Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mikonews0: 🕊️ሰላም የምትወድ ከሆነ ፋይት አለም ውስጥ ምን ትሰራለህ @JOHNNY.S 🥋
MIKONEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 12:51:08 GMT
13004
797
28
26
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.87MB
)
Watermark .mp4 (
2.51MB
)
Music .mp3
Comments
Abdu m :
ጆኒ ልክ ነው
2026-10-09 15:53:38
21
Maya🥷 :
Be Tikikl
2026-10-09 14:21:08
9
Ynuna Antony💫💥 :
etfn lay ygxemew
2026-10-09 17:27:36
1
Usmael Olii :
you aright
2026-10-09 17:37:16
0
Yohanis Dejene :
ትክክል ነው
2026-10-09 17:26:40
2
ወንዴ🌴🌴🌴🌴 :
ትክክል ጆኒ
2026-10-09 17:40:04
1
ዳስ ጣዩ አቢ :
jonen anbesaw nw
2026-10-09 14:53:23
4
dere :
ጆኒ ይችላል
2026-10-09 15:02:40
7
ሄኖክ የኖላዊ ኄር ልጅ :
ጆኒ የአራዳ ልጅ
2026-10-09 16:09:16
4
desalegndemesie :
lute belhu
2026-10-09 16:50:34
1
JO :
ስፖርት እኮ ሰላም ማለት ነው
2026-10-09 17:06:48
0
user7235521133806 :
ሀገረ ሰለም በጣም ምርጥ እስፖርታኛ ነዉ ከስና ምግበር
2026-10-09 15:02:45
2
Sabom Samson :
🥰🥰🥰👍👍👍
2026-10-09 13:02:55
1
❤ቻቻ 16🙏🦅 :
ጆኒ ጀግናየ✌️
2026-10-09 17:59:51
0
yilu man :
በትክክል
2026-10-09 17:14:43
0
musa Cana :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-09 15:41:27
0
Yohanis Dejene :
ትክክ
2026-10-09 17:25:54
0
inform1many :
የተከበርክ ጆኒ፤ MMA በኢትዮጵያ ያደገው ሥነ-ምግባር በጎደለው አሠራር ነው ለምሳሌ EFNና ሌሎች ድርጅቶች ግን ሥነ-ምግባርን ጠብቀው ለማሳደግ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም ለማለት እየሞከርክ ነው? እንዲህ ከሆነ፣ ስፖርቱን ከማሳደግህ በፊት አቀራረብህን እንደገና አጢነው። MMA የሚያድገው በስድብና በማዋረድ ሳይሆን፣ ስፖርታዊ ጨዋነትንና የሕዝቡን ባህል በሚያከብር አሠራር ነው። አሁን ሲሰደብ እየተከፈለው ነው፤ ቀደም ሲል ግን በነጻ ነበር የሚሰደበው እና ገንዘብ እስከተገኘበት ድረስ ችግር የለውም፤ ስፖርታዊ ጨዋነት የሚለካው ውድድር ከተጠናቀቀ በኋላ ነው የሚሉት አባባሎችህ ለገንዘብ ጥቅም ስትል ስፖርታዊ ጨዋነትን ወደ ጎን እንደምትተው ያሳያሉ። ገንዘብ ማግኘት የሥነ-ምግባር ጉድለትን ትክክል አያደርገውም፤ ስፖርታዊ ጨዋነትም ከውድድሩ በፊት፣ በውድድሩ ወቅትና በኋላ መጠበቅ አለበት። በሌላ በኩል፣ ልጆች አስመሳይ መሆን የለባቸውም ትላለህ፤ ነገር ግን የምትሰብከውና በተግባር የምታሳየው ነገር መጣጣም አለበት። ሥነ-ምግባርን መስበክ ብቻ ሳይሆን፣ በተግባር ማሳየትና ተቃውሞንም በአክብሮት መግለጽ ይጠይቃል። ውድድርን ለማራኪነትና ለማስተዋወቅ ስድብን መጠቀም፣ በሰው ራስ ላይ እንቁላል መስበርና ተጋጣሚን በመንገድ ላይ ማጥቃት የግል ጥቅም ሊያስገኝ ቢችልም፣ ለወጣቱ ትውልድ ጤናማ አርአያ አይሆንም። ውድድርን ማራኪ ለማድረግ ስድብና ማዋረድ አያስፈልግም፤ አሸናፊነትንም በስፖርታዊ ጨዋነትና በአክብሮት የተሞላ ንግግር ማወጅ ይቻላል። የሥነ-ምግባር አርአያዎችህ ለግል ጥቅምና ዝና ሲሉ ስፖርታዊ ጨዋነትን የሚጥሱ በአሜሪካና በአውሮፓ የሚገኙ ሰዎች ናቸው? እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን ጥልቅ ባህልና የካበተ ሥነ-ምግባር ስላለን፣ መሠረታዊ የሥነ-ምግባር እሴቶቻችንን ከውጭ ሰዎች መቅዳት አያስፈልገንም። ከማንም መማር ብንፈልግም፣ ለግል ጥቅም ሲባል ሥነ-ምግባርን መጣስን ግን መኮረጅ የለብንም። ለገንዘብና ለገበያ ዕድል ስትል ያለህን ተደማጭነት ተጠቅመህ በወጣቶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩና ባህላችንን የሚሸረሽሩ መልእክቶችን ማስተላለፍህ ያሳዝናል። ለአዲሱ ትውልድ የምታስተላልፈው መልእክት ይህ ከሆነ፣ ወጣቱ ከአንተ ጁጂትሱና ስፖርትን ከመማር ይልቅ እነዚህን አሉታዊ ባህሪያት እንዳይኮርጅ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ጆኒ፣ ስፖርትን ማሳደግ ማለት ተወዳጅነትንና ገንዘብን ብቻ ማሳደግ አይደለም፤ ለቀጣዩ ትውልድ ጥሩ አርአያ መሆንም ነው። ቪዲዮዎችህ ይህን ተቃርኖ እያሳዩ ከቀጠሉ፣ ንግግርህንና አቋምህን እንደገና ማጤን ያስፈልግሃል። ካልሆነም፣ የምትናገረውን የሚያውቅ ባለሙያ ማናጀር በመቅጠር መልእክቶችህን በኃላፊነት ማቅረብ እንድትችል አድርግ።
2026-10-09 17:09:41
2
ahmed thegunners &halamadrid :
ይሄ እንኳን በደንብ እሚያስማማ ሀሳብ ነው ደሞጆኒ የሴዶኖን ያክል ድስሪስፔክት ያደረገው ሰው የለም ግንደሞ ሴዶ አንድምቀን መሀገረሰላም መንገድ ተረድቶት አያውቅም
2026-10-09 15:09:56
2
አስሬ@hiwi :
ጆኒ ፋይቱም ወሬም ያስተላል
2026-10-09 17:45:31
0
real man :
ትክክል!! ተማሪ እያለንም የታጣላነው ሰው ነው ጀለሳችን የሚሆነው
2026-10-09 15:47:20
2
panther is the best :
[Power][Power][Power]
2026-10-09 15:27:39
1
hussn. ka :
🥰🥰🥰
2026-10-09 17:14:56
0
YOHA PLUMBER & SANITARY WORK :
🙏👍
2026-10-09 13:21:38
0
abdu$ s :
💯💯💯
2026-10-09 18:06:51
0
To see more videos from user @mikonews0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
📍 Rifugio Città di Mantova, Italy 🇮🇹 . . . #ItalianAlps #Alps #MonteRosa #MountainLife #ItalyMountains
chronoshift but in Roblox @Guestique (reuploaded with better quality) #oldroblox #roblox #blender #animation #chronoshift
Gentleman by Psy | ib: @moraisntj | Reposted for Better Quality #valorant #valorantph #valorantedit #fyp #seosmethod
پاکستان غربت میں نمبر 1پر آگیا، 4 سال میں 14 لاکھ لوگ بے روزگار !!! عالمی بینک کی رپورٹ ، شمائلہ نیاز نے حکومت کی بینڈ بجا دی Disclaimer: For news reporting and informational purposes only. Views or actions expressed by subjects do not imply endorsement by Express News . Shared in the public interest in compliance with community guidelines. #PakistanPoverty #Unemployment #WorldBank #PakistanEconomy #EconomicCrisis #PakistanNews #BreakingNews #GlobalBankReport #rundown #ShumailaNiaz
#تصميمي #foryou
#theconjuring2 — hands down best horror genre. — | all mine | | sdt: @𝙧𝙚𝙥𝙡𝙖𝙮𝙯𝙛𝙭 | — #targetaudience#horror#nun#blowthisup
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy