@user3587161025975:

🚀ኑ  እውቀትን በጋራ እንማር🚀🚀🏹
🚀ኑ እውቀትን በጋራ እንማር🚀🚀🏹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 14:17:05 GMT
269102
6946
191
2341

Music

Download

Comments

asmaadem0
@asma adem :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደሞ በዚ ልክ መፈታተን አያስፈልግም እነሱም እኮ ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ወላሂ ይደብራል እረፉ ሰላም ስጡን 🙏
2026-10-12 04:55:46
86
bilale5564
አዲስ :
ዋናው ነገር በዱ አልበዱም 😁
2026-10-12 18:50:31
42
solmg12
solmg12 SOL MG :
እኔ የራሴ ብዙ ሀጥያት አለብኝ ስለሰው የማወራበት ምን አቅም አለኝ
2026-10-09 23:03:11
112
user2637737769565
ስደተኛው ነኝ :
ሁሉም አባዎች ጋወናቸው ይመልሱ
2026-10-10 09:44:06
9
user3461906111551
ጥበቡ አማረ ተክሉ :
በዷት አልበዷትም?
2026-10-13 03:32:05
8
rozi.meaza
rozi (Meaza) :
እኝን ፎቶ ላይ ያሉትን አባት ለማሸማቀቅ የተሰራ ቅንብር ነው ዶ/ር አብይ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ሰብስቦ ሲያናግር አብይን ይሄ ሁሉ ሰራ ሲሰሩ መቼ ነው የሚተኙት ብለው የጠየቁትን አባት ለማሸማቀቅ የወጣ ነው ፖለቲካ አረጉት
2026-10-10 17:03:01
4
metie97
Metie :
እኔ ሚስቴን አምኘ ለአባ አልሰዳትም
2026-10-10 02:39:13
5
tomini440
mak tomini :
እዚ ጋ ደግሞ ሌላ ትኩሳት
2026-10-13 03:41:22
3
temesgen7428
Teme Boss28 :
ሱሪ ብወሰድም ነጠላውን / ጋዎን ለብሶ መሮጥ ይችላል።
2026-10-11 10:54:43
4
user68785704504314
ደግነት ለራሥ ነው :
ቅዱስ ገብርኤል ግን አሁን ዘገየ ፈጣን ነበረ
2026-10-13 13:01:11
1
hayder.guners
Hayder1998 :
እኔ ሚያሳዝነኝ በነሱ ምክንያት ሚሳቀቀው ህዝብ ነው
2026-10-11 12:01:26
17
user8842611450733
yoki :
አርግዛለች?
2026-10-14 07:32:52
1
nigatuguda69
niga2 :
አሳቸው ትያለሽ?
2026-10-13 21:13:48
0
amlakieuser8016353015846
Amlakie የቆምጨዎቹ💪👌🌍 :
እኔ በሚገባ ስራየን እየሰራሁ ነበር ግን እነ አባ ከኔ በላይ እየሆኑ ነው😅
2026-10-10 09:23:16
10
mule2227
Mule :
አቤቱ ጌታ ሆይ በአደባባይ አዋረድካቸው ክብርና ምስጋና ይግባክ
2026-10-13 17:36:49
2
wendee691
wendee :
ሰሞኑንማ ስነሱ ብሷል 2019 ገና ብዙ ጉድ አለ
2026-10-12 16:52:28
2
abel272112616
abel272112196 :
የመጨረሻው ዘመን😭😭😭😭😭
2026-10-13 04:21:10
2
mebrie10.tik
MEBRIE :
አልበዷትም
2026-10-13 11:30:37
0
kawsi.63
kawsi 63 :
እኔ እኮ ሚገርመኝ የምን እሳቸው ነው
2026-10-10 06:32:12
9
user0980604kt
ታታሪዉ(K.T) :
ኧረ ወገን ምን እየተካሄደ ነዉ😁😁
2026-10-10 21:09:14
5
abebegedefa
Abebe Gedefa :
1 zur alhedechem?
2026-10-10 07:38:02
0
mule83826
mule :
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
2026-10-10 00:02:35
4
user3361333487031
user3361333487031 :
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ!!
2026-10-11 02:01:58
1
yyyyyiiiiiiiiiiiiii
የሚካኤል :
አረ ወገን ያባቶችን ስም በከቱ አታጥፉ
2026-10-10 03:07:43
2
user5855280653327
tigst 1221 :
ይቅርይበላቸው
2026-10-10 01:53:58
1
To see more videos from user @user3587161025975, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About