@derejeteshome211: ትንቢተ ታምራት ነገራ ሊፈፀም ይሆን? እኔ የምፈልገው ይሄን ነው! አለች ድምፃዊት ሄለን በርሄ!!

Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 08 October 2026 22:29:10 GMT
108823
3572
302
976

Music

Download

Comments

frewoini.mekonnen
Feven :
No no posible hhahaha we Eritrea 🇪🇷
2026-10-09 11:36:59
4
fthirai1
sqta :
point exactly nice pravo
2026-10-13 08:54:16
0
alemnewgedamu
alex 221 :
በዚህ በሰለጠነ ዘመን እንደዚህ የሚስብ ሰው ማገኘት ከባድ ነው። በዩኒስኮ ይመዝገብ የምትሉ
2026-10-09 07:17:01
19
fikireteshome24
@fikireteshome :
ማዉራት ቀላል ነዉ
2026-10-09 03:33:24
34
girmabekele188
188 :
የት ጠፋ ታምራት ነገራ፡፡፡
2026-10-09 01:03:39
13
m.h50471
M H :
Funny people
2026-10-08 23:26:27
12
filmontf3
Filmon 🇪🇷 🇨🇦 :
dream is free
2026-10-09 13:45:43
4
solomonissak8
SOLOMON ISSAK :
አይመስለኝም ኢትዮጵያ ምትቀጥል😂
2026-10-09 01:54:26
4
ethiohabesha144
Ethio Habesha :
ታምራት ነገራ የመሰለ ጀግና ቢናገርም ያምረበታል። በብልጽግና አፍ ሲሆን ግን ያቅለሸልሸኛል። የሀገር ፍቅር ስሜቴ ይጠፋል ። ታምራት ነገራ ድሮም ጀግና ነው👌
2026-10-09 15:53:08
6
teshomedebebe0
TD :
ባልበሰለበት ጊዜ የተናገረው ካልሆነ በስተቀር የት አለም ላይ ነው አንድ ሀገርን እንደዚህ ማድረግ የሚቻለው ?
2026-10-11 00:02:41
2
d475_oslo
d475_u :
ኤርትራን እንዳልከው ማድረግ አንችልም፣ ትግራይን እና አማራ ክልል መቆጣጠር ያልቻልን🙈 ምኞታም
2026-10-09 08:27:46
13
shemsumohammed62
shemsumohammed62 :
በኛ ላይ ልሆን የማንወደውን በሌላ
2026-10-09 11:06:42
4
abdesha8
Abdesha🇪🇹🇪🇹 :
Aseb port for 🇪🇹🇪🇹Ethiopia
2026-10-09 12:29:23
1
westside5005
WESTSIDE 🦈 :
pray please
2026-10-09 18:26:17
0
user49136016221060
አለሁ አትብይኝ :
እሂ ልክ አይደለም
2026-10-09 01:18:00
5
plane314
plane :
ከዛ በኋላ ከጉለሌ ወደ ፒያሣ መሄድ አሥቸጋሪ የሆነች አገር ሠርተን ቁጭ
2026-10-09 14:22:27
4
nojusesnolife0
ተስፋይ :
Dream is free
2026-10-09 18:52:42
1
www.tiktok.eritrea
keep going :
Dream is Free.
2026-10-10 11:28:18
2
menge3169
Mengesha Mano :
እኔ ሁሌም የማለመው ነገር ነው ግን እንዴት እናደርገው እያልኩ ብዙ ጊዜ አሰላስላለሁ::ግን ሰው እንዴት ይሄን ሃሳቤን ሳላወራ ይጋራል?
2026-10-09 20:47:21
2
hamjemal181
Hamje@peace :
ወደብ አይደለም ምንም ነገር ቢኖረን ሙስናና ውድቀት እንጂ ሌላነገር አልጠብቅም 5መርከብ ማዳበሪያ የተዘረፈባት ሐገርክ ነን ።
2026-10-09 21:20:06
1
usermule8021
ሙሌ ዲኮር 💍 :
የባህር በር ወይስ ወደብ 🤔
2026-10-09 18:07:36
1
sintayehu.woldegi
Sintayehu Woldegiorgis :
ትክክለኛ አባባል
2026-10-09 10:21:22
1
prophet_joy_chiro
X :
BTW he is Protestant
2026-10-09 16:28:40
2
temesgn.aragie
Temesgn Aragie :
እውነት ነው ከሾክ የተጠጋ ቁልቋል ሆንን እኮ
2026-10-09 03:03:15
1
daniel.abrham
danielabrham53 :
የእውቀት ጥግ ይሉሓል እንደዚህ ነው።
2026-10-09 07:41:31
0
To see more videos from user @derejeteshome211, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About