@leyonawit: የጀማው ሁኔታ በዚሁ ከቀጠለ እኔ.......@abilove258 @Leyo Leyo27 @mebu Nani @Bekele Arega @oslo yitbe

leyonawit @27
leyonawit @27
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 08:41:41 GMT
502151
29903
683
15696

Music

Download

Comments

junior99558
junior :
ቡና ቁርሱ አር ነው
2026-10-09 13:43:42
1135
user5790994004635
nigat :
ማርያምን እንዴት እንዳሳዘንሽኝ
2026-10-09 11:01:44
398
goodwill2242
Happy collection :
የሁለት ወንድ ልጅ እናት ነኝ …. ሰው ቀጥሬ ዝንጥ ብዬ ሻሽ ሳላወልቅ እረስቼ በቤት ሲሊፐር ቦሌ ደርሼ ከመኪና ስወርድ ነው ትዝ ያለኝ 😂
2026-10-09 16:15:58
344
user3835030661168
Hanan :
[Like][Like][Like][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-10 11:29:01
0
geni.k.k
Geni K.K :
የኔ ምስኪን ስታሳዝን ያለችበትን የምናውቀው እናቶች ብቻ ነን👍👍👍
2026-10-09 11:45:02
1526
macriana55
ማክሪያና 🥷🦅 :
ማርያምን ስታሳዝን 🥺
2026-10-09 10:56:39
634
dirsan.fekadu
Dirsan :
ለልጆች የሚሰጥ ነጻነት መስመር ሊኖረው ይገባል። መታዘዝን መልመድ አለባቸው
2026-10-10 08:11:25
74
user0456712
Meklit 🌸🌸🌸 :
ኧረ ሳርም አለ👌👌👌
2026-10-09 13:14:53
180
user700613528661
tizita Ademasu :
yelehum baba wexachalew😁
2026-10-10 13:10:26
3
emygathun
useኤሚ ጌታሁን :
ጥሩ ሀሳብ ስጠሽኝ 🤣🤣🤣🤣 እውነት
2026-10-09 11:26:49
134
12_black_light
🗽 NAS 🏀 :
I got nickname for you girl I'm going to call you Miss BuNA what do you think
2026-10-09 15:59:28
0
sosi.queen7
👑12👑ልጁ :
ደግሞ ስታምሪ የኔ ወርቅ🥰😂😂
2026-10-09 11:45:11
85
abdilo60
ABDILO :
ታድለሽ የመውለድ ፀጋው አንዱ ክፍል ይሄ ነው ቤቱ ጭር ብሎ ከሚበላሽ እንዲህ ምስቅልቅሉ ወቶ በእብደት ውስጥ የምታገኚው ደስታ በስንት ጣዕሙ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
2026-10-10 06:32:21
34
eyarusalme
Eyarusalme 369 :
የወንድ ልጆች እናት መሆን !! የሆነ ያውቀዋል
2026-10-09 19:34:16
56
richokonjo0
hope :
የወንድ ልጅ እናቶች እንረዳሻለን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 17:13:50
60
user1080484022787
user1080484022787 :
wow end nech
2026-10-10 12:24:32
0
kidisttttt
ki🍲 :
why would u post this ahun?
2026-10-09 14:33:52
1
sisters.video_production
Sisters video production 🎥📷 :
Shentbet West gn Yekrebeshe🙏pls
2026-10-10 12:40:49
0
freeeeti10
fre🍇🍇 :
ቄጤማዉ😁
2026-10-09 14:25:05
28
et.et71
promise :
ለልጆች የምሰጡት ነጻነት ጥሩ ሁኖ እያለ ሲበዛግን ያስጠላል ውጭም እደፈለኩ የሚሉ ይሆሉ እደዛ እደማይሆን ሲያቁ ደሞ ድፕሬሽን ውስጥ ይገባሉ ለወደፊታቸው ተጠንቀቁላቸው ደሞ በክፋት እዳቶስዱት 🥰🥰
2026-10-09 17:52:05
23
34emati
ናኤል🎁 :
የኔ እናት ምን ያክል እንዳሳበዷት 😔
2026-10-09 13:22:55
28
emikili2000
helenlegesse :
የሆነ ግዜ የነበርኩበት ሁኔታ😂😂 ሰው ቡና አፍልቶ ተረጋግቶ ሲጠጣ እቀና ነበር ግን ሁሉም አለፈ ተመስገን🙏🙏🙏
2026-10-09 11:32:34
130
nesibafitini
🎀Nesiba fitini🎀 :
የኔ ደሞ ሴቶች ናቸው 🤣🤣እናት የሆናችሁ በሙሉ እስኪ አሚን በሉ አላህ ትግስቱን ችሎታውን አቅሙን ከሁሉም ደሞ ጤናውን ይስጠን
2026-10-09 13:40:17
57
love43mita
one love 😘😘😘😘 :
የኔ እናት አቅሏን አስተዋት ነው እኮ የኔ እናት
2026-10-09 12:13:21
27
user2686755502828
ማርሲላስ :
ሳላቅ ነው የሳኩት ይቅር በይኝ።ነገ በኔኔ
2026-10-09 13:51:57
21
To see more videos from user @leyonawit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About