@melaldereje: October 8 - Why Eritrea’s army entered Tigray region of Ethiopia

ሜላል
ሜላል
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 16:59:49 GMT
146476
15785
264
1066

Music

Download

Comments

abebka3
Fiyori :
ከቦለቲካ ነፃ በጥናት የተደገፈ ትክክለኛ መረጃ የምታቀርቢ ጀግና በመሆንሽ ኮራንብሽ...
2026-10-08 17:40:57
170
yareddagi
yared & Dagi :
እንደ እውነት ካየነው ኤርትራ ተሳስታለች ምንም መላምት አያስፈልግም
2026-10-08 17:24:28
126
minmmargichalal1
kidaye :
አባይ ግድባችን አሰብ ወደባችን ኤርትራ ግዛታችን እትዮጵያ ሀገራችን Dr. ዐብይ መሪያችን ብልፅግና ፓርትያችን let we go Aseb 💪💪💪
2026-10-08 18:52:31
34
danielab333
Daniel🔥 :
የኤርትራ ሰራዊትኮ ከ6 ዓመት በፊት እኮ ነው የገባው 80 ቀበሌዎች ተቆጣጥሮ እሰከዛሬ ቆይቷል ወይስ ኢትዮጵያውያን ኣደላቹሁም እያላችሁን ነው ??
2026-10-08 18:18:11
12
kaluafrik
kal :
ሜላላ እህቴ የኤርትራ ወታደሮች መች ነው የገቡት ትላንት ወይስ 2013?
2026-10-08 18:06:46
20
asf.f1234
1234 :
ኤርትራ በጣም ተሳስታለች አሁን ለኢትዮጵያ ምቹ ሁኔታ ፈጥራለች ጦርነቱ በሳምንታት ውስጥ ከኢትዮጵያ ግዛት ወጥቶ ወደ በኤርትራ ግዛት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው ግብፅን ተማምና ነው አልሲሲ አርጉ ያሏቸውን ነው ኤርትራ እና ሱዳን የሚያደርጉት
2026-10-08 17:38:16
21
hibesit08473
Hibesit Gezahegn :
ልንዋጋ ነው ?💔 ውጊያው ተጀምሮ ነው ?💔😭😭😭 ጌታ ሆይ መች ነው የሰላም የምርት የንግድ ከጦርነት ውጪ በሆኑ ጉዳዮች የምንገናኘው ከድበር ድበር እዛ አካባቢ ።ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሰላም
2026-10-08 17:05:17
19
brothers.electric13
Brothers Electrical Works :
2013 እኮ ነው የገቡት ምንድነው የምትዘባርቁት ልዬነቱ ያኔ ከአብይ ጋር አሁን ከደብረፅዮን ማበሩ ነው
2026-10-08 17:57:17
5
maki.hab
Mekdes 🇪🇹🇨🇦💃 :
its a lottery for Ethiopia in either of international low, and ofcourse we win and take back our Aseb🏆
2026-10-08 19:05:44
0
creator.search.ins8851
Alex :
is this your content mama
2026-10-08 19:31:40
0
belkillo1
Belkillo :
you are great
2026-10-08 18:36:58
0
jo12zemen
jo12zemen :
ድል ለኤርትራ ...
2026-10-08 18:33:40
8
wisdom_and_understanding
ጥበብ እና ማስተዋል :
አጭር እና ግልጽ ነው። የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት መድረሻው ቀይ ባህር ነው።
2026-10-08 18:21:37
10
mitiku.akuma
mitikuakuma :
beloved sistu right info
2026-10-08 18:30:38
0
asmarvrt
A-seu-ma 🩵☪️ :
በዚህ ሰዓት በሀሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳን ሁላችንም ከሀገራችን ጎን መቆም አለብን ጠላቶቻችን ተነስተውብናል♥️😢
2026-10-08 17:56:47
6
hulu.hahu
Hulu Hahu :
it was already there it u is not new
2026-10-08 17:12:22
0
dawit.teshome52
Dawit teshome :
i like it
2026-10-08 18:46:54
0
0djkv1r5u4z
ዘ ∂яєαмєя :
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት 🙏
2026-10-08 17:06:33
6
countersq
Bullet💥 ⌯⁍ :
ድል ለኤርትራ
2026-10-08 17:34:12
27
mitiku7704
Mitiku :
ሁሌም የሚወድመው ጦርነት የሚካሔድበት መሬት ነው። ለዚህ ነው ሁሌም አሜሪካ በቀጥታ ሆነ በእጅ አዙር ጦርነቶችን የምታደርገው ሌሎች ሀገሮች መሬት ላይ ነው።
2026-10-08 17:14:25
6
user220267701161
miko star :
እኔ እንደማስበው ኢትዮጲያ በዲፕሎማሲ ደረጃ የተሸነፈችው አሰብን በባሌም በቦሌም አሰብን እንወስዳለን ስትል ጦርነቱ ሳይጀመር ኤርትራ በዲፕሎማሲ ደረጃ አሸናፊ ያደርጋታል አሁን ላይ የኤርትራ ኢትዮጲያ ድንበር አልፋ መግባቷ በዲፕሎማሲ ደረጃ ተቀባይነት ያገኛል ማለት ነው
2026-10-08 19:41:25
1
seidhassenshibeshi
ጨረቃ :
ድል ለኤርትራ
2026-10-08 19:52:06
0
amanahmed2683
amanahmed2683 :
ኢሳያሰ ግብጽ ላይ የሀገር ሉአላዊነት ይከበር ብሎ ፈርሞ ራሱ በንጋታው ድንበር ጥሶ አለማቀፉዊ ህግ ጥሶ ማኖ ነካ።
2026-10-08 19:42:50
0
letarikabebe1
le2..... :
የኤርትራ ወደኢትዬጲያ ደንበር መግባት ለኢትዬጲያ መንግስት የሚኖረውን ጥቅም ልገምት 1ኛ. ከአለም አቀፍ ዘንድ-ኢትዬጲያ ማንኛውንም አይነት ጥቃት ብትፈጽም በቂ ምክንያት ይኖራታል። ይሄም በአለም አቀፍ ማህበረሰብ ተቀባይነት ይሰጣል 2ኛ. በሀገር ውስጥ- ቀደም ብሎ በታሪክም እንዳየነው አብዛኛው ኢትዬጲያዊ መንግስትን ቢጠላም እንኮን ሀገሩ በሌላ ሀገር ስትደፈር ሲያይ ወደአንድነት ይመጣል። እናም ኤርትራ ቀድማ የፈጸመችው ጥቃት ኢትዬጲያዊው እንዲቆጣ እና ከመንግስት ጎን እንዲቆም ያረጋል። 3ኛ. የኢትዬጲያ መከላከያ ሀይል እንደቀልድ የሚያጣጥሉት አይደለም። እስከአፍንጫው የታጠቀ እና የረጅም ጊዜ ድል አድራጊነት ስነልቦና የተሞላ ሰራዊት ያለው ነው። እናም የጠላት ጦር ድንበር አልፎ መግባቱ ሰራዊቱ እንዲቆጣ እና ያለውን አቅም ሁሉ ተጠቅሞ ጥቃት እንዲፈጽም ያረገዋል። 5ኛ. በማንኛውም መስፈርት አገር ውስጥ ዘልቆ የገባ የጠላት ሰራዊት ለአየር ላይ እና ለድሮን ጥቃት የተመቻቸ ነው የሚሆነው። በተለይም በድሮን ጥቃት ኤርትራ ሊደርስባት የሚችለውን ኪሳራ መገመት ቀላል ነው።
2026-10-08 18:49:15
4
ramadan.120612
Ramadan رمضان ☪️ :
ስወድሽ
2026-10-08 17:16:47
4
To see more videos from user @melaldereje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About