@semna_work: Replying to @temesgn47 😪😪እህቴ የኔ ንግስት😪😪 የልቤ ክፋይ፣ ውዷ እህቴ፣ ድንገት ተለይተሽ፣ ፈረሰብኝ ቤቴ። ያ ክፉ ግፊት፣ ያ ክፉ ህመም፣ ነጥቆ ወሰደሽ፣ እስከ ዘለዓለም። ካንቺ የተሻለ፣ ማንም አልነበረ፣ አንጀቴ ቆሰለ፣ ልቤ ተሰበረ። እንደዚክ በድንገት፣ መለየት ደስአይልም፣ የእህትነት ፍቅርሽ፣ መቼም አይረሳም። አምላክ ያኑርልኝ፣ ነፍስሽን በክብር፣ በልቤ ውስጥ አለ፣ ያንቺ ጥልቅ ፍቅር። እስክንገናኝ ድረስ፣ በዚያኛው መንደር፣ ሳስብሽ አለሁኝ፣ በዚች አጭር ምድር። 😪😪😪....😪😪 follow ሳታደርጉ አጠይቁኝ follow argug #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ethiopian_tik_tok #CityTasteTest #celebritytiktok

እንባና ፊደል
እንባና ፊደል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 12:59:41 GMT
1186
83
6
37

Music

Download

Comments

sesen.tekle4
s ነኝ m ልጅ 27🙏🙏 :
እፍፍፍፍ የእናቴ እና ኣባቴ በልጅነቴ የሞትኝ ግጠመልኝ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-10 18:00:24
0
temesgn47
𝕋𝕖𝕞𝕦 Yenatu💞 :
ኡፍፍፍፍፍ አቦ ሞትት ሚሉት ባይኖርስ ምፈራውም እኮ እንዳልሞት እኮ አይደለም እንዳይወስድብኝ ነበረ አልቀረልኝም ይህው ሞት ሆይ ደስስስስ ይበልህ በላህብኝና አረፍኩት ይ
2026-10-09 13:28:35
1
masresha.mola8
masresha mola :
አ
2026-10-09 17:35:57
0
natinegnyesorokawking
Nati Haile :
2026-10-09 13:21:49
0
temesgn47
𝕋𝕖𝕞𝕦 Yenatu💞 :
አቦቦቦቦ
2026-10-09 13:26:41
1
king.12com
NIgus Amare :
🥰🥰🥰
2026-10-09 13:05:26
0
To see more videos from user @semna_work, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About