@salmanbristy100:

tanha islam @123
tanha islam @123
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 08 October 2026 17:17:07 GMT
550
69
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @salmanbristy100, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱አንዲት ሴት በትዳር ውስጥ ፍቅር ያላት ብቻ ሳትሆን በራሷ የምትተማመን፣ የራሷ ራዕይ፣ ግብና ህልም ያላት መሆን ይገባታል፡፡ የኔ ሴት ባልሽን ለመውደድ ራስሽን መርሳት አያስፈልግሽም።  🌱ብልህ ሴት ከትዳር በፊት ራሷ ላይ ትሰራለች፣ባሏን ትደግፋለች፤ በእውቀት ራሷን ትገነባለች፡፡ ጠንካራ ሴት ትዳሯን አታፈርስም፤ ራሷን ሳትጥል ትዳሯን ትመሰርታለች። እህቴ ሆይ ከትዳር በፊት ራስሽን አክብሪ፣ እውቀትሽን አሳድጊ፣ ግብሽን አውቂ፣ ህልምሽን ተከተይ።  🌱ሴት ሆይ ትዳር የሕይወትሽ አንድ ክፍል እንጂ ሙሉ ማንነትሸ አይደለምና ሁሉ ነገርሽን እርግፍ አድርገሽ አትቀመጭ፡፡ 🌱ዘመኑ መሰናክል የበዛበት የጥሎ ማለፍ ውድድር ዘመን ነውና ከወደቅንበት ተነስተን እንኳን አብሮ ለመሮጥ ለመራመድ አድካሚ ስለሆነ ከመውደቅሽ በፊት መሰናክሉን በጥንቃቄ ለማለፍ ራስሽ ላይ በደንብ መስራት አለብሽ። 🌱ዘመኑ የውበት ነው ከውበት በስተጀርባው ግን ሞት አድፍጧል። ቴክኖሎጂ በላይ በላይ ሰው ከሰው እንዳይተያይ አድሮጎታልና ከዘመኑ ጋር እኩል ለመራመድ፣ስልጣኔውን ለመረዳት ሴት ልጅ ከትዳሯ በፊት ቀድማ ራሷ ላይ መስራት አለባት። በትዳር ውስጥ ያለች ሴት ሥራ አቁማ ለቤቷ ስትኖር የሚደርስባት አካላዊና ስነ ልቦናዊ ችግሮች……. 1️⃣የኢኮኖሚ ጥገኝነት፦ ሚስት የራሷ ገቢ ማጣት በባል ላይ ጥገኛ መሆንና በራስ የመተማመን ስሜትን  ይቀንሳል። 2️⃣የሙያ መቀጨጭ፦ ሚስት ቤት ውስጥ ብቻ ስትሰራ የተማረችውን ትምህርትና ያካበተችውን የሥራ ልምድና እውቀት በጊዜ ሂደት እንድታጣው ያደርገል። 3️⃣የሥነ-ልቦና ጫና፦ በቤት ውስጥ ሀላፊት ተጠምዶ ለመኖር መወሰን በሴት ልጅ ላይ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጫና፣ለጭንቀት፣ ለድብርትና ለመሰላቸት ችግሮች ያጋልጣል። 4️⃣የገንዘብ ውጥረት፦ የቤተሰብ ወጪ በአንድ ሰው ላይ ብቻ ወድቆ ትዳር ላይ ጫና መፍጠሩ አይቀርም። 5️⃣የውሳኔ አለመመጣጠን፦ በገንዘብ ሚስት የባል ጥገኛ መሆን በትዳር ውስጥ የሴቷ ድምፅ ተሰሚነት ማነስን ያስከትላል። 6️⃣የደህንነት ማጣት፦ ባል ቢታመም፣ ሥራ ቢፈታ ወይም ቢሞት ቤተሰቡ በቀላሉ ለችግር ይጋለጣል። እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

About