@gailan_rwandzi:

𝙂𝙖𝙮𝙡𝙖𝙣 🇩🇪
𝙂𝙖𝙮𝙡𝙖𝙣 🇩🇪
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 08 October 2026 21:04:14 GMT
938
179
6
3

Music

Download

Comments

.ix.069
Osman🖤 :
Jarg🖤
2026-10-09 06:05:00
1
x9shnaw.00
𝘉ú𝘳𝘢𝘬, :
Gaylan🩶
2026-10-08 21:30:43
0
hama_lak525
HAMA🖤 :
❤️❤️❤️❤️
2026-10-09 04:50:10
0
edmeadszweda
H B O 🫀🙂‍↕️ :
🥰🥰🥰
2026-10-08 22:29:16
0
sun_life11
𓆩♡𓆪 𝓢 𓆩♡� :
❤️❤️❤️❤️
2026-10-08 21:54:46
0
rhem3449
:♥:🥀؏ــتب𓆩𝟏𝟐:𝟎𝟎𓆪🥀 :
♥️♥️
2026-10-09 06:52:47
0
To see more videos from user @gailan_rwandzi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💬የነርቭ ህመም ምልክቶች‼ ◾የነርቭ ህመም መንስኤው ምንድን ነው? ⋄ የዲስክና የመገጣጠሚያ በሽታ ካለ ⋄ ካንሰርና ሌሎች የሰውነት እብጠቶች ⋄ ኤች አይ ቪ  ⋄ የስኳር ህመም ⋄ አደጋ  ◾የነርቭ ህመም ምልክቶች : ⋄ መደንዘዝ  የስሜት ነርቮች መጎዳታቸውን የምናውቅበት የመጀመርያው ምልክት የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ ሲፈጠር ነው ⋄ ህመም ሌላ የነርቭ ህመም ምልክት የሚሰነጥቅ ወይም የሚያቃጥል የህመም ስሜት ነው። የዚህ አይነት ስሜት እጅ እና እግር ላይ የሚፈጠር ሲሆን ከሌላ የህመም ስሜት ይለያል ⋄ የጡንቻ ድካም ጡንቻ እንዲንቀሳቀስ የሚያደርገውን መልእክት የሚያስተላልፉ ነርቮች ላይ የደረሰ ጉዳት የጡንቻ ድካም ይፈጥራል። አልፎም ጡንቻን የመቆጣጠር ችሎታ ሊያሳጣ ይችላል  ⋄ የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር ወይም መንገዳገድ ሌላ የነርቭ ጉዳት ምልክት ነው። ወድቀው ሊጎዱ ስለሚችሉ ይህን ምልክት ችላ ማለት የለብዎትም። የነርቭ ጉዳት አእምሮ የሰውነትን እንቅስቃሴ በአግባቡ እንዳይቆጣጠር ያደርጋል። ይህ ሁኔታ ወድቀው እንዲጎዱ ሊያደርግ ይችላል። የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር የፓርኪንሰን ህመም ምልክትም ሊሆን ይችላል ⋄ የጡንቻ መሸማቀቅ የእንቅስቅሴ ነርቮች ላይ የደረሰ ጉዳት የጡንቻ መሸማቀቅ እና መሳሳብ ሊያመጣ ይችላል። የጡንቻ መሸማቀቅ እና መሳሳብ በራሱ የተጎዱት ነርቮች ላይ በሚፈጥረው እንቅስቃሴ ጉዳቱን ሊያባብስ ይችላል ⋄ ከባድ ራስምታት   የኤሌክትሪክ ንዝረት የሚመስል አጭር ግዜ የሚቆይ ከባድ ራስምታት የነርቭ ጉዳት ምልክት ሊሆን ይችላል። ህመሙ የኦሲፒታል  ኒውራልጂያ በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል። ኦሲፒታል ኒውራልጂያ አንገት ላይ ያለ የነርቭ መቆንጠጥ በሽታ ነው። ህመሙ የላይኛው አንገት ክፍል ወይም ጭንቅላት እና ጀርባ ላይ ይፈጠራል ⋄ የላብ ችግር የሰውነት አካልን የሚረዱ ነርቮች ሲጎዱ አውቶኖሚክ ኒውሮፓቲ የሚባል ህመም ሊያስከትል ይችላል። አውቶኖሚክ ነርቮች ሲጎዱ የላብ ችግር ሊፈጥር ይችላል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ላብ ሲፈጠር ሌሎች ላይ ደግሞ የላብ መቀነስ ይታያል። ላብ በአግባቡ ካልመነጨ ሰውነታችን ሙቀቱን በአግባቡ መቆጣጠር አይችልም። በከፍተኛ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት ችግሩ ይገዝፋል ⋄ ሽንት ቤት መመላለስ የሽንት ፊኛ ሽንትን በደንብ እንዲይዝ ብዙ ነርቮች አብረው መስራት አለባቸው። የነርቭ ጉዳት ሲፈጠር የሽንት ፊኛ ሽንትን ቶሎ ቶሎ ለማስወገድ ይሞክራል። የነርቭ ጉዳት የሽንት ፊኛ ጡንቻዎች የሚያደርጉትን መኮማተር እና መላላት በተገቢው መልኩ እንዳያደርጉ ያስተጓጉላል  ◾መፍትሄ እና ህክምናዉ : ⋄ እንደየ ህመሙ ደረጃ ማስታገሻ መድሃኒቶች መውሰድ ⋄ ፊዚዮቴራፒ  ⋄ የአኗኗር ዘዬ ለውጥ(እንቅስቃሴ ማከናወን፣ጤናማ አመጋገብ መከተል፣ሲጋራ አለማጨስ...) ⋄ በአጠቃላይ ምልክቶችን በመለየት ማከም ✨✅

About