@wubishetermias: «የኃይማኖት ተቋም ውስጥ ሌብነት ደርቷል!!» — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) 👂👂 በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ ሊታዩ የማይገቡ እና ሕዝቡን የሚያሳዝኑ የብልሹነትና የሌብነት ችግሮች ላይ የተሰነዘረ ጠንካራ እና መደመጥ ያለበት እውነት። ተቋማት ከዚህ ክፋት ነጻ ወጥተው ወደቀደመ ቅድስናቸው መመለስ አለባቸው! ሙሉውን ሐሳብ ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ ሐሳብዎንም ያካፍሉን! 👇 #Ethiopia #AbiyAhmed #ReligiousInstitutions #Transparency #Leadership
Wubishet Ermias(Bajigo
Region: ET
Friday 09 October 2026 10:59:59 GMT
Music
Download
Comments
dejenekebede19 :
ዋናው የት ሆኖ ቀድሞስ
2026-10-09 15:31:25
1
Zerihun Tesema :
አንዳንዱን አይተው እንጂ ጠቅላዩ ሁሉንም አይየጠቅልሉ!!! ህዝቡ አይሰጥም።
2026-10-09 12:02:22
1
girma :
አረ በጣም
2026-10-09 12:03:10
1
one world one human/bing. :
መፍቴውን ስክምልጣን ለተጠቃሚው ህዝብ ስጡ በመረጃ ማለት ብሪከርድ ይፈቀድ ማንኛውን ወንጀለኛ ያጋለጠ ከለላ እና አድናቆት ይሰጠው ከኛ የይስሙላ ጥቆማ ብላችው ህዝቡን አታጃጅሉ አሁን ሌብነት ከባለስልጣን ጨምሮ በሁሉም የቁጥትር ባለሰልጣን መስሪያ ቤት ፅረ ሙስናንም ጨምሮ ትፕቀናጅተው ስለሚሰሩ ችግሩን በቀላሉ ማስወገድ አይቻልም ሌብነትን ለህዝቡ ችግሩን እንዲፈታ ሙስና ፍጣሪዎችም ተቀባዮችንም አስፈፃሚዎችም ይህ ማለት የህግ አካላት ላይ ይጥበቅ አሁን በዋናነት እነዚ አካላት በጣም ተበላሽተዋል ፓሊስ ምርምራ ቢሮ አቃቢ ህጎች፣ዳኛ ፣የወረዳ ፣ከተማ እያለ ተጨባብጠዋል ህዝቡም እንደ አዋጭ ዘርፍ ይዘውታል ምክንያቱም ስለሚያካፍል ደረቱን ነፍቶ ይሰርቃል ስለዚ ተበዳዮች በቀጥታ ዋናው ፍትህ አካል ያዳምጥ አለ በለዚያ ከሰፈር አይወጣም ተበዳይ ታፍኖ አይሆኑ ሆኖ እየኖረ ነው
2026-10-09 15:56:26
0
Bogale BMB :
በጠምና በተጨባጭ የሃይማኖት ተቋማትና የተቋሙ መሪዎች ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ሌብነት ሁሉ ገር አለ ::እስኪ የየትኛዉ ሀይማኖት ተቋም መሪ ሹማኛ ነዉ በምስቱ በልጆቹ ወይም በዘመዱ ሥምና ኦዲት የመይደረግ የእርዳታ ድርጅት የሌለዉ???
2026-10-09 15:30:28
0
Egel- wiነር :
እንደ ሃይማኖት መሪ ነን ባዮች ችግር ፈጣሪ የለም
2026-10-09 16:31:33
2
Dawet :
🙏🙏🙏
2026-10-09 13:01:40
1
ፋስተር ደሳለኝ ዳና :
🥰🥰🥰
2026-10-09 14:14:20
1
Dawet :
🥰🥰🥰
2026-10-09 13:01:38
1
Abebech Keshamo :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-09 12:33:45
1
To see more videos from user @wubishetermias, please go to the Tikwm
homepage.