@beza.international: ያዕቆብ «አጭርና ክፉ ነው» ያለው ዘመን — ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ | The Years Jacob Called “Few and Difficult” — Professor Biruk Lambisso ——— በየሐሙስ ማታ ከፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር የዮሐንስ ራዕይን መጽሐፍ በጥልቀት እንማር። 🕕 ከምሽቱ 12:00–1:30 📍 ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን Let’s study the Book of Revelation in depth with Professor Biruk Lambisso every Thursday evening! 🕕 6:00–7:30 PM 📍 Beza International Church ——— 📍አድራሻ / Location ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ፣ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ፣ ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ፊት ለፊት፣ አንበሳ ጋራዥ አቅራቢያ፣ ኔክሰስ ሆቴል ጀርባ ይገኛል። Beza International Church is located in AddisAbaba on the main road from Bole to Megenagna, right opposite the Ethiopian Standards Institute, near the Anbessa Garage, behind NexusHotel. #ስብከት #የእግዚአብሔርቃል #መንፈሳዊትምህርት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ