Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@selamye87:
𝕤𝕖𝕝𝕒𝕞✝️
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 09 October 2026 04:23:41 GMT
21038
2418
45
360
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.28MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.37MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Beautiful Jesus :
መዝሙር ማለት መልዕክት በዜማ ነው: መልዕክቱም የሚተላለፍበት አሸንዳ ሠው ነው:: ይህም መንፈሡ ዳግም የተወለደ ሠው ከእግዚአብሔር በመንፈሡ የተቀበለውን,የሠማውን ሲያስተላልፍ ,ተራ ቃል ና ዜማ ብቻ ሣይሆን ህይወት ና መንፈሰ ነው የሚያስተላልፈው :: አይደለም AI,የፓስተር ተሥፋዬ ጋቢሶን መዝሙር እኔ ሥዘምረው ና እሳቸው ሲዘምሩ ልዩነት አለው::አንዳንድ ዘማሪዎች ሲዘምሩ የሠዉን ሥሜት ያነሣሣሉ እንጂ ለመንፈሥ ጠብ የሚል ነገር የለም ለምን? ህይወት የለበትም,ያልኖሩትን ነው የሚዘምሩት,ሥላልተካፈሉት ህይወት ነው የሚያወጉት::እንኳን AI በሠው INTELEGENCE ,የእግዚአብሔር ን ሥራ መሥራት አይቻልም,የአግዚአብሄር ስራ እ/ር በመረጠው ሰው በመንፈስ ነው የሚሠራው ::በዮሃ 17:17 ኢየሱስ እኔ የምሠጣችሁ ቃል መንፈሥም ህይወትም ነው እንዳለ ይህን ህይወት ና መነፈሥ ከ AI መካፈል አንችልም::
2026-10-09 10:45:34
10
John man MATCIVNURTHEO :
አባታችን ትህትና ከርሶ በላይ ማን ያውቃል?አያችሁ ከማውቀው ጥቂት ነገር ሲሉ።እኛ ምንም ሳናውቅ ሁሉን የምናውቅ ነው የሚመስለን የኛ ሞዴል ኖት።
2026-10-09 08:21:09
17
Æfa :
Be ህይወቴ betam miwodew sew binor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-09 14:50:07
6
Kifile :
"ዞሮ ዞሮ ማስመሰል ነው የምሆነው"👍
2026-10-09 16:47:15
1
Misikir Yeshowalul :
በነገር ሁሉ ተፈትኖ ያለፈ ሰው መልስ ከማውቀው ጥቂት ነገር ብዙ አልልም አቤት እኛ ብንሆን ፓስተርዬ ተባረክ የሰከነ መልስ።
2026-10-10 13:37:21
0
Kumilachew :
የበሰለ እይታ 🥰
2026-10-09 10:02:25
7
Mercato Selam :
እንደ ፓስተር ተስፋዬ አይነት አስር ሰዎች ቢኖሩን ኖሮ ምንም አገልጋይ አያስፈልገንም ነበር🥰🥰
2026-10-17 06:26:43
0
Rich anja Jesus :
እኔ በእኔ በAi የሚዘመሩትን አልቀበለውም ። በቲቪ ሰበብ ቃሉን ማንበብና ፀሎት እንዳዘናጋን ዝማሬም ሊያስታወን የተላከ አጋንንት ነው ምለው እንደገባኝ እንደተረዳሁት ። በዚሁ አጋጣሚ ፓስተር በጣም ነው ምወድዎት ማኮብርዎት በዘመኔ እርሶን በማየቴ ዳስስ ይለኛል መልካም አባቶች ተባረኩ🥰🥰
2026-10-14 01:08:08
1
Selassie Molla✝️ :
በዘመኔ እጅግ የተባረኩበት ትሁት ጀግና ጨዋ የወንጌል አርበኛ ድንቅ የትውልድ አባት መጋቢ ተስፋዬ❤️❤️❤️🥰
2026-10-09 17:31:53
2
GER Getachew :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-16 20:05:45
0
Prophet Awol Mohammed :
ተባረክ አመሰግናለሁ
2026-10-09 07:21:20
0
ኒያና :
ዘመንህ ይባረክ
2026-10-10 05:36:09
0
Debebe Negeya :
እኔ በAI ጉዳይ አንድና አንድ ነዉ ያለኝ ቃሉን ስንሰማ እግዚአብሔር የናገረኛል ነዉ የምንለዉ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር የሚናገረዉ በሰዉ ነዉ ፣መዝሙር ስናደምጥም በዝማሬ ያፅናናኛል ወዘተ እንላለን ታዲያ ቃሉና ዝማሬ በAI ሲተላለፍ እግዚአብሔር ተናገረኝ ልንል ነዉ? በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር በአርተፊሻል አይሰራም
2026-10-09 09:04:57
1
Beteisrale Maliya :
ጨዋ🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 06:23:12
1
[email protected]
:
2026-10-09 04:27:32
0
Tilahun Beyene Dube :
🥰🥰🥰
2026-10-09 11:14:31
0
Daniel Yirkay :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-15 08:05:08
0
Enku :
ቁጥብ
2026-10-11 06:36:52
0
Dege ( Ντεγκφέ )❤❤ :
❤️❤️❤️
2026-10-14 18:21:24
0
GASH BURISO :
😂😂😂
2026-10-14 18:19:32
0
Tiyo :
🥰🥰🥰
2026-10-12 18:16:46
0
Tamrat :
🥰🥰❤️
2026-10-11 20:06:23
0
Marege Silla :
🌹🌹🌹
2026-10-11 15:15:44
0
ABINET WOYESA :
🥰🥰🥰
2026-10-14 19:36:18
0
CHERINET🙏 :
🥰🥰🥰
2026-10-09 04:28:24
0
To see more videos from user @selamye87, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@lienquanmobile_garena #LienQuan10Fest đây là tôi khi thấy chồng chơi game 🤣🤣🤣
el real #babadocrc #realmadrid
Lighter colours and classy knitwear>>>>#youngdad #fashiontiktok #fashion #outfitinspo #menswear @dukedexter
#oksibilpegununganbintang #papuapegunungan #lewatberanda #fypp
Big or small challenge with monsyer 😫👻 #monsterundermybed #funnyvideo
Soap dispenser and dish brush in one ✨ #dishsoap #amazonhome #kitchenfinds #cleandishes #dispenser
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy