@article_35: ሴቶች የማይገደሉት የት ነው? የ22 አመቷ ዮርዳኖስ አምበሉ በለው አዲስ አበባ በሚገኘው ወመዘክር ግቢ ውስጥ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ተገድላለች። ዮርዳኖስ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የማእረግ ተመራቂ ነበረች። የኤሲሲኤ (ACCA) ሰርተፎኬቷን ለማግኘትም ሁለት ኮርስ ብቻ ቆርቷት እንደ ነበረ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ዮርዳኖስ ሕልሟል ለማሳካት የምትተጋ ብርቱ ወጣት ነበረች። ሆኖም ተገደለች። ተጠርጣሪው በሕግ ቁጥጥር ስር መዋሉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ፍትሕ ለዮርዳኖስ አምበሉ !! #EndFemicideNow
Article 35
Region: ET
Friday 09 October 2026 10:35:58 GMT
Music
Download
Comments
FENET :
I hate being ሴት እዚህ ሀገር 😭😭😭
2026-10-09 18:19:31
224
mercy🍫🎧 :
justice for yordanos😭🥹
2026-10-10 17:40:26
3
dion :
ጭራሽ ወመዘክር ውስጥ ምን አይነት የድፍረት ጥግ ነው? ህግ አካላትሰ ምን አየሰሩ ነው
2026-10-10 06:51:06
34
AntiBot :
በህግ ቁጥጥር ስር የዋለ ሰውን የምን ፍትህ ነው የምትሉት 🤔
2026-10-09 15:38:26
21
anonymous♌ :
I actually have no idea why so many men are like this yemer I'm male my self but I could never be this heartless 💔
2026-10-09 17:05:07
81
kiswa🌸✨🦋🦋 :
ere yet enhid lebchachin deset wey hager mesrten menor new yalebn
2026-10-10 15:41:54
2
ማኪ fashion :
የገደለ ቢገደል 1ም ሰው አይሞትም ነበር!! ተመጣጣኝ ፍርድ አለመኖሩ ይኸው ማንም ሰው እየተነሳ ማንንም መግደል ሆነ በተለይ የጥቃቱ ሰለባ ሴቶች ስለሆንን ፈትህ ይሰጥልን በየቀኑ አሳዛኝ የእህቶችችንን ግድያ መስማት ሀገርም ህዝብም የሌለን ሰዎች እንደሆንን እንዲሰማን አድረጎናል ትክለኛውን ፍትህ ሌላውን አስተማሪ ቅጣት ይሰጥልን!!! ፍትህ ለዮርዲ😭😭😭😭😭
2026-10-10 04:36:22
84
Eden :
ምን ይሻለናል ግን🥺
2026-10-09 13:03:47
85
Tsion :
justic for yordanos anbalu
2026-10-10 13:37:44
5
user44474344011981 :
In the library???
2026-10-10 10:32:15
4
Rue📚🇪🇹🦋 :
ዮርዲዬ፣ ማመን እንዳቃተኝ አለሁ😭😭😭 ምን ላርግሽ? የት ሄደን እንመልስሽ?💔
2026-10-09 12:41:21
12
Kal&Sipara :
justice for yordanos😭😭😭
2026-10-10 09:57:46
3
von ! :
hulum sew muach new
2026-10-09 17:57:31
0
hyab :
wy yene enat fetari be ekfu yasgebash😭😭
2026-10-09 13:02:05
11
ju :
አቤቱ እባክህን ተመልከተን 🙏
2026-10-09 13:16:29
12
💕Hanicho💕 :
beka byekenu adis mot😞
2026-10-09 15:51:04
5
𝓣𝓪𝓫𝓲𝓽𝓱𝓪🦋🧸 :
justice for yordanos😭😭😭😭😭
2026-10-10 09:09:50
3
Rose :
justice for yordanos😭😭😭😭😭😭
2026-10-10 10:58:12
1
Bettylol🦋 :
በቃን ✋
2026-10-09 10:41:36
8
Estif CR7 dos Santos Aveiro :
አሁንስ ሰለቸን እህቶቻችን ሞተው አለቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-10 16:58:26
2
Isaiah :
እኔን እህቴ በጣም ያማል። አምላክ ነብስሽን በአፀደ ገነት ከነ አብርሃም ኤልያስና ሙሴ ግን ያሳርፍልን። ግን እስከ መቼ እንደዚህ አይነት አረመኔዎች። አረ ልቦና እንግዛ ወደ አምላካችን እግዚአብሔር እንመለስ 😭
2026-10-10 16:28:14
1
bezi :
ኧረ ወዴት ሄደን እንኑር 🥺💔
2026-10-10 07:28:53
2
tylen0lll :
Why does he kill her? (RIP)
2026-10-09 17:29:03
2
@melona-abera16 :
😭😭😭ፈጣሪ ገዳይሽን ዋጋውን ይስጠው
2026-10-10 15:37:57
1
Mahlet.T :
she didn’t deserve to go through this 🥹🥹
2026-10-10 05:18:10
4
To see more videos from user @article_35, please go to the Tikwm
homepage.