Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@news1_live: อ.ปานเทพ ชี้ วิกฤตน้ำท่วม กทม.รอบนี้หนักสุด! แฉเบื้องหลังรื้อแก้มลิงเพื่อใครกันแน่?! 09/10/69 #อ.ปานเทพ #วิกฤตน้ำท่วม #น้ำท่วมกรุงเทพ #แก้มลิง
news1
Open In TikTok:
Region: TH
Friday 09 October 2026 06:15:00 GMT
5108
119
2
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.91MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.18MB
)
Watermark .mp4 (
15.41MB
)
Music .mp3
Comments
สึข ใต :
เอาแก้มลิงของพ่อกลับคืนมา
2026-10-09 08:35:53
0
แอ้ว แอ๊ว คับ :
[ถูกใจ][ถูกใจ][ถูกใจ]
2026-10-09 07:40:23
0
To see more videos from user @news1_live, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
📌 የሕይወት መሰናክል እንዳለ ያውቃሉ?? * የትዳር መሰናክል * የስራ መሰናክል * የእቅድ መሰናክል * የኑሮ መሰናክል * የሀብት መሰናክል * የጤና መሰናክል * የአላማ መሰናክል ይባላሉ ለዚህ ሁሉ ችግር መንስኤው ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ እንደሆነ ልብ ሊሉ ይገባል። ======================================== 🔍 እያንዳንዱን በዝርዝር እንይ፦ ======================================== 🅿️* የትዳር መሰናክል፦ መልክ፣ አቋም፣ ቁንጅና፣ ፀባይ ሳይጎልብን (ሳያንሰን) ወንዱ እየጠየቀ መመለስ፤ ጓደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ፤ አንድ ቀን አግኝቶ መጥፋት፤ ረጅም ጊዜ በጓደኝነት ቆይቶ በትዳር ዝግጅት ጊዜ ማፍረስ (መጥፋት)፣ ከጓደኝነቱ መለያየት። በዚህ ምክንያት የብዙዎች ልብ ይሰበራል፣ ነገሮች ሁሉ ይሰነካከላሉ። የወንዱም ተመሳሳይ ነው። 🅿️* የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወስነን አለመሳካት፤ ስራው ተጀምሮ መቆም፤ ፍፃሜው አለማማር። 🅿️* የገንዘብ ኪሳራ፦ መግጠም፤ የሰራተኛ አለመበርከት፤ ሰራተኛ እየገባ መውጣት፤ የገንዘብ መዘረፍ፤ የደንበኛ አለመበርከት፤ የደንበኛ መሸሸት፤ ስራው ጥሩ ተጀምሮ ወደኋላ መመለስ። 🅿️* የእቅድ መሰናክል፦ ያቀድነው እቅድ መፍረስ፤ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት፣ መቋረጥ እንዲሁም መቆም የመሳሰሉት የእቅድ መሰናክሎች ናቸው። 🅿️* የኑሮ መሰናክል፦ እንደ ሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሆኖ መኖር፤ እንደ ሰው እየለፉ እንደ ልፋት አለመኖር ወይም የድካምን አለማግኘት፤ የኑሮ ማሽቆልቆል፤ ወደታች መወረድ፣ ድህነት። 🅿️* የሀብት መሰናክል፦ የያዝነው ብንብን ብሎ ማለቅ፤ ለሰው አብድረን አለመመለስ፤ የተለያዩ ኪሳራዎች መግጠም፤ አግኝቶ ማጣት፤ በረከት ማጣት፣ መዘረፍ ወዘተ። 🅿️የመሳሰሉት በክፉው የአይነጥላ መንፈስና በገርግር መንፈስ የሚመጣ ችግር ሲሆን፣ ይህን ችግር ለማስወገድ፦ - የጥንታዊ ሀገር በቀል እፅዋቶችን - የዕፀ ደብዳቤ ፈውሶችን - የብራና ፅሁፎችን - መፍትሄዎችን ተጠቅመን ማስወገድና የኑሮ ዘይቤአችንን ማስተካከል ይኖርብናል። ======================================== ⚠️ የዓይነጥላ ምልክቶች ======================================== የዓይነጥላ መንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል፣ የማያሰነካክለው ነገር የለም። ለምሳሌ፦ * ትዳር ማስጠላት * ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት * ራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት) * ተስፋ መቁረጥ * ፀባይ መቀያየር * ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር * ባል እየመጣ መመለስ * ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን * ህልመ ሌሊት * ራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) * ሱሰኛ መሆን * የእድል መዘጋጋት * የወር አበባ መዛባት (መብዛት) * የፅንስ አለመርጋት (መበተን) * ማስወረድ (አቦርሽን) * ማስለቀስ፣ መጨናነቅ * ቤተሰብ ማስጠላት * ስራ ማስጠላት * ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት * ከፍተኛ የራስ ህመም * ተኝቶ መቃዠት * ፍርሐት * ከፍተኛ ላብ * የጠረን መቀየር * መጥፎ የአፍ ጠረን * በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል * በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት * ከስራ መባረር * ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። ======================================== 🌀 የገርግር መንፈስ ተፅኖና አላማው ======================================== * የሚመጣልንን ትዳር መመለስ * የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ * የምናገኘውን ገንዘብ ማበላሸት * የውጭ እድል ሲመጣልን መመለስ * ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር * ልጅ እንዳንወልድ መዝጋት፣ መገርገር * አንበን እንዳንይዝ መዝጋት፣ መገርገር * ፈተና ላይ ልባችንን ማሸበር * ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት * ገበያ ስንሰራ መዝጋት፣ መገርገር ወዘተ። ======================================== 🌿 መፍትሔ ዓይነ ጥላ ======================================== ያስፈልጋሉ፦ * የጊዜዋ ስርና ቀንበጥ * የአጋም ስሩን * ነጭ ሽንኩርት አዘጋጀቱና አጠቃቀሙ፦ የጊዜዋ ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ፣ ስሩንም እንደዛው ነቅሎ አድርቆ፣ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ፣ ከነጭ ሽንኩርት ሁለት ፍሬ ጋር በአንድ አድርጎ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ ይነሳል፣ ይለቃል። ---------------------------------------- 💡 እድሉ አልቃና ላለሰው፣ ስራ ለገረገረው፦ * የጉፋ ተቀፅላ * የዋርካ ተቀፅላ * የፍየለፈጅ ፍሬ ፯ * የምሳና ተቀፅላ በቅባቅዱስ አንግሶ፣ ከትቦ በኪስ መያዝ። ---------------------------------------- ❌ ትዳሩን ለገረገረው ሰው፦ ፍታሃ ዘወልድን በሜሮን፣ የጎበዝ ጠቀስ አበባ ፈጭቶ ጨምሮ ፯ ጊዜ ደግሞ ጥዋት ጥዋት መቀባት ትዳር ይከፍታል። ---------------------------------------- ❌ ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው፦ የከርመድ ተቀፅላ፣ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው፤ ሞክሩት፣ ትጠቀሙበታላችሁ። ======================================== ✨ ማሳሰቢያ፦ ======================================== ብዙ ሰዎች አለመረዳት ወይም መሳሳት ስላለባቸው እነዚህን ጥበቦች «ባዕድ አምልኮ» ሲሉ ይደመጣሉ። ነገር ግን ይህ ባዕድ አምልኮ ሳይሆን፣ አባቶቻችን ለትውልድ ያስተላለፉት፣ ተፈጥሮንና እፅዋትን ተጠቅመን ሕይወታችንን የምንጠብቅበትና የምናቅናበት ድንቅ የሀገር በቀል እውቀትና ጥበብ ነው! ስለዚህ ሕይወታችሁን በትክክለኛው የአባቶቻችን ጥበብ ጠብቁ። ከጥበብ ሀገር ⚠️ጥንቃቄና ማሳሰቢያ ባህላዊ ሕክምና የኢትዮጵያዊነት ኩራት ቢሆንም፣ በዘርፉ ላይ የሚታዩ አጭበርባሪዎችን መጠንቀቅ ይገባል። እውነተኛው ጥበብ ከእውቀትና ከቅንነት የሚመነጭ በመሆኑ፣ ራሳችሁን ካልተገቡ ሰዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን። 🌍 በየትኛውም የዓለም ክፍል ለምትገኙ፦ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ። ❤️ ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሼር ሼር ይደረግ። ▶️ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ ☎️0973509131
#BalliBotMogis #TrendingReels #Foryoupage - #FYP - #ViralTikTok - #MillionViews - #TechMagic - #SmartBot - #AITrend - #RobotVibes - #Innovation
#suplementos #mulher40mais #tiktokshop #alwaysfit
Thank God🙏🤍 #foryoupage #quotes #rumahtangga #sekedarkata #catatankecilku✍️
#سورة_الكهف #الكهف_نور_مابين_الجمعتين #يوم_الجمعة #اكسبلورexplore
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy