህይወቴ:እመብርሀንን ነዉ ምላችሁበህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ————————————————————…………………………………………………………………………………….”””””””””””””””””””””” ““”””””””””””””””””””””” ስልካቸው 0,.9_52…._27….._91….._72_በ$ኢሞም በዋሳብም  ደ;ው@ላ;ችሁ  አማክ”ሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏oo
2026-10-09 17:58:15
1
shege.sim
Shegeaye tessema :
ተራዳይዉ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደም ላችሁ
2026-10-09 13:34:50
5
yalelt6
ትንሹ :
አረልመጣነበርአስፈራኸኝ
2026-10-09 09:04:28
0
kidst7607
Kidst :
አልቀርም
2026-10-09 12:31:10
0
selamye324
selamawit birhane :
እመጣለሁ አልቀርም
2026-10-09 11:38:22
0
user28271484812411
ሡ➫➣ሠ➫✈✈ኛ🎳ዉ :
መገዲላይነኝ
2026-10-08 20:38:32
0
love088661
ኬኳ ያባቷ ቀበጥ :
ልመጣነበር ይቅርብኚ
2026-10-08 19:07:00
1
himi8498
himi :
ፈጣሪ ሆይ ልጆችህን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቃቸው ጠብቀን በስደት ያለነውን ወደ ሀገራችን በሰላም መልሰን እግዚአብሔር ሆይ አደራ እመብርሃን እናቴ ከፊታችን ቅደሚልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 09:42:37
3
user92217615032738
ያማል ቅኔው :
ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰብ መገድ ላይ ነኝ😭😭😭
2026-10-08 18:22:46
1
getinet204
one day success 🌹🌹🌹 :
ያልተፈተነ አያልፍም
2026-10-09 05:47:50
3
hayatedawod
Hayate Dawod :
አይ አልቀርም ስአቷን እየጠበኩነዉ🥺🤗🤗
2026-10-09 10:36:25
1
To see more videos from user @rrr12314kvk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About