@tigistwatarekegn12: #ቦለቤቴ ከስራ ስትመጣ #father #mather #myfamily❤️

Tare family
Tare family
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 10:40:00 GMT
178001
19291
619
1862

Music

Download

Comments

user9953707438553
Good Things :
ምን የከፋህ ነገር አለ ?? አጠያየቋ እራሱ ደስ ሲል የዘንድሮ ሚስቶች ከዚህ ተማሩ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ
2026-10-09 13:50:31
330
selam.alene2
ህይወት 💟ይቀጥላል 2👭📝 :
አምላኬ እደዚ አይነት እውነተኛ ፍቅር ስጠን
2026-10-09 14:41:54
263
sura.kenaw
Sura man👌 :
ማርያምን ፈጣሪ እንደዚች አይት ተምሳሌት ይሰጠን ይሆን😭😭😭
2026-10-09 15:34:19
56
tit63263
Tit :
የኔ አባት ስትደነግጥ አንጀቱ አልቻለም ቶሎ ነገራት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 14:15:22
56
pomi.hareg
ሐረግ የፓሚ እና የሀሱ እናት 21 27 :
የኔ እናት እንዴት እንደ ደነገጡ አይለያቹ እንዲህ እንደተሳሰባቹ በፉቅር አርጁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-09 10:55:09
66
user8387467090135miry
ⓜⓔⓡⓒⓎ⚖️📞 :
yena enat🙏🙏[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-10-09 11:45:22
1
bahiran1221
Bahiran :
ቢጠጡስ ምን ችግር አለው አልሰረቁ በራስወ እቤት እኮ ነው።
2026-10-09 10:46:52
49
meba0017
Meba :
የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያቹ
2026-10-09 12:06:37
46
chalamulugeta8
chala mulugeta :
idmena xegna yisxachu
2026-10-09 21:02:07
1
wujiraahimed
wujiraAhimed :
ይመቻቹ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-09 21:19:16
1
tsgabu.asmerom
Tsgabu asmerom :
ትዳር ማለት እንደዚህ ነው መተሳሰብ ፍቅር ያለበት❤🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 16:44:40
15
teddym80
teddy :
wow camera man ✌️
2026-10-09 20:28:23
1
biniras1
bini_ :
true love🥰🥰🥰
2026-10-09 18:05:26
2
bemgirma12gmail.com
❤❤❤❤❤12819 :
ለሁሉም ባለትዳር ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰
2026-10-09 13:35:12
15
tame8739
Tame :
ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 14:52:39
6
mob640
mob640 :
alchalem
2026-10-09 21:03:51
1
bekiwinsome
Beki Winsome :
ያላመንኳችሁ እኔ 😏 ግን ይሁን
2026-10-09 14:55:52
6
tenawtsegaye1
Tenaw Tsegaye. :
በዚች ሴት ልቤ በጣም ተነካ።👑
2026-10-09 16:48:45
5
haile.papa96
Haile Papa :
የማያልቅ ፍቅር ❤️
2026-10-09 13:27:14
7
ashenafi.germew
ochacha :
ማርያምን እወዳችዋለው
2026-10-09 11:39:08
12
mesihailu0
የሀይሉ ልጅ :
ዋው በጣም ደስ የምትል ሚስት የማቱሳላ እድሜ ይስጣቹ
2026-10-09 17:44:31
5
abrhabrha1
Abraha brha :
ከዚህ ቡዙ ትምህርት ተምሬለሁ እድሜ❤️እና ጤና ይሰጣቹሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-09 15:28:12
5
feye485
የ ስላሴ ልጅ :
እናት አባቶቼ እድሜ ከጤና ያድልልኝ ፍቅር ከናተ ልብያለው ይማር
2026-10-09 14:49:38
5
belay6919
belay :
እፍፍፍፍፍፍፍ
2026-10-09 16:33:47
2
user1883836746160
henn :
በጤና ያቆያችው
2026-10-09 14:03:00
2
To see more videos from user @tigistwatarekegn12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About