@daniel_tebebu: 1. ደህና እንደሆንክ ከማስመሰል ይልቅ፣ ያለህበትን እውነተኛ ሁኔታ ለእግዚአብሔር በግልጽ ንገረው (መዝሙር 62፥8)። 2. መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ መረጃ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔርን ለመፈለግ ይሁን (ዮሐንስ 5፥39-40)። 3. ትኩረትህን ለስልክህ ከመስጠትህ በፊት መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ስጥ (ማቴዎስ 6፥33)። 4. ስለወደቅክ ብቻ ከእግዚአብሔር አትሽሽ... ኃጢአትህን ተናዘዝ እና ወደ እርሱ ተመለስ (1 ዮሐንስ 1፥9)። 5. ትኩረትህን ዘወትር የሚሻማብህን ነገር ከህይወትህ አስወግድ (ዕብራውያን 12፥1)። 6. እንድታሸንፈው እየጸለይክ ያለኸውን ያንኑ ፈተና ማበረታታት (መመገብ) አቁም (ሮሜ 13፥14)። 7. መጸለይ ባያሰኝህም እንኳ ጸልይ (1 ተሰሎንቄ 5፥17)። 8. መንፈሳዊ እድገት እንድታመጣ ከሚሞግቱህ አማኞች ጋር ጊዜ አሳልፍ (ዕብራውያን 10፥24-25)። 9. በዙሪያህ ያለውን ሁኔታ እንዲያስተካክልልህ ብቻ ሳይሆን፣ በውስጥህ ያለውን እንዲገልጽልህ እግዚአብሔርን ጠይቀው (መዝሙር 139፥23-24)። 10. "በኋላ እለወጣለሁ" ከማለት ይልቅ፣ የቃሉን ወቀሳ አሁኑኑ ወደ ተግባር ቀይር (ያዕቆብ 1፥22)። 11. ስልክህ ላይ (በማህበራዊ ሚዲያ) የምታጠፋውን የተወሰነ ጊዜ፣ በእግዚአብሔር ፊት በዝምታ በማሳለፍ ተካው (መዝሙር 46፥10)። 12. ደጋግመው ለሚፈትኑህ ፈተናዎች የሚሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በቃለህ አጥና (መዝሙር 119፥11)። You got this💪
D A N I
Region: CA
Friday 09 October 2026 16:46:10 GMT
Music
Download
Comments
by jsav :
geta yibarkih wendm🥺🤗
2026-10-11 20:03:01
0
Tesfa :
Keep up the good work! God bless you 🥰🥰💝💝
2026-10-11 16:27:16
0
mek dii :
thank you
2026-10-10 08:43:42
3
glory :
very true man of God🔥🔥🔥🔥🌧️🌧️🌧️🔥🔥🔥🔥🔥
2026-10-09 16:57:23
1
ኢየሱስ ይመጣል 🙏 :
Tebarek🥰
2026-10-11 18:01:35
0
mihiretablemma :
Geta abizito yibarkih
2026-10-13 13:13:29
0
Nunukeee :
thank you so much
2026-10-26 16:35:14
0
Jerry :
god bless u
2026-10-10 11:24:12
1
መሰረት አሰፋ :
እናመሰግናለን
2026-10-13 00:27:03
0
agapa :
ufffff
2026-10-11 18:59:42
0
marsil mengistu 🎀✝️ :
eshi🙏🙏
2026-10-26 22:07:35
1
Hunda'ol Dembel :
Egziabeher Le ene yazegajelegne tekekelegna yegizew meleket Geta iyesus kirestos abezeto yibarkehe 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
2026-10-12 17:25:34
0
Rodi🌸 :
Thank you 🙏
2026-10-25 18:27:37
0
hau tema :
blessed 🙌 😇
2026-10-17 14:33:28
0
Amanuel Birhanu :
GBU 🙏🙏🙏
2026-10-11 11:41:34
0
𝓮𝓵𝓼𝓱𝓪𝓵𝓸𝓶⏰ :
2026-10-11 08:23:54
0
_kiki_8888 :
2026-10-09 16:59:53
1
rich9925 :
🙏🙏🙏
2026-10-10 17:14:17
0
Tewedaj catering :
Eshi 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
2026-10-11 07:13:26
0
dagmawit elias :
ተባረክ
2026-10-11 05:44:37
0
Hana Anina :
ጌታ ዘመንክን ይባርከው[Pray] 6_12🙌
2026-10-21 12:51:39
0
fella :
ትመልቅ መልክት ችግሬን ከመፍትሄ ጋር አሳይቶኛል አመሰግናለው
2026-10-11 03:17:37
2
Jerry to ፓኒም :
እሺ 🙏 እራሴን አየሁ 🥺
ተባረክ🙏አመሰግናለሁ 🙏
2026-10-14 20:32:16
0
Banu Beauty Zone :
🥰🥰🥰
2026-10-10 11:29:13
1
ABEL KEBEDE :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-10 15:27:53
1
To see more videos from user @daniel_tebebu, please go to the Tikwm
homepage.