@abieyuel: ያወቅኩት እንደማንኛውም ሰው ስራዎቹን በማየት ነው። ከዚያ ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች መድረክ ላይ ተገናኝተናል። እንደተለመደው ለማቀርባቸው ስራዎች አሪፍ የሆኑ አስተያየቶችን ይሰጠኛል። በንግግሮቹ ውስጥ ወዳጅነቱ ይሰማኛል።አክባሪነቱ ይሰማኛል። ሁሌም ለሳቅ እና ለጓደኝነት የተዘጋጀች ነፍስ ያለችው ወንድም ነበር። ትናንት ሞቱን ከሰማሁ በኋላ ልቤ እንዳኮረፈ ነው ያደርኩት። ጠዋት ስነሳ ግን ለረዥም ደቂቃዎች ለብቻዬ አለቀስኩ። ያለቀስኩት ለእሱ ይሁን ለራሴ አላውቅም። ግን I feel like a bit of me is gone too.በጨዋታዎቹ ውስጥ በሳቁ ውስጥ በወዳጃዊ መንፈሱ ውስጥ ራሴን ስለማየው ሊሆን ይችላል በጣም የተሰማኝ። እኔ ህይወትን አወሳስቤ መኖር የምፈልግ ሰው አይደለሁም ፥ ስለነገ ዋስትና አለን ብለን እርግጠኛ መሆን የለብንም ዛሬን እንጠቀማት የምል ሰው ነኝ። እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ደግሞ ይህ እምነቴ ጠንክሮ ይሰማኛል። እዩ ከተመኘንለት ጊዜ ቀድሞን ቢሄድም የኖረው ህይወት ግን የምወደው የማከብረው እና የምቀናበት ህይወት ነው። ለኔም ለብዙዎቹም ሳቅን ወዳጅነትን ወንድምነትን ያካፈለ ብርሀናዊ እና ፈገግታ የተሞላበት ህይወት ኖሯል ወንድሜ እዩ ፥ አንቺ ጭስ ፥ ለሰጠሽኝ ወንድማዊነት እና እውነተኛ ሳቅ አመሰግንሃለሁ ፥ እወድሃለሁ

Abi Eyuel
Abi Eyuel
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 08:01:38 GMT
237581
52909
335
311

Music

Download

Comments

kemekem_goferie
ከመከም :
Don't know him personally but i feel the same as the time when Netsi passed..🥺😥
2026-10-09 10:10:17
92
hennok48
hennok :
ለ አዲስአመት ፕሮግራማቸው ላይ መሰለኝ "Bare minimum ብቻ አቅዱ… ለምሳሌ መኖር ብቻ በቂ ነው የራስህን እቅድ እያየህ disappoint ከምቶን የ ፈጣሪን እቅድ ማየቱ ይሻላል" ብሎ ነበር እና የ ፈጣሪ እቅድ እሱን ወደራሱ መውሰድ ሆኗል💔💔💔… እና ሁላችንም ለ እዩ የተሰማን ስሜት ለራሳችን ያስፈልገናል በ ዙሪያችን ላሉ ሰዎች ያስፈልገናል … ማንን መቼ እንደምናጣ አናውቅም ቦሃላ ወይም ነገ ካሎነም የ ዛሬ ሳምንት, የዛሬ ወር … ደግመን ፊታቸውን እማናይ ድምጻቸውን እማንሰማ ሰዎች አሁን ዙሪያችን አሉ💔… እኩያችንን በ ሳቁ ድብርታችንን ያስረሳንን ያንን "ጭስ" ደግመን እንደማናየው ሁሉ ማለት ነው😓💔
2026-10-09 09:07:12
395
zelalmdesta7
Zola :
በጣም ደባሪ በጣም ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነው እሚሰማኝ 💔🙏🏼
2026-10-09 08:17:24
618
abuki329
abubeker tigstu :
በፊት በሣቁ እናደድ ስለነበር እንደምናደድበት ኮምቼ ነበር አሁን በጣም ነው የፀፀተኝ እዩ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭
2026-10-09 14:37:58
11
tesfareview
TESFA REVIEW :
ያማል😭
2026-10-09 08:32:03
1012
promiseee01
Promise 💍 :
ፈጣሪ ያፅናህ abi😔
2026-10-09 08:13:32
454
yeab...keab...wedeab
🪶ሀብል💎 :
betam yemimechgn ena sakn ymifetrlgn sew neber betam new yazenkut bezi agatami gn enaten kataw tnshi gzeye new ena bzi geze betam eyasfergn ena eysebkugn yenebere gn sew wastnaw nmden new lemnoru weym lemketelu lene yhe gra bigebagnm gn enate aend neger astawkagn neber leahunwa metenfesachn wastna bynoreno gn lezelalemu wastna yhonewn balen seat maweku,mefelgu ged new
2026-10-09 18:26:00
0
e__ra__3
™ᴇᴛʜᴀɴ🪽 :
ለዚቺ ህይወት😭
2026-10-09 08:04:06
259
fikertadele
FIker Tadele :
Caption
2026-10-09 08:08:55
300
nahom_beyene
NAHOM beyene :
Nfes yimar 💔
2026-10-09 10:09:56
104
mohammed.abdulkar074
Mohammed Abdulkarim :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]በጣም ያማል
2026-10-09 18:13:17
0
zillaalemgong
zilla :
የትም ሳላውቀው አብረን እንደተማርን የሆነ ጓደኛዬ ነበር የሚመስለኝ በጣም ያሳዝናል እዩ ነብሱን ይማረው
2026-10-09 08:05:58
47
prinz_zbaby
Prinz_zbaby :
It is deeply saddening to lose someone who brought so much joy, warmth, and positivity to millions of people. Rest in peace to a truly kind-hearted soul, and may God bring comfort and strength to his family, friends, and everyone whose life he touched. Rest in peace "How is you" AKA "ጭስ"
2026-10-09 11:00:40
2
adoniyjr1
a-d-o-n-a-y :
r.i.p eyu 💔😭
2026-10-09 08:04:46
29
sebera_19
ሰበራ :
How is you was gone 😭😭😭
2026-10-09 08:05:27
0
rafael.dagnew
Raphael :
Rest in peace
2026-10-09 18:47:50
0
misgealex
misge :
🥺 በጣም ነው ያዘንኩት
2026-10-09 08:59:54
12
fitsumlesanwork
Fitsum Lesanwork :
እኔ ውንድሜን ያጣሁ ያህል ነው የከበደኝ
2026-10-09 09:47:22
6
thekelem
The ቀለም :
እንዴ youtube የምከፍተው awra ለማየት ነው እኮ ምን ይሻላል ግራ ገባኝ እኮ ውስጤ መቀበል አቃተው
2026-10-09 08:53:17
36
andu1799
andu :
ያሳዝናል እግዚአብሔር ነዉ አዋቂዉ
2026-10-09 09:10:52
7
birhan009
እናኑ በዛ ይርሳው :
This is such heartbreaking news. 💔 I only knew him through the media, but he always seemed like a genuinely nice person. I feel the same way you do. We never know what tomorrow will bring. Life is so short, and it is especially heartbreaking to lose someone so young. My heartfelt condolences go out to his family, friends, and fans during this difficult time. May God give them strength and comfort to get through this painful loss. Rest in peace.
2026-10-09 08:13:08
26
wesen.molla0
WESEN MOLLA :
ማርያምን በጣም ከልቤ አዝኝለሁ ነፍሱ በገነት ትረፍ።🥰🥰😭😭🥰
2026-10-09 12:47:01
8
bahran.niguse
bahran niguse :
yene abat nefsun yimarew
2026-10-09 08:04:23
6
mahider92
mahider92 :
ተስፋ ቆረጥኩ
2026-10-09 08:59:37
5
natan.dawit35
Natan Dawit :
አርሴማን ተገላገለ. ምናለ ለኔ ባረገው
2026-10-09 15:01:59
1
To see more videos from user @abieyuel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About