@amhara1668: ከልጄ ሞት በሗላ ቶሎ እድሜዬ እንዲያልቅ እመኛለሁ ይላል ይሄ ልቡ የሰበረ አባት

Amhara
Amhara
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 04:53:24 GMT
6380
114
16
6

Music

Download

Comments

hiyawnatan
Endex@1214 /2026 :
abate tew mikinyatun balakim gn gidelehim ante በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ይፈልግሀል። ተስፋ ግድ ነው ። ማሪያምን ልጅክም እንዳይደብረው በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ......
2026-10-09 07:29:52
1
mom.geni
Mom Geni :
አይ የኔ ወንድም በጣም ተጎድተሀል እንዲያው ምን ቃላት ያፀናናሀል ጌታ ግን ይችላል ፀጋው ይደግፍህ
2026-10-09 06:53:50
1
ob4077
ob :
አይዞህ የኔ አባት ሁሉ የሱ ፍቃድ ነው
2026-10-09 06:46:55
1
yerahel.abat
yerahel abat :
አይዞህ እግዚአብሔር መልስ አለሁ እግዚአብሔር ይካስህ
2026-10-09 09:46:07
1
ridermickjunior
ማርያም 🌾እ🍁ና🍁🌹🌹ቴ 🌾🌾ና🌷🌷🌷 :
@ላለው አስብለት አባክህ
2026-10-09 09:46:29
1
tomtesfamariam
tomtesfamariam :
ያሳዝናል ፈጣሪ ያበርታህ
2026-10-09 06:58:20
1
user6113968739976
ቀኝ አዝማች አሻግሬ መራ :
ወገኔ አባባልህ ሙሉ በሙሉ ስህተት ነዉ፥ ሒሳብ አይነት ሕይወት የለም፣በተፈጥሮ ሞትን ይዘነው ነው የመጣን፣ ስንኖር ሟች መሆናችን አውቀነው ነው የምንኖር፣ ሞት አንተ ከገጠመህ የበለጠም አጋጣሚ አለው። አንተ ሁልጊዜ ደስተኛ ስለነበርክ ነገር ግን መከራ ሲመጣ መሸከም አቃተህ። ስለዚህ እንደ እኔ አመለካከት የመንፈስ የጥንካሬ ችግር አለብህ። የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሁሉም ሰው ሟች መሆኑን መቀበል አለብህ።
2026-10-09 11:40:15
0
uterwd_x228
Jesus save us :
ንግግሩ በጣም ያማል ወይኔ
2026-10-09 12:22:31
2
To see more videos from user @amhara1668, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About