@wasihun.landuber: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Wasu Gift 📦🧧 (ዋሱ ስጦታ)
Wasu Gift 📦🧧 (ዋሱ ስጦታ)
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 08 October 2026 19:17:07 GMT
40293
2657
246
113

Music

Download

Comments

m8605079
አለህምድሊላህ አለኩሊሀል :
አባቴ ካሀዉራሁት 2አመቴ😰😰😰ግን ናፈቆኛል ተጣልተንነዉ😭😭😭
2026-10-09 08:24:35
31
onedey279
🦋ንፁህ ልቧ👸🏻 :
አብሬዉ ቁጭ ስል የዉስጡን የሚያወራኝ እኔ🥺
2026-10-09 16:14:12
43
user158599615341
የነገን"ማን"ያዉቃል?💞 :
በጧት ተነስቶ ቁጭ ብሎ ሳገኘዉ ቀንቅልፌ ስነሳ አይኔን እጨቆኩ ወደሱ እሄድና ከሽረጡ ግብት ፀጉሬን ድብስ ያደርገኛል የዉዲ አባት 😘😘😘😘 ማነዉ እንደኔ አባቱን ዉዲዲዲ የሚያደርግ 💋💋💋
2026-10-09 12:49:43
49
fiker24257
🦋𝕗𝕚𝕜𝕖𝕣▾የሰማዕቷ ልጅ🌿፮` :
የአባት ስሙንእጁ መልኩንለማናቀው እስ😥😥😥
2026-10-09 12:58:33
23
aneesaheem
አባቴ ስብራቴ 😭😭😭😭 :
ከረፈደ ሆነ የገባኝ😭😭😭😭😭
2026-10-09 00:26:05
16
hawlet1459
hawlet❤🔐 :
ሳላውቅለት የኔ ውድ አባት ሞት ቀደመኝ 🥺🥺
2026-10-09 10:08:31
6
seid7288
Seid :
ለምን ይሆን
2026-10-09 07:09:40
2
demekuhabtieascha
💒21 እናቴ⛪️ :
የኔ ብቸኛ አባት ክፉህን ያርቅልኝ🥰
2026-10-09 14:52:25
8
seadilove16
سوسو 🚔 بنت احمد↪️🌏 :
የኔውማ ይለያል ሥሥቴዋ እውጭ ሶላት መሥገጃ አለው እዛ ከመግሪብ እሥከ ኢሻ ብቻውን ነው የሚቀመጠው መግሪብንም ሰግዶ ቁጭ ኢሻንም ሠግዶ እዛው ቁጭ ይላል ና እሥከምንለው አይመጣም ሥንጫወት የሠው ሥም አናነሣም ይቆጣናል የኔ አሏህ ይዘንልህ ሥብራቴዋ 😭😭😭😭😭💎💎
2026-10-10 00:38:02
4
naziyakhatoon121
እዩ ነኝ የሀኒ እህት :
ስደት ገና ብዙ ያስተምረናል😥
2026-10-08 23:29:09
5
trust4798
XEKAXA :
እ
2026-10-09 05:03:05
0
mekide87
2121 :
አቦ ተውኝ ደካማ ጎኔ አባቴዋ ❤የኔ ናፍቆት እስከማገኘው ቸኩያለው🥺ናፍቆኛል አውርቸው አልጠግብምእኮ!
2026-10-09 18:35:28
2
user258781478833
Z❤️A :
በጣም ቀስበቀስ የሁሉም ምክንያት ይገበናል
2026-10-09 15:38:27
2
e982628
E💧ኩ🤴 :
ሳህ ወላሂ አባቴዋዬ ከበረዳ ቁጭ ይላል ሁል ጊዜ ወይኔ የሚመክረኝ ምክር አባ የመኖሬ ሚስጥር የመኖሬ ትርጉም ❤
2026-10-09 22:38:44
1
wasihubekele0
wasihun :
ስንበስል ሁሉም ነገር ይገባናል!! አንዱ 🤙
2026-10-08 20:53:14
3
konjityeee
✍️🫰𝑯𝒂𝒓𝒆𝒈𝒊𝒕𝒖❤️‍🩹💫 :
🥺🥺ለምን ዉስጤ ተረበሽ🥺🥺🥺
2026-10-09 19:28:53
1
foz459
fozi✨ :
አባየ🥰
2026-10-09 11:18:30
1
hayat_tesma__22
አደበኛዋ የእናቷ አፍቃሪ👰 :
🥺🥺 ሲተክዙ እኮ ነው
2026-10-09 12:03:48
1
welo700
ቲቲሻ :
እናቴስ ከሐጃ ስከድ የምትታደለውን ልውጥ ነገር በመቀነቷ ይዛ ስመጣ ጠግባ ይመሥለኚ የነበረውስ 😭😭😭😭 እናት ስሖን ገባኚ
2026-10-09 22:04:23
1
hyiwet3
ልጂ ሂወት< ከሺዋ>🇨🇬🕊 :
እኔ ደሞ አብሬዉ ቁጪ እል ነበር እግሩ ስር ለማንም የማያወራዉን የዉስጡን ይነግርኛል የኔ ዉድ አባት🥰🥰 ደሞ የመጀመሪያ ልጂ ስትሆኑ አይይይ የሚሰማዉ ስሜት♥️
2026-10-10 15:10:03
2
.e2032
🇪🇹ኢሉ ቀብራራዋ ንግስት🇸🇦 :
ለምንድን ነው ንገሩኝ በቅንነት🥰🥰🥰
2026-10-10 15:35:28
1
e0271869
ኩኬለሽ ማሪያም እናቴ✝️🙏❤ :
ለማስደሰት ያብቃን የኒ ውድ አባተ🥰🥰🥰
2026-10-10 06:31:18
1
seadaali603
Seada :
ወላሂ ሱቢሂን ሰግዶ አይተኛም የኔ ውድ አባትከኪታቡ ጋር ነው ከመቅሪብ እስከ ኢሻ ድረስ ውጭ ላይ ብቻውን ቁጭ የኔ ብቸኛ
2026-10-10 19:07:54
1
meseriyadh
ሪያድ አልባሳት :
እ ገባህ ጥሩ
2026-10-08 19:27:03
0
To see more videos from user @wasihun.landuber, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About