@berban_777:

በርባን
በርባን
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 12:38:42 GMT
7942
702
38
449

Music

Download

Comments

onsemus3333
ANA :
አያነቡም እኮ ብሮ መጽሐፍ ቅዱሱን ትራስ ነው ሚያደርጉት።
2026-10-09 15:12:59
20
chuchualula
H2O @7777 :
ትክክል አይደለህም ፡፡ልሳን የተለያየ ነው ፡፡ 1ኛየሰው ልሳን ሃዋርያት መጀመሪያ ያወሩት 2ኛ በጉባኤ ተርጓሚ የተፈለገለት ልሳን እና ለእግዛብሄር ጋር /የሚቃትት ልሳን ፡ነው፡ስለዚህ የነዚሀ ሰዎች ሃሳብ ትክኵል አይደለም
2026-10-12 06:26:21
1
jerrybe21
jerry :
እግዚአብሔር ይድረስላቹ ኢየሱስ ብቻውን።
2026-10-09 14:43:22
14
fitsum_officiall
Fitsum :
1 ቆሮንቶስ 14:2 2 በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርምና፤ ምስጢር የሆነውን በመንፈስ ስለሚናገር የሚረዳው የለም። ሌለው ደግሞ ልሳንን የማቶርጎም ጸጋ አለ ደግሞ video ጀርሳችሁ ስሙ https://kedusbible.com
2026-10-10 04:46:32
7
yaealg
ኢትዮጵያ :
ለአማላጅነቱ ለምን ቃሉን ጠቅሳቹ ማትናገሩት
2026-10-11 12:01:42
1
user6340169240494
end time Jesus come back soon :
እነ ኤራሰ እናጌራለሁ ግን ሰዎች ስናጌሩ አይቸ ነው እሄ ሳልጸልዪ መናጌር ጀመርኩ ከዝያ ተጠራጠርኩ ከ3ዓመት በኋላ ስጸልዪ እግዚአብሔር መለሰልኝ የእግዚአብሔር ቋንቋ እንዳልሆኔ
2026-10-11 23:35:48
1
user6168536680178
Salam :
እየሱስ ጌታ ነው 1ቆሮንጦስ ምራፍ14ቁጥር 14
2026-10-12 08:50:56
0
user5111619172470
የመስቀሉ ጀግና ኢየሱስ :
እሚሸመድዱት ነው አላለም እኔ እራሱ ልሳን ሲሰጠኝ አላስተዋልኩም
2026-10-10 12:22:50
2
user982993616202
sifen geneti💕 :
yamachewal ande
2026-10-10 15:43:20
0
hannt_510
Hanna :
ሮጠዉ ወደ ስድብ ይሄዳሉ እንጂ ቃሉን እንኳን በዉል አያጠኑም።
2026-10-10 10:11:59
0
27wounded_by_love
አማን ፋይሎ :
የተወደድክ ወንድሜ ሆይ ክርክር ያይደለ አንድ ወደ ሚያደርገን ወደ ምንወድው እውነት እንዳንደርስ ፉክክር እና ጭፍን ጥላቻ እንዳይጋርደን እየተጠነቀቅን፤ እውነቱን ለመረዳት የበለጠ የቀደሙ አባቶቻችን የተውልንን አስተምህሮና መመላዕክት በውኑ ቋንቋ አላቸቸው እና በመንፈስ መልሶ ለእግዚአብሔር መናገርስ ትርጉም ይሰጣል ወይ ተርጓሚስ ከሌለ ዝም ይበል ለምን አለ ልሳንስ ለሚያምን ሰው ጥቅሙ ምንድነው እና እንደዚ ብዙ ሰው አነዚህን እንግዳ ቃላት እንዴት ያለ ምክንያት ሊቀበላቸው ይችላል ብለን ብንጠይቅ የተሻለ የሚያቀራርበን ይመስለኛል 🙏
2026-10-09 18:26:10
1
abiiman2
Um Haney Badger(Abii💪) :
ትክክል ናቸዉ.. 1ኛ ቆሮ እንደተናገረዉ ከሆነም ልሳን ለመንፈስህ እና ለእግዚአብሔር ነዉ በማይክራፎን ለህዝብ የምነገር አይደለም! ስቀጥል ካልተተረጎመ ስህተት እንደሆነ መፅሐፋችን ይነግረናል!! አንተ እንዳልከዉም ብሆን ለምን ሁሉም አይነት ልሳን አልተሰጣቹም?
2026-10-09 17:26:18
1
eladish257304
ela :
good explanation
2026-10-09 13:43:11
1
beri10599
Beri :
ትክክል ነዉ ልሳን ፍቺ ያለዉ ነዉ እንጂ ዚም ብሎ የምተባተብ አይደለም ።
2026-10-09 15:09:18
0
dj.fat37
Fitsum Abera :
ስድብን እንጂ ቃሉን የት አውቀውት?
2026-10-10 09:51:22
0
soolb499
sol :
qal Ina lisan andi nwu inde😂😂😂
2026-10-10 10:43:56
0
nahomjesusislord
Nahom G'mariyam :
ጠይቅልንማ bro
2026-10-10 14:52:01
0
tititariku
tizu :
2026-10-10 19:05:45
0
user1346091357303
Hana kebede :
ante endet letsemaw techelaleh sijemer sewye
2026-10-09 18:25:33
0
hw.fiqaduu.wandimu
H/W/ Fiqaduu wandimu :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 05:50:03
0
dhaqiyeee8
Dhaqabo :
tebarek wedime
2026-10-12 08:54:23
0
ayalew.kefene
Ayalew Kefene :
ከአሜንክ ትሣማለ
2026-10-10 08:37:06
0
yohanesjoye
Yohanes💐💐 Jo :
እረ በብዛት ይሰማሉ እና ሁሉም ይሰማሉ ይለያያል
2026-10-09 17:33:03
0
habtamugesesse
ሀብቴ :
"በልሳን በምጸልይበት ጊዜ መንፈሴ ይጸልያል፤ አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው።" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:14 ማንበብ ማወቅ አርነት ያወጣል እንኳን ሌላ ሰው እራስህም ላትረዳው ትችላለህ
2026-10-09 16:21:03
5
hailu.ye.geta.lij
HAILU YE GETA LIJ :
መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ
2026-10-09 17:11:02
1
To see more videos from user @berban_777, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About