@daily_dan_et: ነፍስ ይማር Ethiopian famous Awra reaction member Eyu is dead by sudden cardiac case wish him rest in peace breaking news today #ethiopian_news #breaking_news #creatorsearchinsight

Daily Dan
Daily Dan
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 19:02:32 GMT
202748
10934
218
3098

Music

Download

Comments

al_muzemilll
zekisultan :
አጥፍቶታል እኮ እረ ተው በሰው አትጫወቱ
2026-10-08 19:31:34
58
binihope16
Bini Perspective ◂● :
አቦ አትቀልድ 😳 በማርያም
2026-10-08 19:35:19
82
tesfemak
Tesfaye :
የብሩክ አካውንት ሀክተደርጎ የውሸት ነው በሉን ይሄን አንችልም መቀበል አልገባችሁም ምንያህል ቅርብ እንደሆን youtube ላይ የሚከታተላቸው ነው የሚገባው ስሜቱ
2026-10-08 19:40:15
133
bezu90
🌸Ms classy🌸 :
ይሄን ማመን አልችልም በእግዜር ውሸት ነው በሉ
2026-10-08 19:47:03
20
fort.3434
Fortiv :
Telba hiywot 🥺
2026-10-08 19:30:10
29
sayminas
say true :
ምንድን ነዉ ምትለዉ ጎረቤቱ እኮ ነኝ አንዴ መቼ ነዉ በዚህ ሰአት ሰዉ ጋ አይደወል
2026-10-08 20:17:27
2
user1246605799740
ፍሬ ነኝ የነ ዛዘር :
በጣም ነው የደነገጥኩት ተኝተን ማንነሳበት ዘመን ደርስናል ተግተን እንፀልይ እርግማን ዘመን
2026-10-08 19:43:29
24
tsigeredaabebe943
Tsi-ኑ ተስፋ :
በጌታ ስም ውሸት ነው በለኝ
2026-10-08 19:33:07
11
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
በፈጣሪ ቆይ እንዴት ሲያሳዝን በፈጣሪ ባላወቅሁት ነብስ ይማር
2026-10-08 19:34:32
9
dj.truth3
dj truth :
ere bemikael😰😰😰
2026-10-08 20:58:56
0
fetena1912
Christy Rare 💎 :
በጌታ አትቀልዱ
2026-10-08 19:40:21
0
mysise
@geni📸 :
በቃ ማርጀት ቀረ ማለት ነዉ🥺😢
2026-10-08 20:32:43
4
bata39et
tewahido himanite :
ኧረ አይመስለኝም ተዉ
2026-10-08 19:37:36
7
newphase01
Girumeziman :
painful to hear
2026-10-08 20:57:53
0
santos.md14
Santos MD :
[Teary eyed]
2026-10-08 20:16:02
0
henii_79
Heni..ba 🔝 :
በቃ ሰው ማለት እንዲ ነው ዛሬ ታይቶ ነገ የሚጠፋ እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው በስመ አብ በጣም ነው የደነገጥኩት
2026-10-08 20:38:48
2
suraphel26
suraphel26 :
አረ ጭስ 🥺🥺🥺
2026-10-08 19:08:25
8
abita12340
abita glazing :
real new
2026-10-08 19:45:28
0
sweet.lm.sweet
Hany :
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 💔💔💔
2026-10-08 20:30:52
1
mesi1921
መሲ አክሰንት 21👑🦁 :
በፈጣሪ🙆😢
2026-10-08 19:38:21
3
atdmx
ant dmx :
በእየሱስ ስም
2026-10-08 19:35:29
2
m_a_t_i18
MAŦIYAS♰ :
We lost him it's heart case 💔
2026-10-08 20:22:09
2
bersh761
Bershየማንቼው🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ይሄ ውሸት ነው በሉኝ እየቀለዳቹ ነው ግን
2026-10-08 20:30:38
1
nati2980
nati :
ግድ የለንም ወዳጆቼ ጨላማ ቤት እደምንገባ ካወቅን አስቀድመን ሻማ ገዝተን ቤታችንን እንደምናበራ ሁሉ ሞት መደምትባል ጨለማ ቤታችንን ከመግባታችን በፊት ብርሀን የሆነውን እየሱስን እንያወዝ እባካችሁ🙏
2026-10-08 20:50:56
1
ermiastafesse11
ermias :
ዳ የምርህን ነው
2026-10-08 19:59:15
1
To see more videos from user @daily_dan_et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About