@zenafile1: መጅሊሱ በመንግስት ኦዲት ይደረግ የምንለው በምክንያት ነው! ሼር ሼር ሼር ተለባብሶና ተሸፈፍኖ የሚቀር ጉዳይ አይኖርም ሁሉም መረጃ በ2 እግሩ ወደ ሚዲያ ይወጣል ። ሚሊዮኖች በጉጉት የሚጠብቁት የመጅሊስ አመራሮች ጉድ !! ክፍል 1 መቼም ዘንድሮ የማይሰማ የሌብነት ጉድ የለም! እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት! ሌብነት በእምነት ተቋምና በሐማኞች ሲፈፀም ደግሞ ያሳፍራል አንገትም ያሰደፋል የተሸሸገው ታሪካዊ የመጅሊስ አመራሮች ጉድ በም/ቤቱ ሰራተኞች አንደበት ጊዜው ደረሰና ሰሞኑን ጠንከር ባሉ መረጃዎች በተለያዩ የሶሻል ሚደያ አማራጮች ሊለቀቅ 11ኛው ሰሀት ይገኛል። ይህን ታሪካዊና አሳፉሪ በህዝብ ሀብት በሆነው ተቋም ላይ የመጅሊስ አመራሮቸ እንዴት አድርገው ይጠቃቀሙበት እንደነበር ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የትኛውም የመጅሊስ አመራር ተብዬ ሊያስተባብለው የማይችል አመታዊ የኦዲት ሪፓርት ላይ የመጅሊሱ ቁልፍ ሰራተኞች 1ኛ ም/ስራ አስኪያጁ አቶ አደማ ተመም 2ተኛ የፉይናንስ ክፍል አላፊ የሆነችውና ነገሩ ሰላላማራት ሰሞኑን የስራ መልቀቂያ ያሰገባችው ወ/ሮ ሰአዳ ናስር 3ተኛ የሐጅ ክፍል አላፊ የነበረውና ከምረጫው በኀላ የኢስላማዊ ተቋማት መምሪያ ያደረጉት አቶ አሺም አብደላ እሰይ የምንተነፍስበት መድረክ አገኘን በሚል ስሜት ውሰጥ ሆነው በርካታ ለማመን የሚከብድ የፌደራል አና የአዲስ አበባ መጅሊስ አመራሮችን ጉድ ዘርግፈውታል ። በዚህ አጋጣሚ መረጃውን ያወጣችሁበት ኒያ ምንም ይሁን ምንም ሳትፈሩና ሳትሳቀቁ ይህን ጉድ ተዘረገፉችውት የአዲስ አበባ መጅሊስ የፉይናንስና የሐጅ ክፍል አላፊዎች ልተመሰገኑ ይገባል። መጅሊስ ማለት የሙስሊሙን አስተዳደራዊ ችግር የሚፈታ ማለት እንጂ የኪስ ጀመሀዎች ተሰባስበው በሀብት የሚፎካከሩበት ተቃም ማለት አይደለም። ለማንኛውም የመጅሊሱ ጉዳይ ይመለከተኛል የምንል ሁሉ ወሀብያነኝ፣ሱፍያ ነኝ፣ሌላም ሳንል መጅሊሱ ወደዱም ጠሉም የሁላችንም በመሆኑ ልናወግዘውና እነዚ ሰዎች በሚመለከተው የመንግስት አካል ስልጣን ከያዙ ጀምሮ የነበረው የገንዘብ ፍሰት በተለይም አዲስ አበባና ፌደራል መጅሊስ በጉጉት የሚጠብቁትና ሚሊዮን ብሮች የሚገኙበት የሐጅ ገቢ እንዲሁም በግዥና በመስተንገዶ ሰበብ የሚወጡትን የህዝብ ገንዘብ ኦዲት በመንግስት በጥልቀት ኦዲት እንዲደረግ የበኩላችንን ልናደርግ ይገባል። ጉዳዩ አሳሳቢና ጥንቃቄን የሚፈልግ በመሆኑ የበለጠ ህብረተሰቡ ጋር ተደራሽነት እንዲኖረው ለወራቶች ከሚመለከታቸው ጋር እየመከርንበት ሳናወጣው የቆየን ቢሆንም አሁን ሰሀቱ ደረሰና በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ሰሞኑን ይዘን ልንመጣ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ። መረጃውን ያሳየናቸው አንድ የፌደራል መጅሊስ ከፍተኛ አመራር ጉደዩ እውነት መሆኑና ለአዲስ አበባ መጅሊስ አመራሮች ከአንድም 2 ጊዜ የኦዱት ሪፓርት እንዲልኩ መጠየቃቸውንና ውዝግብ ውስጥ መግባታቸውን ነግረውናል። ከዛው ከፌደራል መጅሊስ ባገኘነው መረጃ የ3 አመት የሐጅ ገቢ ኦዲት ይደረግ አይደረግ በሚል በአመራሮች ውስጥ ወውዝግብና መኮራረፍ እነደነበርም ሰምተናል። መረጃው ህዝበ ሙስሊሙ አይንና ጆሮ እንዲሁም ለሚመለከተው የመንግስት አካል ለሐይማኖት ጠቅላላ ጉባዬ እንዲሁም ከአገር ወጭ የሚገኙ እንደ በድር ኢትዮጵያና ፈርስት ሂጅራ ያሉ ድርጅቶች እንዲሁም መጅሊሱን እየደገፉ ለሚገኙ ባለሀብቶች እንዲያውቁት የሚደረግ ይሆናል። እንቅስቃሴም ተጀምሯል!! መንግስታችንም ከልማቱ ጉን ለጎን በሙስናና በሌብነት ላይ ከፍተኛ ስራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ጠቀላይ ሚኒስተሩ የእምነት ተቋማትን በተመለከተ ባስቀመጡት አቅጣጫና ውሳኔ መሰረት አሁን ያለው መጅሊስ ከላይ እነደጠቅስነው ስልጣን ከያዘ ጀምሮ የነበረውን የገንዘብ ፍሰት በሐጅ ገቢና በተለይም በግዥና በመስተንግዶ ሰበብ የሚወጡ ሚሊዮን ብሮች መረጃዎችን መሰረት በማድረግ ምርመራና ኦዲት ቢደረግ ። በጉደዩ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እጃቸው ያለበት ሰራተኞችና አመራሮች ላቱ እንደተመታ በግ ድንብርብራቸው በመውጣቱ መጅሊሱን ለመልቀቅ እየተዘጋጁ መሆናቸውንና መረጃውን ካወጡት መካከል የአዲስ አበባ መጅሊስ የፉይናነስ ክፍል አላፊ የሆነችው ወይዘሮ ሰአዳ ናስርም ሰሞኑን መልቀቂያ ማስገባቷ አንዱ ማሳያ ነው። ይቀጥላል…
ዜና ፋይል
Region: ET
Friday 09 October 2026 14:55:45 GMT
Music
Download
Comments
Abdu Mhamedawol :
ፍትህ ላአርሲ ክርስቴያኖች ወገኖቻችን
2026-10-28 20:24:47
1
Abu umar :
ኤረ መጅሊሱ ኦዲት ይደረግልን
2026-10-27 16:53:20
2
Anwar Kasim :
መጅሊስ የቢዝነስ ድርጅት ነው
2026-11-15 18:01:34
0
Reflector :
2026-10-22 17:37:22
0
1/1998 :
ሱብሀንአላህ አስካሁን የመጣንበት መንገንድ እንደዚህ
2026-10-24 21:39:43
0
Mezz :
alahi yawardln🤲🤲🤲
2026-10-18 21:46:07
0
mame :
እሰይ
2026-11-09 14:33:26
0
mohammed :
ኧረምንእሱብቻየሰውስነብሂሳብይሰራ
2026-10-27 18:25:05
0
Abdulmalik Basha :
አይ፡መጅሊሰ፡የሰራህ፡ያወጣህ፡ወሀቢያ።
2026-10-17 03:05:05
1
Allah wokl :
ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ግና ጉድ እናያለን
2026-10-15 18:40:08
0
jimi4300476924021 :
ewnetnew migelutko lberena seltanew
2026-10-19 05:13:51
0
ወሎየው ከመቅደላ :
ፍትህ ለሡፍያ
2026-10-19 17:54:45
0
mohamed :
እቢይ በርታ
2026-10-15 05:27:25
0
kedija :
ፍትህ
2026-10-21 07:46:28
0
Anwar Kasim :
2026-11-15 18:00:32
0
Anwar Kasim :
2026-11-15 18:00:29
0
የቢሆንአለም :
ሀሪፍ፣አይቸኩልም፣ይልሀል፣የሄነው
2026-10-19 16:53:44
0
Melke Lene :
እኛ የመጅሊስ አመራሮች ህዝብ እያገለገልን ነው
ሌብነት ሚባል የለም ስናገለግልም በነፃ ሳይሆን የካርድ በመቀበል ጋብቻ ነው
2026-10-19 17:03:04
0
user8452559131247 :
መጅሊስ መጂሊስ
ኢማሞቻችን ከመስጂድ ተፈናቀሉ
ቤተሰብ አፍተዋል
ፍትህ ፍትህ
2026-10-24 18:48:51
0
ወለላው (=) ሀስን :
🥰🥰🥰
2026-10-17 19:32:47
0
Momina :
😳😳😳
2026-11-13 11:19:00
0
To see more videos from user @zenafile1, please go to the Tikwm
homepage.