@ab_el23: ዛሬ ላይ ነገ እርግጠኛ ለማትሆንባት ህይወት ስትደክም፣ስታቅድ፣ስትሮጥ፣ስታትር ... ከሰዎች ጋር በትንሽ ነገር ስትጣላ ውለህ...እንዲህ የምታውቀው ሰው በአንድ አፍታ የለም ሲባል!ያ ሁሉ የአመታት ልፋትህ፣ሩጫህ፣ ከሰዎች ጋር ተቀያይመህ የሰበሰብከው ነገር በሙሉ ጥሎ ለመሄድ ሰከንድ በቂ እንደሆነ ይገባሃል። በዛ ላይ ​ሞት እንዲህ በወጣት ላይ ሲጨክን ስታይ የህይወት ትርጉም እራሱ ይጠፋብሃል። ነፍስህ በሰላም ትረፍ እዮያችን💔

Ab_bella
Ab_bella
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 19:45:43 GMT
5176
277
5
18

Music

Download

Comments

yasuni98
yasuni :
ስሚ ጭስ 🥹
2026-10-08 20:22:04
0
sayminas
say true :
ምንድን ነዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ እኮ የምር ነዉ መቼ ነዉ
2026-10-08 20:07:39
1
aba_zegiyorgis_23
ወልደ መድኅን'' :
ኪዳነምህረት በእቅፏ ታኑረው 😭😭😭
2026-10-08 20:00:54
1
abelamarley
Abela Marley 🇯🇲🦅👆 :
💔
2026-10-08 20:39:10
1
sinu1502
ኖላ+ማክሪ🌍 :
😭😭😭
2026-10-08 21:07:36
0
To see more videos from user @ab_el23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About