@solobe55:

ሶል ውሃ ጠጡ🥤
ሶል ውሃ ጠጡ🥤
Open In TikTok:
Region: FR
Friday 09 October 2026 14:37:01 GMT
76704
9906
476
1472

Music

Download

Comments

yonas.wase7
yonas wase :
ታውቃታለህ ኢ/ያ የቷ ነች ይሄን ብቻ መልስልኝ በማርያም ይዠሃለሁ
2026-10-09 17:46:57
5
user9732776207940
ሰርካለም :
እኛ ኢትዮጵያንች ደደብ መሆናችንን ያቃሉ
2026-10-09 19:07:10
137
yonas5107
yonas :
እሺ መቼ አብረን እንዝመት
2026-10-09 15:02:40
55
amena123453
amen :
በሐገር ቀልድ የለም
2026-10-10 05:14:46
14
user6808125507285
Terefe Dobamo :
Thank you
2026-10-11 18:55:02
0
lafttnaga5g
# Laftt naga 5 G :
cofcors
2026-10-12 08:29:49
0
user5413087087157
አባ እዮባ :
አብይ ገዳይ ነዉ
2026-10-10 19:00:39
3
love.man368
love man pharma❤️🇩🇪🇪🇸🇱🇷 :
ውሃ ይጠጡ በሃገር ቀልድ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-09 14:41:37
55
jone21askeyamiw
ጆንጋራንግ :
ይዉሰዱት ምን ጠቀመን ሽጣችሁታልኮ ግብር ሰማይ እንደነካነዉ እና ምን አጣለሁ ቢወስዱት በጨዋ ደንብ አስረዱኝ
2026-10-09 14:44:30
12
habete.haile6
Habete Haile :
እሰይ ደግ አረጉ
2026-10-12 04:44:29
1
ethiopianheroleader1
@buruke211989 :
ሶልዬ እኛም እዳንተ ብልፅግናን ነበር ምንደግፈዉ አሁን ግን ተገለበጥን አባይ ሲገደብ በካርድ እዲሰራነዉ እዴ የተደረገዉ ለቤት ቆጣሪ 10000እየከፈልኩነዉ በወር አባይ ያልጠቀመኝ ቀይ ባህር አይጠቅመኝም ለፖለቲካ ነዉ አሁን ላይ ስለ አሰብ እሚሰበከዉ ለጦርነት ህዝቡ አልቀሳቀስ ስል በምን እንቀስቅሰዉ ነዉ
2026-10-10 08:07:43
5
user5907444086819
tsadeke manoro :
1111111
2026-10-12 04:40:32
0
mmsrat39gmail.com3
💫🦋 masii🦅🇸🇦✈️🇪🇹🦋 :
ሰው በጣልያን ጊዜ አልተበረከኩም እያለ ሲፎክሩ ኖሮ አንዴት ሀገርን ለኤርትራና ለግብጽ አሳልፈ ሀገሩን ይሰጣል ታሪክ የምንሹር ሳይሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆን አለብን ።ወደ ቀልባችን አንመለሰ ሀገር አንድ ናት. የሚቆጨንን ነገር ባናደርግ ጥሩ ነው🥺
2026-10-09 23:31:59
12
user2922587353629
user2922587353629 :
አባይ ምን ጠቀመን??
2026-10-10 10:57:45
0
abichu.gataneh
@gech Amagnu :
ትዉሰደዉ አታስቡ መኖር ይፈቀድልን አዲስ አባ አትገቡም ለተባልነዉ ለኛ ምን ይሰራልናል ይዉሰዱት
2026-10-10 15:47:18
1
tizazuwedajo
72371 :
አባይ ተገድቦ መብራት እጥፍ ሆነ እጅ ቀነሰል?
2026-10-09 15:04:22
5
amirmohammed342
ገጣሚው :
አባይ ተገድቦ ምን ጠቀመን የፓል እጨት ለማስተከል 80 ሽ ከፍለን የቆጣሪ 20ሽ ከፍለን መሆኑን አልሰማህም
2026-10-09 19:11:01
1
jujujujudyifds
juju @53 :
👍💪💪💪
2026-10-09 17:10:30
6
kutakuta56
2122😘😘😘 :
በሀገር ቀልድ የለም 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-09 15:03:18
4
ziyu7565
ZEውሃ ጠጡ🥤😅🇱🇾 :
ውሃ ጠጡ🥤😅
2026-10-09 19:51:08
1
frewmekonnen
Fulas :
ትክክል ..... ሚስጢሩ ይሄ ብቻ ነውበቃ.......
2026-10-10 06:11:38
1
gadisa.ar
Gadisa Ar :
የፖለቲካ,,,, የሃሳብ ልዩነት ብኖረን እንኳን እባካችሁ እስኪ ለግብፅ ተላላኪ አንሁን በቃን 👍🏿
2026-10-11 15:36:27
1
ahadu248
123345 :
አዲሰ አበባ አትግቡ። እየተባል ሰለግበፅ አናውራ
2026-10-10 13:49:18
1
dnjsjkkdkkmmksen
yegibi :
እሰይ
2026-10-09 14:51:41
4
h0567675
ዝምታ ወርቅ ነው👑🇪🇹💘 :
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-09 17:39:03
3
To see more videos from user @solobe55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About