@apostolic_answers4:

Apostolic answers
Apostolic answers
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 19:17:48 GMT
176158
12375
481
2996

Music

Download

Comments

eyob8487
eyob fkadu :
ባንዲራን ከእምነት ጋር አታያይዙት የ ኦርቶዶክስ መለያ መስቀል ብቻ ነው
2026-10-08 22:42:25
441
motherqeefn
mother Queen :
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የቤተክርስቲያናችን አርማ ያለበትን ነው መከተል ያለብን
2026-10-09 03:55:47
271
abduleqni
@@bduleqeni8909 :
አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ የክርስቲያን ባንዲራ ከሆነ ለምን እነ ራሺያ እና ብዙ የክርስቲያን ሀገራቶች አይጠቀሙትም
2026-10-09 03:16:45
72
sila.hafee
እናትዬ💋💋💋💋 :
ልደት ጎበዝ ነው🥰🙏
2026-10-09 00:18:40
68
habesha.321
Jemal ethio :
እና ግብፅ ያለው ኦርቶዶክስ ሌላ ነውዴ
2026-10-09 03:45:45
29
godolyas07
ጌታሆይ ይቅር በለኝ( 18 12 12)🤔🤔🤔 :
👏👏👏 የትኛው ባንድራ ቤተክርስትያን አይወክልም
2026-10-08 20:44:18
75
brhanegebre0
Brhanegebre :
የትኛውንም ባንዲራ ቤተክርስትያንን ኣይወክልም።ሲጀመር ቤተክርስትያን ከ ባንዲራ የፀዳች መሆን አለባት።ከተጠቀመችም ደሞ ሰላምን እና ተኣፋን ሚወክል ነጭ ከለር ቢሆን ባይ ነኝ።
2026-10-08 21:06:12
31
gorillafox.ai
ኦኔስሞስ AI :
እውነት ለመናገር ከኢትዮጵያ ባንዲራ ይልቅ የኦሮሚያ ባንዲራ ለቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ይቀርባል።እኛየስላሴ ልጅኑትን ስንቀበልና ስንጠመቅ አንገታችን ላይ ቤቱክርስቲያን አንገታችን የምታስርልን ባለ 3 ከለር ክሩ ጥቁር ቀይና ነጭ ነው።የኦሮሚያም ሆነ የአባ ገዳ ባንዲራ ከባለ 3 ከለር ማህተብ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ሳለ በጭፍን ጥላቻና ዘረኝነት ብቻ የሰራነውን ስራ እንኳን ዘንግተን በራሳችን ላይ ጎል እያስቆጠርን ስለሆነ ስንናገር እያስተዋልን ይሁን።።።
2026-10-09 04:37:15
28
andu5725
andu ጎጃሜው :
አንተ ትክክል ነህ እነሱ መንፈሳዊ ህይወቱን ሳይሆን የሚያራምዱት የብሔር ፖለቲካ ስለሆነ ነው ትክክለኛ ለሰማያዊ ጽድቅ አስበው አይለም
2026-10-09 00:03:42
47
yoni.arsii1
Yoni :
ወንድም እኔ የክርስቶስ ተካታይ እንጅ የምንልክ ተካታይ አይዴለሁም
2026-10-10 14:25:32
6
hsm132129
ዘ-ሩፋኤል :
ሲጀመር ይሔ የክልሉ ባንዲራ አይደለም እኮ የአባ ገዳ ነው
2026-10-10 02:44:50
23
joo_seph1
joo_seph :
የፈለገውን ባንዲራ ለብሶ መዘመር ይችላል ማንም እግዚአብሔር ቀለማትን ሰጠን አንጂ በባንዲራ ቀለም አምልኩኝ አላለ የራሳቹን ተረት የቤተክርስቲያን ስርአት ነው አትበሉ።
2026-10-09 04:04:19
5
samiaman533
Sami# Abushe #🇪🇹 :
ቆይ ኦሮቶዶክስ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለው እንዴ ሌላ አለማት ላይ ያሉ ቤተክርስቲያናት እንግዲ አይጠቀሙትም የምትለውን ባንዲራ ደግሞ ስለ ሰው ልጅ መዳን የምታስተምር ቤተክርስቲያን ሰው በሚገባው ቋንቋ የማስተማር ግዴታ አለባት በሁሉም ነገር አንድ እንሁን አይባልም። የአስተምሮቱ ወና ነገር ላይ መበርታት ይሻል የማንንም ባንዲራ ስለያዝክ አትፀድቅም አትኮንም
2026-10-09 01:17:12
6
user4254434510004
shme 430 :
እየሱስ እኮ አይሁዳዊ ነው
2026-10-09 01:25:21
7
asesharolam
Ase :
ጌታችን መደንታችን እየሱስ ክርስቶስ ለኢትዮጵያን ብቻ ነው እንዴ የሞተው ?
2026-10-09 08:30:08
6
tesfagebre20.com
user7017763767257 :
አንደበት ማንነትን ይገልጻል ልደትን አወኩት ታዘብኩት
2026-10-08 22:20:32
15
yisak.the.godoliya1219
እናት ቅድስት ኢትዮጵያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ :
ስሕተት የለብሕም ቅድስት ቤተክርስቲያን የሐገር ባንድራን እንጂ የክልል ባንዲራ መጠቀም የለባትም
2026-10-09 06:30:50
6
tadessemeshesha6
የደብረ ወርቅ ብላቴና :
ሰው አሞታል ማንም ሰው ጨልሞበት እንደራሱ ሀሳብ ነገሮችን ማድረግ ይፈልጋል ሀይማኖት ክልልና ዘር አይወክላትም ሲኖዶስን መከተልም እየቀረ ነው እንዲህ ከቀጠለ የክልል ሲኖዶስ እንዲቀጥል መፍቀድ ነው
2026-10-09 02:40:23
5
dnbini16
ታኦሎጎስ :
ዲ_ን ሲራክ በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ያበርታህ
2026-10-11 11:52:35
3
cherubest2
cherubest2 :
በትክክል
2026-10-09 10:08:15
1
fkre211
fkre211 :
ለምን ራቁታችንን አንዘምርም በቀለም ከምንጣላ
2026-10-09 12:43:26
4
bges248
Mosaic English!!! :
ይሕች ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንጂ የክልል አይደለችም
2026-10-10 22:15:33
3
zizanegn875
Ezedin :
ይለበሳ አለምላይ ያለ መስጊድ ሁሉም ይለያያል ባንዲራም የለውም የእምነት ቦታ
2026-10-09 07:17:59
1
dajanee199
Dajanee ⬛🟥⬜ WDB :
ye timket kir
2026-10-09 12:57:06
4
.12235312
ንስር አሞራ1223 :
የከተማ ልጅ ጓደኛ ካላችሁ እድለኛ ናችሁ
2026-10-11 09:45:29
0
To see more videos from user @apostolic_answers4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About