@yinebebtamiru: የክፍል ጓደኛዬ ጠራኝና ይነበብ ዩቲዩብ ጀምረሃል እንዴ ብሎ ሲጠይቀኝ አዎ ምነዉ አልኩት? አዉራዎች ሪአክት አድርገዉሃል ብሎ ሳይጨርስ ሮጬ ዩቲዩቤን ከፈትኩና አየሁ እዉነት ነበር። እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ በጊዜዉ በደስታ ብዛት ዘለልኩ ከልቤ ሳቅኩ… እዩ አንተና ጓደኛህ የሰራችሁት ሪአክሽን ለእኔ ምን ያህል ትልቅ ነገር እንደነበር አታውቅም። የዩቲዩብ ጉዞዬን ስጀምር ማንም የሚያውቀኝ አልነበረም። ብዙ ጊዜ ቪዲዮ እየሰራሁ የትም እንደማልደርስ ይሰማኝ ነበር። ልተወውም እንኳን አስቤ ነበር። ከዚያ እናንተ የፕራንክ ቪዲዮዬን ሪአክት አደረጋችሁት።ለእናንተ ዝም ብሎ የፕራንክ ቪዲዮ ብቻ ሊሆን ይችላል።ለእኔ ግን ብዙ ነገር ነበር። እግዚአብሔር በሚያዉቀዉ በእናንተ ሪአክሽን ምክንያት ነዉ ተስፋዬ ለምልሞ የቀጠልኩት። ምን ያህል እንደረዳችሁኝ አታውቁም። ግን እኔ ፈጽሞ አልረሳውም። ይሄንን ስል አሁን ትልቅ ቦታ ደርሼ ሳይሆን ትልቅ ቦታ የሚያደርሰኝን ተስፋ ሰንቄ ነዉ። በእናንተ ምክንያት። ዛሬ አንተ እንደሌለህ መስማት በእውነት በጣም ያማል። ልቤ ተሰብሯል።ገና በጣም ወጣት ነበርክ። እዩ ሳታውቀኝ በጉዞዬ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አሳድረሃል።ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ተስፋ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ለቤተሰቦችህ፣ ለጓደኞችህ እና ለሚወዱህ ሁሉ መጽናናትን ይስጥ።🙏🏾 ነፍስህን በገነት ያኑርልን።

Yinebeb Tamiru
Yinebeb Tamiru
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 07:08:57 GMT
11552
2396
23
56

Music

Download

Comments

dagimusic27
Dagi 🎼🎧🎤 :
uff eyu 💔 astemrehen alfehal eskalen enwaded 😔
2026-10-09 14:12:26
3
amantheblack1
Aman The Black :
2026-10-09 13:38:24
0
kukumiskne369
Kushtic꧁ঔৣ☬✞𝓓𝖔𝖓✞ :
2026-10-09 14:49:46
0
pawa515
pawa.. 👩‍⚕️ :
😥😥
2026-10-09 07:50:58
1
amleko_tube
A M L E K O T U B E :
2026-10-09 12:52:08
0
papiaho27_z
Peter🦅🦅🦅 :
2026-10-09 12:42:34
1
bula.b.tesema
Bu'la B Tesema :
🥺
2026-10-10 19:33:07
0
user38125058400491
𝕞𝕖𝕤𝕘𝕦 𝕪𝕖♏⚡️(𝑦𝑒𝑛𝑢)⚡️ :
🥺🥺
2026-10-09 07:48:45
0
reaction8214
reaction :
2026-10-09 09:09:22
4
fitsum.malesa
fitsum malesa :
🥰🥰🥰
2026-10-09 12:34:04
1
salem9129
Jeru Salem@91 :
🥺😭😭😭😭
2026-10-09 09:20:07
1
ab_ab264
AB_AB :
😥😥😥
2026-10-09 14:52:30
0
tariku.abraham7
Tariku Abraham :
😢😢😢😢😢
2026-10-09 08:33:00
0
henokye0
Heni :
😭😭
2026-10-09 09:03:42
0
danielx2121
Hipster :
✌✌✌
2026-10-09 08:44:24
0
yefqersewe8
MINTESNOT⚽ :
🥰🥰🥰
2026-10-09 08:58:56
0
nigusyeetete
Nigusu frew 🦅 :
🥺🥺🥺
2026-10-09 09:00:30
0
nehhnu.kewmun.aaze
𝑙𝑒𝑦𝑙𝑎 𝑚/𝑑 :
🥰🥰🥰
2026-10-09 08:42:31
0
yene.muni
Mery❤ :
😭😭😭
2026-10-09 18:27:51
0
hiwi_lal5
hiwi_lal5 :
😭😭😭😭😭😭
2026-10-09 08:23:29
0
user3617229285218
DARARTUU💞💞 :
😢😢😢😢😢😢
2026-10-09 08:12:37
0
haadhnama
HAADHA🦒🌳 :
🥺🥺🥺
2026-10-09 07:38:00
0
sami_editor17
︎s_a_m_i :
ለወንደሜ ምን በዬ አንደምነግረው አላውቀም በጣም ነበር ሚወደው 😔
2026-10-09 10:11:21
0
To see more videos from user @yinebebtamiru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About