@tamersew: ❤ ቱመሌ ጃራ ት/ቤት !!! ❤ ፯ ❤

ታምር  ፯
ታምር ፯
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 12:13:23 GMT
94576
5029
231
636

Music

Download

Comments

tesfayeayanaw2
ተስፉ የጊዮን ልጅ :
እንደዚህ ሆነውም በሰላም ወጥተው በሰላም በገቡ አትልም!...የተረገመች አገር
2026-10-09 23:53:39
100
fanongfd
bekalu workneh :
chirs eske grade 8 2 siat twguzen letemarnew
2026-10-10 12:02:31
0
user9171378866608
@E.Z :
thank you Camera man
2026-10-09 23:14:42
0
user1496532394660
አዜ :
This was my life
2026-10-10 15:38:46
0
dag.234
DAG 23 :
ደሞ የትም የማንደርሰው ነገርስ
2026-10-10 03:50:30
38
amhara1982
ዘ-ዳግም :
memory back to more than 20 years
2026-10-10 08:29:15
2
berketteju
berketteju በረከት ጠጁ :
ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት የት አካባቢ ነው??
2026-10-10 08:28:36
10
abuhaneef.2015
Hassen Seid :
that was my life or history
2026-10-10 08:40:39
1
user621725999634
[email protected] :
very good
2026-10-10 15:33:56
0
nahomandargie349
,ከአባይ ማዶ(ብቸና) :
አይ ልዩነታችን የከተማ ልጅ በሰርቪስ ይመላለሳል እኛ እንዲህ እንሰቃያለን።ይባስ ብሎ ጦርነት ታወጀብን አይ ኢትዮጵያ 😂😂😂
2026-10-10 01:58:41
31
mez1924
𝑚𝑒𝑧𝑔𝑒𝑏𝑒 A𝑠𝑟@ :
ችግሩ ይሄ አይደለም መድረሻው ራሱ ለትምህርት ዋጋ እንዳይከፈል የሚያደርግ ተስፋ አስቆራጭ ነው። እንጂ እንደዚህ መማር በጣም ነው ደስ ሚለው እውነት
2026-10-10 06:04:00
17
chebu_86
ሞሼ ዳያን :
ግንኮ ከትምህርቱ ይልቅ መንገዱ ነው የሚናፍቀው🥺
2026-10-10 06:56:51
5
henitrulygenners
HeniSport_Gunners :
በርታ ታምርሰው። ምን አልባት ቪዲዮው ቅን አሳቢዎች ጋር ደርሶ ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች ምቹ የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠር ይሆናል።
2026-10-09 18:55:26
9
user19323310281
ሩት የቅዱስ ሚካኤል ልጅ :
ልፍታቸው ፈጣሪ ይቁጠርላቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ይሄንን ሁሉ እግር መንገድ በየቀኑ አድካሚ ነው
2026-10-10 09:08:53
3
seiyd71
seiyd71 :
እንደዚህ ተምረዉም ባለፈላቸዉ
2026-10-10 07:22:20
5
giftrealestate29abiy
MA Ethio Homes Market Advisor :
ይሄን የህይወት ገፅታ በማስተላለፍህ አድንቄሃለሁ።
2026-10-10 08:34:01
3
user2474696629230
Banchye :
እኔም እንደህ ነበር ምቹ ባልሆና ቦታ ጊዜ አሁን ግን እግሒያብሔር ይመስገ መደረስ ከፈለኩት ቦታ ደርሻለሁ
2026-10-10 11:41:06
1
shalom0628
Shalom :
ሰሜን ያተረፍነው መከራ ነው እንደዚህ ተምረን ብዙ ለውጠን በሀይማኖታዊ ቦታ በማህበራዊ ህይወት መካከል ሁሉ ተመርቀን ለወግ በቅተን ለሀገር ይቅር እና ለእናት አባት ለአጎት አክስት ይቅር እና ለእህት ወንድም ይቅርና አሁን አሁን ለራስ እንኳን ያልበቃን ያማል ያማል የማንም ደንቆሮ ፖለቲከኛ ቁማርተኛ ሌባ ዘራፊ የሀይማኖተኛ ዘራኛ ነግሶ ሳይ ከሀገር ቆርሶ ካብቶ ሳይ ያመኛል ያመኛል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን እርግማን ፍታልን እባከህ
2026-10-10 06:15:21
3
user55112090506830
hermela :
ብዙ ሥራ ባለበት ሀገር ሥራ ፈተን እንጣላለን
2026-10-10 09:32:26
1
shewya4
Shewya :
እንደኔየገጠር ልጅ ሆኖ የተማረ ያስታውሠዋል❤️❤️❤️❤️
2026-10-10 08:56:12
2
user3449118848013
anquach :
ሁላችንም በዚህ ሁኔታ new ያሳለፍነው ያውም ያለ chama
2026-10-10 08:37:23
2
derara1994
DH :
አረፈዱ ብሎ ተብሎ ደግሞ ይመታሉ🥺
2026-10-10 09:44:50
3
minalachew.debebe
Minalachew @ :
💚💛❤️እንደዚህ ሆነው እራሱ 1ኛ🙏 የሚወጡት እነዚህ ናቸው 💪💪💪
2026-10-10 10:26:44
2
goblind7
Adu Daily :
እንዲህ ተሰቃይተው መና የሚያስቀር መንግስት አለን
2026-10-10 06:21:05
2
www.tiktokasefa
Amanuel Asefa 21 :
የት ሀገር ነው
2026-10-10 05:14:25
0
To see more videos from user @tamersew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About