@yong.782: เดทตอลน้ำยาอเนกประสงค์ฆ่าเชื้อโรค #น้ํายาถูพื้น #dettolthailand #เดทตอลน้ํายาทําความสะอาด #เดทตอลน้ํายาฆ่าเชื้อโรค #dettol

ยงยง มินิมาร์ท
ยงยง มินิมาร์ท
Open In TikTok:
Region: TH
Friday 09 October 2026 16:20:43 GMT
12
2
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yong.782, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​ለቡና እና ለሻይ ሰዓት የሚሆን፣ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚሰራ በጣም ለስላሳ የብርቱካን/የቫኒላ ኬክ! 🥮☕ ​የሚያስፈልጉ ግብዓቶች፡ 🥚 4 እንቁላል 🍬 1 ብርጭቆ ስኳር 🌼 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ 🌻 1/2 ብርጭቆ የምግብ ዘይት 🥛 1/2 ብርጭቆ ወተት 🍊 የ1 ብርቱካን የተፈቀፈቀ ልጣጭ (Lemon/Orange zest) 🌾 2 ብርጭቆ የፍርኖ ዱቄት 🥄 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር    ​የአሰራር ቅደም ተከተል፡ ​በትልቅ ሳህን ውስጥ 4 እንቁላል፣ 1 ብርጭቆ ስኳር እና 1 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ በመጨመር በማሽን (Mixer) ነጭ እና ከፍ እስኪል ድረስ በደንብ መምታት።    ​ዘይት እና ወተት ጨምሮ ጥቂት መምታት።    ​የተፈቀፈቀ የብርቱካን ልጣጭ ጨምሮ ማዋሃድ።    ​የፍርኖ ዱቄት እና ቤኪንግ ፓውደር አጣርቶ (ነፍቶ) በመጨመር በእጅ መምቻ (Whisk) በደንብ ማደባለቅ።    ​የኬክ መጋገሪያ እቃ ላይ ዘይት ቀብቶ እና ዱቄት ነስንሶ ሊጡን ማፍሰስ።    ​በ 180°C በሞቀ ኦቭን ውስጥ ለ 35 - 40 ደቂቃ ያህል ማብሰል!    ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ፎሎ ማድረጋችሁን አትርሱ! ❤️ ​#HanaKitchen #የምግብአሰራር #የቤትኬክ #SpongeCake #OrangeCake

About