Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sonyabc575:
ክብር♨️ ለሴት🎶 ልጅ💯👬
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 08 October 2026 18:50:12 GMT
8661
363
186
74
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.54MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ትንሿ ባለማህተቧ🙏⛪⛪ :
መሬት ጭሬ ጭሬ አገኘሁ ጨረቃ፣ የኔማ ቅመሞች የሴቶች አለቃ🥰። መሬት ጭሬ ጭሬ አገኘሁ ጨረቃ፣ የኔማ እረኞች የወንዶች አቃ❤💞😢።
2026-10-09 02:24:45
73
🌹selam :
ኧረ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-09 05:42:09
0
ኢክሩ ነኝ የሰያ አፍቃሪ❤ :
የቆላ ማሽላ ቅጠሉ ሰፍፊ ለዉ አባቴ 😘ዳረኝ ሳልልህ በጥፊ😂😂😂እኔ አደለሁም ግጥሙ ነዉ😂😂😂የቆላ ማሽላ መሀገሉ መገድ ተወኝ አላልኩሞይ ችላ እያሉ መዉደድ😂😂😂
2026-10-08 23:43:06
10
የገብርኤል ልጅ☦️❤️🙏 :
ዱሮ እረኛ ሳለሁ ይችው ነበረይ ትረቴ 😐😁🤨🥰
2026-10-09 06:39:23
1
Rነኝ◆ ታዛቢዋ◆🦋➺ :
የሸኮራ አገዳ ቅልጥሙ ዘጠኝ እኔም አገባለሁ አለህ ቢሰጠኝ ለግጥሙ ነዉጂ አግብቻለሁ😂😂
2026-10-08 23:05:45
2
እድል ያሰረውን ምኞት አይፈታውም :
እነሱም ይላሉ ዱረየ ልጂ ወዳ እኔም እላለሁኝ ወድ ከሱ ወዳ ልነቀስህና ያበጠው ይፈዳ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-09 11:34:51
3
የሂወት ጎዳና😢❤👈 :
ሰው ሁሉ ጎበዝነው ግጥም ገጣሚነው እኔ መቼገረኝ እቃዬን ላጥብነው😂😂😂😂 እማዋ ኮሜተሮች ይመቻችሁ🥰😂😂😂😂
2026-10-09 14:19:49
4
➲ትንቯለል➻አቨራ🧕 :
የታመመው በጉ ሀኪሙ ቀበሮ አቃቢውም ተኩላ ምስክር ዝንጆሮ ዳኛው ጂብ ሆነና ጉድ ፈላ ዘንድሮ[Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-08 21:02:43
7
ꦊL⃠i⃠j⃠❥ꦋK⃠e⃠d⃠u⃠❥☪ :
ወነው ኮሜንታተሮች ትለያላችሁ ላይክ አርጉኝ እየመጣሁ ላንብብ
2026-10-09 13:05:02
7
↪️ሞዛዛዋ 💔Ⓣ📚 :
የሠማይ ስባሪ ከማቤት ይገኛል አሁን መናፈቄን ማን ይነግርልኛል🥰😂
2026-10-08 19:51:32
3
ልጅ➳tij➳የናቷ❤️ :
እየው እዛማዶ የነብሩ መገድ እደት መታደልነው እረኛን መውደድ ቅመሟን መውደድ አይግጥም😂😂እችላለሁኮ😁😁😁
2026-10-09 20:10:49
3
❥︎𝐅𝐚𝐟𝐢 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👸ꨄ︎ :
ብርቱካን በልቸ ሎሚ ሎሚ አገሳኝ አተ እደምን አለህ እኔን ጤና ነሳኝ😂😂
2026-10-09 01:17:27
3
≛͙⃝መድሀኒአለም✺⃟አለ≛͙⃝✝ :
ያገባም አገባ የታጨውም ታጨ እኛ ብቻ ቀረን ኮሜንት እየቀጨን🤣 ባልም አላገባ ጨውም አልደቁስ እንዲሁ እኖራለሁ አለምን ሳጨስ 😂 ምን አገባኝ🤣🤣
2026-10-09 09:56:39
1
►⃪⃝⃘🅝︎ቾ𝄞የባ✺⃟ቦዋ✺⃟ንግ ≛⃝ስት❥⃝🤟 :
እስራው ጎማዳ ማገቻው ገመድ ዋብሎ መቅረት የሩቅ ሰው መውደድ😢😢
2026-10-09 03:29:04
3
zeki balemehatebu 💒 :
የክትክታ ሞፈር አባጣ ጎርባጣ ታዉ አባቴ ዳረኝ አመል ታላወጣ እኔ የለሁበትም😂😂😂
2026-10-09 18:53:24
0
➺𝑟𝑖𝑐ℎ💋ቀውሷ🦋 :
በሰባራ ፎሎ ውሀ አይጠለቅም እኔ እወድሀለሁ ያንተን ግን አላቅም የመስከረም አበባ የህዳር እሸት ሰላም እልሀለሁ ቨዚህ በኮሜንት😂😂 ግጥም ከኔ ወዳ😳😳ቀውሼ መቅረቴ ነው የሚያሳዝነኝ
2026-10-09 18:24:11
0
💫H 💫አደበኛዋ🤭 :
😁የሠማይ😁ስባሪ። ከማቤት 😁😁ይገኛል😂😂የኛመገናኛ🤭መናም😂😂ይመስለኛል🤣🤣👍
2026-10-09 01:08:57
0
ስራፈት ሁላ :
እረ ኮሜቶች ይመቻችሁ🤣🤣🤣
2026-10-09 00:24:13
1
@lij✪⃝susu≛⃝ 🧕❤️ :
😂😂😂😂
2026-10-08 18:57:34
1
የመሲ ሸጋ እህት❤❤❤❤ :
እኔ ብቻነኚ በቃ ግጥም የማልችለው😂😂
2026-10-09 10:06:47
1
ሰኒ ጎንደሬዋ የገብርኤል ልጂ 💒💒👈🤲 :
ሀቭል ላድርግና ልሰርህ ከአንገቴ መቸም አረሳህም ካልጠፋ ህይወቴ 💖 አውሯፕላን ሄደ በሠማይውታኮ ልቤ አልተመለሠም ወደአንተ ተልኮ 💖💖
2026-10-09 02:05:14
3
➳🎶 ፍቅር 💯✅ :
የፍቅሬ 🌹ሀሁ🌹ነው የመጀመሪያየ፣ ፈገግታህ ሳቄነው ቁርሴና ምሳየ።
2026-10-09 07:07:29
0
🦋𝑙𝑖𝑔 𝑠𝑢𝑠𝑢🍫 የማዘሯ✍️☪️ :
ባሌ ጠፋኚ🥺☹️
2026-10-09 19:17:46
0
ኾኾብ💖 ፅባሕ 🌟 :
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂ማን ነዉ እደኔ በኮሜት ፈታ ያለ 😉😉 ዝሮ ይመቻቹ 🥰🥰
2026-10-09 16:20:06
0
ሳአድየሰደሙጃዋ :
ፓርት2ይቀጥልልንልቀቀው😂😂😂😂🥰🥰
2026-10-09 16:39:29
0
To see more videos from user @sonyabc575, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
축구부랑 사귀는방법 알려주세요
Hnji 😈🙌🏼#creatorsearchinginsight #attitude #attitude_status #viral_video #growaccount @𝘼𝙙𝙣𝙖𝙣_𝙎𝙖𝙣𝙙𝙞𝙡𝙖
#TikTokFilmTVCompetition #filmbreaker #moviereview #usmovies
Видео и треки в телеграмме Ссылка профил 😻🖤🎧#imovie #grustno_o5 #rek🇰🇬 #музыка #песня #рекомендации #videomontaj #❤️❤️ #моятиктоксемья #хачуврек #qirgizistan🇰🇬 #sedarjon
Máy xay sinh tố Philips HR2041 #tiktok #trending #trend #xuhuong #giadungtienich
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy