@wogenabebe1:

wogen abebe
wogen abebe
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 18:40:51 GMT
22122
2123
103
377

Music

Download

Comments

seyfullaaah
Seyfullah :
Hulum neger lay akalew aykebdim . It is MMA not Running bruv... Btw jhonny doesn’t even disrespect audience . His fighter Mentality is Inspiring not bad as you explain it .
2026-10-09 06:46:19
0
awexalem
awex🤳 :
ባክህ ሀይሌም ከእትዮጵየዊ ጋር ብወዳዳር ተሸናፈዉን ነበር የምናሞግሰዉ።ልክ ነዉ እሱ ያለዉ። he is smart and open minded.
2026-10-08 19:00:35
38
birukatola
Biruk :
በእነሱ ስፖርት ዉስጥ ሴዶ ከጆኒ ይልቅ ተከብሯል። ሀገረሰላም ከቢኒያም ትልቅ ቦታ አግኝቷል።
2026-10-09 05:11:33
0
sisayfisseha1
Sisay Fisseha :
የነሀይሌ ክብር የነበረው በደጉ ዘመን ነበራ። እስቲ አሁን ያለውን በ fight ዙሪያ እንኳን ያሉ ሰዎችን በአሸናፊና ተሸናፊ መሀል ያለውን ተቀባይነት relatively ስታይ የሚነግረን ተሸናፊን የሚደግፍ ነው።
2026-10-08 18:53:58
15
million7830
milla :
ጥሩ ብለሀል ጆኒ አፈላ
2026-10-08 19:01:49
11
tibeyans.fikeyans
Eng. Tibeyans Fikeyans :
ጀግና ነክ አድናቂክ የሆንኩት በምክንያት ነዉ
2026-10-08 18:44:18
10
1212haile19
H@ile🥂 :
የአርሰናል ደጋፊ ነህ ለካ
2026-10-08 19:09:22
4
sofiman1
Sofi :
ከሌላ ሀገር ጋ ስለተጫወቱ ነዋ gech መከበር ያለበት ሰው ነው በምስጋና program ላይ አመስግንልን john ደሞ ከfight በኃላ ተጋጣሚውን እንዴት እንደሚያከብር አይተናል
2026-10-08 18:49:49
12
mergiyamota
መርጊያ አቡቹ :
ምንድ ነው ችግሩ ብለካል በቂ መልሥ ተሰቶካል
2026-10-08 18:50:38
7
tosanaaytana
Dr Abenezer Mezene MD :
respect for you
2026-10-08 19:01:48
0
shegeda1
Shegeda✅ :
well said
2026-10-08 19:04:42
0
kingoget
@kg1 :
አንድ ሰው የሆነ ነገር ሲናገር ለዛ ንግግር መነሻ የሆነዉን ሃሳብ ከስር መሰረቱ ማየቱ የተሻለ ይመስለኛል:: ጌች ሊል የፈለገው ከሱ የስራ ዘርፍጋ በተያያዘ ነው እንጂ አንተ እንዳልክው አጠቃላይ ፈርጆ አይደለም:: በቅርቡ በተካህያዱ የ ETFC እና EFN ዉድድሮች ካሸናፊዎቹ በላይ ተሸናፊዎቹ ናቸው ልዩ ቦታ ሲሰጣችው የ ጀግና አቀባበል ሲደረግላቸው ማስታወቂያ እንደልብ ሲጎርፍላቸው የነበረው, So in this ground Gech 100% ልክ ነው:: ይሄም እንዲሆን ያደረገው ስፖርቱ ሀገራችን ላይ ገና ጅማሮ ላይ ስለሆነ ህብረተሰቡ ገና ስለ ዉድድሩ behavior ገና አልገባዉም አንተን ጨምሮ ብዙ ሰው ጨዋነት እና ስንስረአት ላይ ትኩረት ሲያደርግ ይገርመኛል ወንድሜ ይሄ fight ነው እግር ኩአስ ወይም እጅ ኩአስ አይደለም ሪንግ ወይም cage ዉስጥ የሚገቡት ለመገዳደል ነው:: በዚህ ዉድድር ላይ ስፖርታዊ ጨዋነት ማሳየት ያለባቸው ልክ ጫወታው አልቆ ከዛ በዉኃላ በሚኖረው እንቅስቃሴ ነው ከዛ ዉጪ ነቆራ ከሌለው ዉድድሩ አጉአጊነቱን ያጣል::
2026-10-08 19:45:30
2
www.eyazerkassu.3
T2A :
ወገን ዛሬ አልናገርም, ተናግሬም አላቅም
2026-10-08 19:05:52
2
user8317946267746
aby motergaw :
እና መሰግናለን
2026-10-09 07:29:23
0
user24267267748895
አቤነዘር :
እውነቱ ነው ተሸነፊን ትወዳላቹ የሚልመጠመጥን ትወዳላቹ ይህ እውነት ነው
2026-10-08 20:16:19
1
user6212170320335
Temu :
Wodime Betikikil Bilali
2026-10-09 07:13:15
0
yohanes1234568
Eze2121 :
በትክክል🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-08 18:51:25
2
user3349227381390
ሰይፉ ነኝ :
የኢትዮጲያ ህዝብ ፍትህ እና ርትህ የሚያውቅ ህዝብ ነው!!! የተገፋን፣ አድል የተነፈገን እና ፍትህ ያጣን ሰው እንዴት ማቅናት አንዳለበት ህዝባችን ጠንቅቆ ያውቃል። ከዛ ውጪ ህዝብን መፈረጅ በራሱ እብሪተኝነት ነው
2026-10-08 19:46:37
2
andifeleke
King henos :
👌👌👌👌👌👌
2026-10-08 18:53:14
1
abayayneh
አባይ :
ኢትዮጵያዊ ሁሌም የተሸነፈን ነው የሚደግፈው!!!
2026-10-09 07:00:23
0
user1660090553610
seid :
በትክክል
2026-10-09 07:48:09
0
user47708155658865
ፊዮሪና :
ቀነኒሳን የመሰለ ሰው ለማግኘት መቶ አመት እንጠብቃለን ሀይሌም ቀላልስው አይደለም በሆቴሎቹ ስንት ደሀ ሰው ያረገ ምርጥ ልጆቻችን ናቸው
2026-10-09 09:06:44
0
abayayneh
አባይ :
አንተ ግን አበዛሀው!! ጆን ትክክልነው!!
2026-10-09 07:01:01
0
kukusha4099
kukush :
leke ne aba
2026-10-09 07:46:46
0
emerald.furniture4
Emerald Furniture :
ተባረክ ወንድሜ የተማረ እንደአንተ ነዉ 🙏🙏አሪፍ መልስ
2026-10-09 10:09:10
0
To see more videos from user @wogenabebe1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About