@ekru6724: የትናችሁ 🤔🙄🤣🤣🤣🤣👑👑👑

ብድር አጠይቁኝ እራሴን ያመኛል  ✌️🤛🧕
ብድር አጠይቁኝ እራሴን ያመኛል ✌️🤛🧕
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 08 October 2026 19:47:22 GMT
8949
197
66
33

Music

Download

Comments

hiwotgesese
Hiwot✨ :
12 አመት አልበቃ ብሎኝ 2ኮሌጅ ጀምሬ መዳም ቤት ልመረቅ ነው🤭
2026-10-09 12:59:31
8
.umu.zahir
لاتحزن ان ﷲ ماءنا🍫UMU ZAHIR :
እኔ ከ 0 እስከ 9 ስማር አንድም ቀን እሄ ነገር አልገባኝም ብዬ ጠይቄ አላዉቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-09 15:47:35
3
hayathussen19
ሀዩ ነኝ የወንድሜ እህት E💪መከበሪያየ :
የመዳም፡አቡላንስ፡ሆንኩ፡ማሪየ🥹🙋
2026-10-08 20:06:35
2
user1378143912250
رنا محمد 🥰 :
ወላሂ በዛ ስናደድ አሁን ደግሞ መዳም አበያ አምጪ ካለች ቡሀላ ሀሳብ ስቀይር
2026-10-08 20:54:41
2
hayuti.ahmd
hayuti👩 :
ዶክትሬት ተመረኩኝ🤣
2026-10-10 05:56:32
0
user194390333583
የኮሬቧ :
የማዳም መካኒሳ ገታች 😁😁😁
2026-10-08 20:36:18
2
user56957455675434
የወግድዋ :
ኮሜንቱ ሁሉ እዚህ ቦታ ነኝ እዚህ ነኝ ይላሉሣ ይህ ሁሉ ጎበዝ ተማሪ ነኝ እያላችሁ ነው [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]እንደዛ ከሆነማ እኔም አየርፕላን እያበረርኩ ነው
2026-10-09 11:44:01
0
elham.seid810
Elham seid :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳኡድ በርሃ ነኝ ውዴ
2026-10-08 19:56:51
0
z40445
ምዓዛ መኮነን☺💚صص١ :
ጭራሽአልተማርኩም😂
2026-10-10 21:56:27
0
user3520442338143
Mediiii 😘🧕 :
የኔ ውድ እኔሥ አላሥወጣቸውም ነበር 😂😂😂አንችንም ብር ልጠይቅ ነበር ሥምሽን አይቸ ዝም አልኩ 🤗🤗😁😁😁
2026-10-09 19:28:57
0
itshaymi8
Haymi 🍫 :
በዛውም ረባሽና የፎረፈ ተማሪ መዝግበው ሚሰጡትንም ጠይቂልኝ ለማወቅ ያክል 🧐🤣🤣
2026-10-09 18:08:58
0
user6976331811105
azi2121 :
ከዛስ የጠዋት ከሆንን ከሰአት አንጠራም ብለን የምጠይቀውስ አለፈና አሁን ተመርቀን የመዳም ከዳማ ሆንን
2026-10-09 15:33:39
0
adamtachewasres
Absalom Adiam :
ስራ ሳጣ ማስተር ጀመርኩ😆😆😆😆
2026-10-10 07:47:59
0
beniyast
messi woloyewa :
እኔማ ቅጥል ነበር የምለው
2026-10-09 16:24:25
0
addise21
Addis ምዕራፍ :
የምር የትናችሁ😂
2026-10-10 07:50:42
0
user72721623043056
🦋🌏ኢስላም ነው ሂወቴ🌍🦋 :
😂😂😂eyetetashi
2026-10-08 20:23:51
0
user94817697617
¶..𝖑𝖏𝖎 .🅜ቾ..ቁጥቯ.¶ :
እኳን 12.ድረስ ያለፋሁኝ ወላሒ ከ8.ነው አቋርጨ የመጣሁት🤣🤣🤣
2026-10-10 07:30:43
0
.umu.zahir
لاتحزن ان ﷲ ماءنا🍫UMU ZAHIR :
ሌላዉ ተዪዉና ስምሽን ተመችቶኛል🧐🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-09 20:02:47
0
ni214764
Neima :
እኔ አለው አይደል ፊትለፊት ካሎነ አልቀመጥም ይረብሹኛል እያልኩ😏😏 አሁን የማዳም ልጆች ሊያጨልሉኝ😅😅
2026-10-08 22:56:07
3
adsi265
Adsi Queen👸🍫 :
እንዴት እንዴምያነድዱ😂😂😂
2026-10-09 14:07:52
0
my.love.mom211
💝ሀዩቲ💝 :
እረ ተይኝ ሆድ ይፍጀው😂😂
2026-10-10 10:28:36
0
mehemed.mehemed041
seada :
እኔ እኳንልጠይቅ ባይጠይቁኝለራሴ ፍቃደወሊሂ አይይይ
2026-10-10 22:46:37
0
user36039329549986
hayatu 💝💝💝 :
ቶሎ ተዴዉሎ መምህሩ እስከሚወጣ የምቼኩለዉ እኔ😜😜😜😜😜
2026-10-09 17:46:22
0
zinet.yimam86
Zinet Yimam :
አለሁሽ
2026-10-09 14:20:39
0
bintmuhammed23
bint Muhammed 23 :
🤭🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-08 20:04:46
0
To see more videos from user @ekru6724, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About