@eotctvmezmur: #የዐዲሱ ግዙፍ አዳራሽ ጉብኝት

EOTCTV
EOTCTV
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 15:47:42 GMT
30156
2955
71
515

Music

Download

Comments

andinetgeletaw
Andinet Geletaw :
ጥሩ ልማት ነው ። በቀጣይ በተመረጡ እና አማካይ በሆኑ ሀገረ ስብከቶች የዘይት መጭመቂያዎች ፣ ትምህርት ቤቶች ፣ ጤና ማዕከላት ፣ መሰል ስራዎች ቢሰሩ ጥሩ ነው ።
2026-10-10 04:20:09
28
zionahaile
zionahaile :
Temesgen[Red heart]
2026-10-10 06:00:02
0
admasusol
SN :
ድንቅ ስራ ቀጣይ ሆስፒታሎች ትምህርት ቤቶች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ መገንባት አለባቸው ቤተ ክርስትያን ከፍተኛ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ መሆን ነው ያለባት።
2026-10-10 03:54:08
26
user2942994779105
user2942994779105 :
ቤተክርስቲያናችንን የሚመጥን ስራ!! ከዚህም የተሻሉ በርካታ ፕሮጀክቶችንም እንጠብቃለን
2026-10-09 18:25:38
33
usereyob2
EዮOB :
በየ ክፍለከተማው በየ አገሩ እራሱን የቻለ ሱፐር ማርኬት ቢገነባ
2026-10-09 18:38:04
18
tad0482
ቴቀል :
ሚኒልዬም አደራሽ ቀሬ በሉኛ🥰🥰🥰
2026-10-09 17:49:11
9
memoriesland0
memories :
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
2026-10-10 05:54:50
3
meku_hab
Mekuanent Hab :
በረከትዎ ትደርብን🤲🙏🤲
2026-10-10 05:46:23
3
wesengetache5
wesengetache@5 :
ቅድስት ቤቴክርስቲያኔ እስከዛሬ ለአገር የሚበጁ ስራዋችን ስትሰራ ቆይታለች አሁንም እየሰራች ነው ወደፊትም ይቀጥላል። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
2026-10-10 12:47:06
1
user9570486970367
Getahun 2127 :
በጣም ምርጥ ልማት ነው ወደፊት ደግሞ ከዚህ የበለጠ ጤና ማእከል እና የሰው ልጆች ሰርተው የሚለወጡበት መንገድ ቢታሰብበት ጥሩ ነው።
2026-10-10 07:00:23
1
habtomtesfaye436
ሀብቶም የሚካኤል❤️ :
እጅግ ደስ የሚል ታላቂቱን ቅድስት ቤተክርስቲያን የሚወክል 🥰🥰🥰
2026-10-10 07:01:45
2
nahu23_senay
ናሁሰናይ ዘደሴ-ጊዬርጊስ :
እጅ ነስተናል ትኩረት አሁንም የሰዉ ልማት እና እንደዚህ አይነት ልማት🙏
2026-10-10 02:51:35
2
kadyrovzpiassa
kadyrov 🇪🇹 :
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት ያምራል።!❤
2026-10-09 18:35:21
5
zedman22491
Zed Man2249 :
የኔ አባት እኔ ድክም ልበልልዎት!!! በደካማ ዘመን ተመርጠው ድክምክም አሉ😣😣😣
2026-10-09 19:39:41
3
teferiatewu
teferiatewu :
የሚገርም ነው አሁን ነው ቤተክርስቲያኖን የሚመጥን አዳራሽ የተሰራው ከዚህ ቀጥሎ ወደ መነኮሳት ሔዳቹ ገዳም አስገቡልን ተዋረድን
2026-10-10 05:26:04
1
user258247633
0723 :
እንዴ አየነቱ አዳራሽ ብዙ ያስፈልጋል
2026-10-09 18:42:04
2
betesirakmedia
ቤተ ሲራክ ሚዲያ :
ታላቋን ቤተክርስቲያን የሚመጥን ሥራ ነው እናመሰግናለን 🙏
2026-10-10 02:56:51
2
user8276291368692
መልአከ ስብሐት ቀሲስ ኤፍሬም :
በጣም አስገራሚ የሆነ ስራ ነው
2026-10-09 17:32:39
2
muller27zerufael13
Muller :
ለትልቋ ቤተክርስቲያን ትልልቅ ስራዎች ግድ ናቸው ኦርቶዶክሳዊ የኢኮኖሚያዊ ትስስር የሚፈጥሩ ፕሮጀክቶችም ያስፈልጉናል፣ሆስፒታል፣ትምህርት ተቋማት፣ፋብሪካዎች፣ባንኮች ስመጥር ካንፓኒዎች ኢኮኖሚ እራስን ማደርጀት [Power][Power][Power] ልዕላን ከመንፈሳዊ አስተምህሮ ጎን የሚያስቀጥልልን ብቸኛው መንገድ ነው
2026-10-10 06:34:53
1
davecop16
ethio mahereg :
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያሰኛቹን ፍፁም የሚያግባባንን ኦርቶዶክሳዊ ምህመን ጥያቄ ነው ያስተናገዳቹት ሁሌ የምስጋና ብቻ እና ብቻ አዳራሽ
2026-10-10 12:58:32
0
firanolmdhugumaa
Firanol Mosisa ሊቀ መዘምራን ቀሲስ :
2026-10-10 19:02:09
0
theoman0071
Theo man :
ድንቅ ነው
2026-10-10 21:04:56
0
dawitmindaye
Ruhama :
በጣም ጥሩ ስራ ነው። ለወንጌል አገልግሎት መደላድል ይፈጥራል። እንዳይበላሽ በአግባቡ በዲሲፒሊን ማስተዳደር ይገባል። እንዲህ አይነት በተለይ አዳራሹ አስፈላጊ ነው። ከከፍተኛ ኪራይ ይገላግላል።
2026-10-10 14:09:42
0
firanolmdhugumaa
Firanol Mosisa ሊቀ መዘምራን ቀሲስ :
2026-10-10 19:02:14
0
habtish611
YAbu :
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሊፍት አልተገጠመለትም እንዴ?
2026-10-10 05:07:37
0
To see more videos from user @eotctvmezmur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About