@nebyuwaka_kemaryam: የባሕረዳርን አብዛኛውን ቤተ ክርስቲያ ያስተዳደሩ#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fyp @መንገደ ሰማይ[ወንጌል] ቁጥር ➀ @ባሕረ ጥበብ ሚዲያ

ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ
ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 06:49:33 GMT
20094
1796
90
220

Music

Download

Comments

gion0206
gion :
የ ሰላም አድርጊዉ፣ ቤዛዊት፣ተክለ ሀይማኖት ፣ ቸሩ መድሀኒሐኒአለም፣ ደብረ ቁስቋም፣ ደብረ ብዙሀን ማርያም፣ ዳግማዊ ዲማ ጊወርጊስ፣ግሩም ጎራ መድሀኒአለም፣ የ ደብረ መድሀኒት ቅድስት አርሴማ ህንፃ አሰሪ እነዚህ በባህር ዳር ያሰሯቸዉ እና ያስተከሏቸዉ ሲሆን በባህር ዳር ዉስጥ ለብዙ አድባራት መተከል ምክንያት የሆኑ ሲሆን በአዴት ወረዳ በሞጣ ዙሪያ ወሎ መቄት ገረገራ ድረስ በርካታ አብያተ ክርስትያንን በማስተከል እንደ ባህር ዳር አርአያ በመሆን በርካታ አብያተ ክርስትያናት ለመተከል ምክንያት የሆኑ ለቤተ ክርስትያን እራሳቸዉን የሰጡ ታላቅ አባት ናቸዉ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸዉ ይስጥልን።
2026-10-09 14:13:47
6
mekreztube21
ወይኩን@21/Mekrez Media :
ባህር ዳር የት ቤተ ክርስቲያን ሁነው ነው ? እስካሁን ስኖር አይቻቸው ማላውቅ
2026-10-09 16:20:25
2
sur7123
sur@ :
ሰላም አርጊው አገልግለዋል አደል
2026-10-09 11:05:38
3
starter_lyrics
ዘ ባህር ዳር :
አባ ደሴ ካሴ ነው የሚባሉት ወንድሜ
2026-10-09 17:09:21
4
seni_sweet
ኩኪ 😘16🙏12 :
ውይይይይ አባባ ስላየሃቸው ደስ ብሎኛል አቤት ትእትናቸው አቤት አባትነታቸው 🙏🏽🙏🏽እግዚሀብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
2026-10-13 23:07:47
1
mahtem2129
ዲ/ን ማህተም ደሴ(Dn Mahtem dessie) :
የኔ መልካም ልዩ አባቴ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያኑርል 😍😍🥰
2026-10-09 08:05:48
4
atshabest
Atsha Best :
የመንበረ ንግስት ቤዛዊት ማሪያም መስራች አባት ትህትናቸው እና ደግነታቸው ይለያል መልካም አባት ከብዙ አመት በኋላ አሳየህኝ እግዚአብሔር እድሜቸውን ያርዝምልን🥰🙏🥰🙏🥰🙏
2026-10-09 12:23:29
3
user4624088222236
እህትነሽ :
የኔወርቅ አባት ምህላ ፀሎት ሲያደርጉ እንባ ያስመጣል ድምፃቸው እድሜ ከጤና ጋር ይድልልኖ
2026-10-09 15:19:52
4
user7058413466126
birte :
በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏
2026-10-09 18:01:19
1
recho7405
Elshaday2127 :
የሰላምአርጊውም መስራች ጸሎታቸው ይርዳን
2026-10-09 15:37:11
2
user9132771744412
1213 :
በረከትዎ ይድረሰን አባቴ የአድባሪየ የአዲሱ ቅዱስ ሚካኤል የጸሎት አባት[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-09 13:57:48
3
ethio20155
የጉድ ሃገር :
እውነት ነው 👏👏
2026-10-09 08:29:12
2
user1081371132228
Nani :
እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ የኛ እቁ አባት🙏🙏🙏
2026-10-10 18:22:15
1
worku.birhanu8
Worku Birhanu :
አሜን
2026-10-09 17:56:04
1
afbhyytfhikkoook
user5040762092206 :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-10-09 17:50:41
1
tsi21213
Tsehay ☀️ 🦅🫀 :
አቤት ስወዳቸው🙌🙏🏻
2026-10-09 09:18:18
2
senibita
seni :
💖💖💖
2026-10-09 16:07:25
1
netsita1
Netsita :
Abatachen🙏🙏
2026-10-09 13:52:01
1
atsedemengestu
atsede mengsetu :
ቡራኬዎ ትድረሰኝ አባቴ
2026-10-09 13:46:34
1
selamminweyelet
selam :
አዲሱ ሚካኤልም ነበሩ እድሜ እና ጤና ይስጠወት
2026-10-09 14:09:02
1
.234112
ዲ/ጥላሁን @23 :
በጣም ያምር ነበር
2026-10-09 14:13:30
1
fiker.aschnaki
fiker aschenaki :
አባቴ ስወዳቸው
2026-10-09 09:54:48
2
yleamwrok.youhes
አነ//ዘ//ክርሰቶስ /🙏 :
አባቴ ይፍቱኝ 🙏🙏🙏
2026-10-09 09:40:00
1
astu.first
Astu first :
የኔ ብቸኛው ባራኪና የመንፈስ ድልድይ አባቴ በረከትዎት ይድረሰን!!!
2026-10-09 13:40:27
1
To see more videos from user @nebyuwaka_kemaryam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About