@wondwosensolomonm:

የመስቀሉ ቃል✝️
የመስቀሉ ቃል✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 04:31:12 GMT
32145
3365
490
847

Music

Download

Comments

user8034369797509
ብርሃን :
መልሰ መሰጠትህ አንዱ ድካምህነው አይተህ ዝም ብትል ትሻል ነበር🥰🥰🥰
2026-10-09 05:14:57
41
emush1617
emush :
tikikil [Power][Power][Power]
2026-10-10 04:32:19
0
sariyalew
user76918936997 :
Ewnet new ye Azo enba
2026-10-09 08:55:47
0
teddy.duguna
Teddy Duguna :
tebarek
2026-10-10 03:16:36
0
prophettalafeabebe
አገልጋይ ታለፈ አበበ :
እውነትህን ነው ወድሜ ተባረክ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-09 12:29:32
0
user76926706657438
monet@simboo :
ewunet new glory
2026-10-10 03:55:46
0
userwinnertese
Apostle Temesgen Tesema :
እንደት አናዳደኝ ይህንን ሳዬው ለራሱ አዋርዶ ከሆነ እንጂ ወሬ ሰምቶ ሰምቶኮ ነው።
2026-10-09 05:58:32
10
meskele.orsango
@meskele orsango :
አንደ ጌታ ነዉ አንደ አማላጅ ነዉ አንደ ከሰማይ ብር ያዘንባል እያላችሁ ሀገርን በጠበጣችሁ
2026-10-09 06:01:13
9
wossenasfa
wossenasfaw :
ወደዛ ሂድ ተከታይ ለማግኝት ብሎ ነው የሰነፍ ስብከት አታስንፈንም :: በድካማቺን ኃይሉ ይገለጣል ከከፍታቺን አንወርድም ጌታ ከድካማቺን ወዶናል የሰነፍ ስብከት በጌታ እየሱስ ስም ወጋሁት
2026-10-09 04:49:27
18
alti259arsenal_fan
Altii Taffse :
ልክህን ስለነገረህነው😁
2026-10-09 13:14:38
8
kassakebede
Prophet Kassa Kebede :
Tebarek
2026-10-09 10:49:46
2
eliyasss05
eliyas :
ቆይ እስከመቼ ነው እኛ ብርቱ ነን እንጥሳለን እንጠረምሳለን እያልን ምንቀጥለው አንዳንዴም እንዲህ ያለንበትን እንድናይ የሚያደርጉን ሰባኪያን ያስፈልጉናል ይህ ስብከት ህዝቡን በንስሃ እንዲመለስ የሰበከው ስብከት ነው ጉባዬውም ተቀብሎት በእንባና በፀሎት ንሰሃ እየገባ ነው
2026-10-09 05:16:22
8
kefyalewfikru
@Kaffee :
የአዞ እንኳን አይደለም በጣም ልክ ነው:: ሂዎት ንፅፅር አይደለም ok:: ስለ ሌላ ከማወራት ስለ ራስ ማዉራት ይቀድማል
2026-10-09 07:04:23
8
pastor_alex7
Pastor Alex Yohanes Official :
@Pastor Alex Yohanes Official:ባክህ ወንድሜ በደንብ ስማው መልእክተኛውን አሱ ስለ ኢየሱስ የህይወት ኳሊቲ እና ንፅህና አላወራም ያወራው ስለ ሰው ነው ሰው ሆነው በስሙ ስለሚነግዱ ሰዎች ነው የሳቱ የተሳሳቱ መጋቢዎች ኦር ነብያቴ ጋር ስላለው ስህተት ነው
2026-10-09 16:31:06
3
habtamu.tadesse82
ወንጌል ይሰበክ :
ተበርክ ወንድሜ የልቤ ተናገርክ የኔ አባት አሁንም ተባረክ ምን ልበልህ ስላ አንቴ ኮራሁ በአንቴ ቀጥል
2026-10-09 06:44:03
5
tesfaye.tufa70
Tesfaye Tufa :
አቦ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ምን ለማለት እንደፈለገ አልገባኝም ነበር እውነትም የ አዞ እንባ
2026-10-09 09:55:20
2
glory.baki
GLORY BEKI :
በትክክል እኛ ኢየሱስን አከበርን እንጂ አላዋረድንም ኢየሱስ🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 17:32:24
2
tekelel0
Tekelel :
እውነቱነው መራራእውነት ነው ጨውሳይቀር እየነገዳቹበት
2026-10-09 18:51:46
2
lewi20150
abenezr.@lewi :
ወንድሜ ተባረክ ቃል አጥቼ ነው ዝም ያልኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አንተ አልክ አለ
2026-10-09 12:02:28
0
wonde.wolde776
@Wonde Wolde776 :
ምን ለማለት እንደ ፈለገ አልተረዳህም
2026-10-09 09:13:46
0
solzwold
SoloZewold :
እውነትን እየዋጥን እንጂ ብራዘር
2026-10-09 12:24:46
2
eyobdebiso
𝙴𝚈𝙾𝙱❤️‍🔥✝️ :
እውነቱን ነው እውናታውን አትለፍ 🥺
2026-10-09 07:23:48
2
user8768447114412
user8768447114412 :
እዉነት ነዉ አዋርዷል ልቦና ይስጣቻዉ
2026-10-09 12:32:57
3
yegebriellg
ገብርኤል አባቴ 19 :
ልክ ነው ..... ሰውየው
2026-10-09 10:34:46
4
ttddbxhjychyvdztvrarh
DestaGetaneh :
ያለማስረጃ ያለበቂ መረጃ ክስ የሚያበዙ በትክክል ሀይ ሊባል ይገባል ከነድክመቱ ይሻላል።
2026-10-09 04:45:28
1
To see more videos from user @wondwosensolomonm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About