@inspire_mosi: #creatorsearchinsights ይህን ካላደረክ ወንድ አይደለህም! 1. አካላዊ ብቃት (Physical win) • ክብደት ማንሳት (Lift weights) • መሮጥ (Run) • መራመድ (Walk) • መዋኘት (Swim) 2. አእምሮአዊ ድል ብቃት (Mental win) • ማንበብ (Read) • መገንባት (Build) • መጻፍ (Write) • መማር (Learn) 3. የገንዘብ ብቃት (Financial win) • ችሎታዎችን መገንባት (Build skills) • ገንዘብ መስራት (Make money) • ንግድ መክፈት (Open businesses) በህይወትህ 10 አመት ወደ ፊት ለመድረስ ከፈለግህ፣ ይህን ታግለህ አድርግ ። ጠንካራ የህይወት ትግል: 1. በየቀኑ ከምሽቱ 3 ሰዓት መተኛት እና በጠዋቱ 10 ሰዓት መነሳትን ልማድ አድርግ። 7 ሰዓት እንቅልፍ በትኩረት ለተሞላ ቀን መሰረት ነው። 2. ጠዋት ላይ ማንበብ፣ መጻፍ እና የተረዳሀውንን ለ 100 ደቂቃ ማስተዋል እና ማሰላሰል ልማድ አድርግ። 3. ገንዘብ ሳይኖርህ፣ ሰውነትህ ሳይሻሻል ወይም ህይወትህ ሳይደራጀ ዘለህ ሴት አትውደድ። በመጀመሪያ ህይወትህን አስተካክል። 4. ርካሽ ህይወት ውስጥ የሚከቱ ነገሮችን አትከተል። ወደ ድብርትና ወደ አሳዛኝ ህይወት በጣም ርካሽ ትኬት ነው። 5.ምንም ቢሆን በሳምንት ለ 7 ቀን ስራ ። ለአእምሮ ጤናህ ምርጡ ሕክምና ስራ ነው። 6. በየጠዋቱ በቀዝቃዛ ውሃ ገላህን መታጠብ። ይህንን ልማድ አድርግ። ሰውነትህን ይፈውሳል። ለአዲስ ቀንም ያዘጋጅሃል። 7. ህይወትህን መለወጥ 100% የአንተ ዋና ኃላፊነት አድርግ። ለድህነትህ ወላጆችህን፣ ሁኔታዎችን ወይም ማንንም መክነያት አድርገህ አትውቀስ። 8. ከተፈጥሮ ጋር ወዳጅ ሁን። በየቀኑ ቢያንስ 30 ደቂቃ በፀሐይ ውስጥ ተራመድ። አእምሮህን ያጸዳል፣ ስሜትህን ያሻሽላል ፈጠራህን ያነሳሳል። 9. ከታታሪ፣ ተነሳሽነት ካላቸው ና ህይወታቸውን ለማሻሻል ከሚተጉ ሰዎች ጋር ተገናኝ። ክበብህ ሁልጊዜ ስለ ገንዘብ፣ ንግድና ስኬት ብዙ መወያየት አለበት። 10. የገንዘብ ችግርህን የሚፈታ እና ከፍተኛ ገቢ ሊያመነጩ የሚችሉ የስራ ክህሎቶችን ችሎታ ተማር። 11. ከወሲብ ፊልሞች እና ከግለ ወሲብ ሱስ ተላቀቅ። ህይወትህን ለማፍረስና ስኬትን በጣም ቀላሉ የሚያጠፉ መንገዶች መሆናቸውን አስተውለህ ከድርጊቱ እራቅ። 12. ለራሳቸው ፍላጎት ብቻ ቅድሚያ ከሚሰጡ ሰዎችን ራቅ። በህይወትህ ውስጥ ምን ሚና ቢኖራቸውም እነሱ ለስኬትህ ግን ትልቁ እንቅፋት ናቸው። ወንድ ሆይ ህግ ህግ ነው🫵 ⚠️ ❤️ Like 🔁 Share — ይህን ማስታወስ ለሚገባው ሰው ላክ። 🔗 Copy Link ➕ Follow — INSPIRE MOSI 📩 እና በልብህ ያለ ችግር ካለ፣ ወደ INSPIRE MOSI Inbox ግባና ሙሉ ታሪክህን ጻፍልኝ። በምችለው መጠን አዳምጥሃለሁ። ❤️‍🩹 🥷🏿 INSPIRE MOSI 🥷🏿 ቃሉ ከኔ፣ ለውጡ ከአንተ! 🫵🏿🔥

Inspire Mosi🥷
Inspire Mosi🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 03:16:17 GMT
47872
1496
39
286

Music

Download

Comments

jemilahmedin918
Jemil Ahmedin :
it is good advice
2026-10-09 10:38:16
5
tomch7
tomch7 :
Good advice[Pray]!
2026-10-09 17:18:21
0
geetuu.hm
Gech@HM :
it is interesting 🥰🥰🥰
2026-10-09 15:09:17
1
deep.man66
Deep Man :
informative 👍
2026-10-09 15:20:59
1
g.gi39
G² G² :
soso good idea👍👍👍
2026-10-09 16:45:14
0
freselamabu
ትዝታው freselam2001 :
Thanks
2026-10-09 11:36:01
1
sultanhussen8
creter.serch. isultanhussen :
በጣም ጥሩ ትምህርት
2026-10-09 12:06:18
1
tom.paulose
Tom Paulose :
ደከምክ
2026-10-09 05:28:32
2
armi.butik
Ermi Butik :
tchlaleh
2026-10-09 06:20:44
4
nakachwadem2
የሰላሌ ጽዮናን :
ለቆረጠ ከዚ በላይ ምክር የለም
2026-10-09 06:02:59
3
user4832129053656
Desalegn Jemberie :
ለአላቸው ነው
2026-10-09 07:40:56
1
nameit885
$NEY_RONI :
thank you God bless you
2026-10-09 17:05:33
0
fishe.negne.gojami
fishe negne gojamiw :
tanks
2026-10-09 14:25:18
0
yitbarek.fikadu2
Yitbarek Fikadu :
👍👍👍
2026-10-09 18:57:27
0
asmare725
Asmare ወልዲያ :
🙏
2026-10-09 15:55:50
0
user9821283831217
Tesfaye :
እሺ
2026-10-09 15:33:25
0
mule1820
Mule :
ok
2026-10-09 09:23:26
0
abdulrezaq380
ሀየት :
ትክክል👍
2026-10-09 13:34:00
1
danman5320
danman :
thank
2026-10-09 12:35:04
0
boyka81530
Tysen (ታይሰን)💪 :
thanks
2026-10-09 13:18:39
0
kal.ake.60
Sàmígø✝️ :
WOW 😮 what an advice TNX ♥️
2026-10-09 19:19:42
0
user7635717088104d
user7635717088104Desalgn Rago :
ደስ የሚል ት/ኘው
2026-10-09 13:32:17
0
danger.of.king2
danger of king :
kwandm balay mikir yecham
2026-10-09 08:44:39
0
mas10288
Mስfን(mes) :
ምክር ለመካሪው ቀላል ነው ዘንድሮ ደሞ የመካሪው ብዛት 😏😏😏😏
2026-10-09 14:56:32
0
ayulealem
@ያልተኖረ እድሜ :
ለሐብታሞች ነዉ።
2026-10-09 05:09:10
0
To see more videos from user @inspire_mosi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About