@hamen216:

ሔሜን👸🧘‍♀️🔐
ሔሜን👸🧘‍♀️🔐
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 09 October 2026 16:45:59 GMT
176484
4414
194
1986

Music

Download

Comments

creator.search.ins8671
ይሳኮር ታደሰ ዎጋየ :
ግብሩን ቀንስላቸውና በሰላም እንኑር መንግስት በተዘዋዋሪ የራሱን ጥቅም ብቻ
2026-10-10 05:22:53
170
sherashew
አበርታኝ አምላኬ :
ሁሉም መንግስት እንደሚመቸው ነው እንጂ ለህዝብ ችግር አስቦ አይደለም ሁሉም ለእራሱ ጥቅም ነው
2026-10-10 08:37:16
36
samizdat591
sami :
ቤት ለመሥራት ግባቶችን ለመግዛት ከ አስር እጥፍ በላይ እየተገዛ አከራይን ይህን አድርግ አታድርግ ማለት ይከብዳል።
2026-10-10 02:12:19
144
_aseme5
Bini-Mayaye :
ለተከራይም ለአከራይም የታሰበ አስመስሎ ህዝብን ለመበዝበዝ ነው ሌላ ጥቅም የለውም
2026-10-10 03:00:23
122
brookneo
Brook Neo :
ከመሬት ለሚታፈስ አሸዋ 120,000 ብር እየተከፈለ ከሚሰራው ቤት በላይ የሚፈርሰው እየበዛ የቤትን ችግር መቅረፍ አይቻልም
2026-10-10 03:03:05
78
ibtsam952
Lulu :
Especially Dire Dawa ley besra ture new bet kiry wude new batam alclkum ene bey waruu chamiruu iyalch aschgrgn
2026-10-10 10:23:00
0
tamerat772
ታሜ :
የህዝብ ጥያቄ የቤት ክራይ ብቻ አይደለም የኑሮ ውድነት ላይ ለምን ትኩርት አታደርጉም ኑሮ ቢርክስ ቤት ክራይም ይቀንሳል። መንግስት ግን ለእራሱ ጥቅም ብሎ ነው ያወጣም ግብር ለመጨመር ነው አለቀ ምንም አስፈላጊነቱ አይታየኜም
2026-10-10 03:45:27
29
zerihun304
zerihun :
ችግሩ አልገባችሁም ለምሳሌ የባለአንድ መኝታ ኮንዶሚኒዪም የክራይ ዋጋ ዉሉ ላይ 10000 ብር ከሆነ ተከራዩ ለቤቱ የሚከፍለው ከ25000 እሰከ 30000 ነው ይሄ ካልተስተካክከለ እንዴት ነው የሚኖረው
2026-10-10 04:41:39
34
flora_handcrafts
Flora HC 🧶 :
እኔን ግራ የገባን ስንሰራ አንድ ስሚንቶ አቀብሎናል
2026-10-10 09:11:51
11
sibira_jireenyatu_jira
sirak dn :
ይህ አይነቱ አሰራር መንግስት የራሱን ጥቅም አስከብሮ በአከራዮች ላይ ግዳጅ መጣል ነዉ ለምን ግብር አይቀንስም (ለሕዝብ ማሰብ ከሆነ) ብቻ የሚያኖረን አምላክ ደግፎን እንጂ በሕጋችሁማ ተሰብረናል, ስቃይ ዉስጥ ነን
2026-10-10 09:30:41
6
getahun2929
Peter :
መንግሥት የሚከራይ ቤት ገንብቶ ለተከራይ ካልሰጠ ለውጥ አይኖርም አሁን ትንሹ የኮንዳሚ ነም የኪራይ ዋጋ 25,000.00 ብር ነው ይህ ውል ላይ አይገለጽም ውሉ ላይ 7,000, 10,000 ነው:: ህጉን አስፈጻሚ አካልም የአከራይ ተባባሪ እንጂ ህግ አስፈፃሚ አይደለም!
2026-10-10 08:57:43
7
bemne1224
@ethio🇬🇳💝 Eritrea 🇪🇷 :
ከዚህ በኃላ ከፈጣሪ እንጂ ከእናንተ ምንም አንጠብቅ ተውን በችግራችን ላይ ችግር አትሁኑብን
2026-10-10 05:28:54
26
nestibutey
netsi :
ሲጀመር መግስት ጣልቃ ከገባ በሆላ ነው አደዚ ቅጥ ያጣ
2026-10-10 04:41:32
41
brktethiopa
brktinatural :
የቤት ባለቤቶች ሊበሉን ነው እኔ ደሞዜ 13ሺ ቤት ኪራይ 13ሺ ፈጣሪ ሆይ የት እንሂድ
2026-10-10 00:03:44
17
hope11a
🥀_K_i_y_a_♌️ :
መንግስት ለምን ቤት አያከራይም ግንደፐ
2026-10-10 06:25:51
7
adisu5702
adisu5702 :
relestat kesru
2026-10-10 01:51:03
0
enatedgil
enatdgil@tebkegn :
mengest bezhe guday kegeba behula yebt keray above 100%chemrual
2026-10-10 01:30:58
6
user90631249252627
user90631249252627 :
ዙሮ ህዝብ ብዝበዛ ነው
2026-10-09 19:49:32
12
mamilla269
Mame :
ዋጋው ለይ ነው መንግስት መስራት ያለበት !!ቢያንስ እንደ ቤቱ እንደ ሰፈሩ ሁኔታ የዋጋ ተመን ቢያወጣ ጥሩ ነው መንግሰት !የኪራይ ዋጋ እጅግ ህዝብን ያስጨነቀው ጉዳይ ነው
2026-10-10 03:48:41
5
samittilahun4
Samit :
እኔ የፋናን ዜና ሳይ animal farm የሚለው የ Jorge Orwell መፅሀፍ ላይ ያለችውን ስኩዊለርን live እያየሁት እንደሆነ ይሰማኛል።እሺ ሁለተኛው ማስታወቂያ ሚንስትር ደና ናችሁ።
2026-10-10 03:43:56
7
tommie.king
👑ንጉስ ቶማስ👑 :
ለተከራይ አደጋ አለው።
2026-10-09 23:30:14
5
user3241718885752
user3241718885752 :
ግን ህዝቡ ወዴት እንድሄድ ተፈልጎ ነው? ወይስ በዚህ ልክ አይዞህ በርታ ያለው ማን ነው? መንግስት የህብረተሰብን ችግር ይቀርፋል እንጅ በዚህ ልክ ለምን ያሰቃየናል? አይ ሐገሬ
2026-10-09 22:59:35
7
tgabay16
TG_ABAY :
ሞዴስ ግዙልኝ[Teary eyed][Snicker][Innocent]
2026-10-10 06:24:58
2
ramhan219
Rahma rahma :
አላህ ለሁሉም የራሱ ቤት ይስጠው እና ይየው ሊላ ምንም አልልም
2026-10-10 08:38:37
3
tokkitti07
🪐DODO🎀🍫 :
kulalit migezagn 🥲
2026-10-10 08:38:24
1
To see more videos from user @hamen216, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About