@abduhussien1: 👉አንድ አባት ሁሌ ምርር የሚያደርገዉ ጎረቢት ነበረዉ🥺ጎረቢቱ ጉርብትና ብቻም ሳይሆን የሰፈራቸዉም ቀበሌ ዋና ስራ አስኪአጅ ጭምር ስለነበር ትንሽ ችግር በገጠመዉ ቁጥር እሱ ፊት መሄድ ግዴታ ነበር።እናም የሆነ ቀን ላይ ቤት ይፈርስበትና ቅሬታ ለማስገባት ወደ ሰዉየዉ ቢሮ ይሄዳል። ቢሄድም ቅሬታዉ ተሰሚነት ሳያገኝ ይቀራል 😢በዚህ ጉዳይ ልቡ የተሰበረዉ ሰዉየ ስራ አስኪያአጅ የሆነዉን ጎረቢቱን አንድ ነገር ብቻ ጠየቀዉ ቤቱ መፍረሱ አግባብ ሊሆን ይችላል ግን አንተ የምትረዳበት መንገድ ብዙ ነዉና ልጆቸን የማሳድግበት ብቸኛዉ ገቢዬ እሱ ነዉና በሌላ መንገድም ቢሆን እርዳኝ? ይለዋል።ስራ አስኪያጁም በፍጡም አረዳህም አለዉ።ሰዉየዉም እሺ በቃ ይልና በእድሉ አዝኖ እያለቀሰ ይመለሳል🥺😢 በሳምንቱ ጎረቢቱን ሲያማርር የነበረዉ ስራ አስኪአጅ ሰዉ በድንገተኛ አደጋ ይሞታል።ይሄን የሰማዉ ተበዳይ ጎረቢት ልቅሶ ይሄዳል🤭ሲያፅናና፤ሲያዝን ይዉልና ማታ ላይ በሉ ልሄድ ነዉና ልመርቃችሁ አንዴ ስሙኝ አለ🤭ሁሉም ሰዉ ወደ እሱ ተመለከተ። ይገርማችኋል ሟች በጣም ጥሩ ሰዉ ነበር 😁የሆነ ግዜ ላይ መጠጥ ቤት ተገናኝተን የአንድ ቢራ ሂሳብ ክፈልልኝ ስለዉ የለኝም አለኝ🤭ይሄዉ ዛሬ እሱ ቤት ስንት መጠጥ በነፃ እንደጠጣሁ ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር🤣አለ። ቀጠለና ይገርማችኋል ባለፈዉ ቤት ፈርሶብኝ እንደገና ልስራ ብዬ ሳስፈቅደዉ አይኔ እያየ ቤት አትሰራም ብሎኝ ነበር እንግዲህ ዘላለሙን ወደማያይበት አለም ሄደ እግዚአብሔር እሱን ሟች እኔን ደግሞ ቀባሬ አደረገ🤭አለ። ይገርማችኋል ያአንተ ቤት ሲፈርስ ለኔና ቤተሰቦቼ ይሰፋናል ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሶስት ክንድ መሬት ላይ ለብቻዉ ተኛ እና ምን ልላችሁ ነዉ በመሞቱ አዝኛለሁ ፤ያዘንኩት ግን ለልጆቹ እንጅ ለሱ አይደለም፤ምክንያቱም የሞተዉ ሰዉ ለኔ ሀዘን ምክንያት የነበረ ሰዉ ነበርና ለሱ አላዘንኩም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብሏቸዉ ወጣ። መልክቱ፦ለሰዉ ልጆች እኛ መርዳት እየቻልን ነገር ግን ሳንረዳቸዉ ቀርተን እነሱ ሲያለቅሱ ስናይ የሚታመም ህሌና ከሌለን ምኑን ሰዉ ሆንን?ለሰዉ ልጆች ሁሉ ጥሩ ነገር ላናደርግ እንችላለን ላንሰጥም እንችላለን ግን የማዘናቸዉ፤የማልቀሳቸዉ ምክንያት ግን ባንሆን መልካም ነዉ ባይ ነኝ 🙏 #creatorsearchinsights

abduhussien779
abduhussien779
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 18:00:08 GMT
47926
1830
61
429

Music

Download

Comments

tsegaye507
tsegaye507 :
ይህንን የሱዳን ዩቲዩብ ላይ ልፈልገው የዘፋኙን ስም ንገረኝ እባክህ ብሮ
2026-10-10 14:03:27
6
wendhailu
wende :
ይህ ለሁሉም ባይሆን ለብዙ ፓሊሶች እና ለሁሉም ካቢኔ ትምህርት መሆን ይችላል
2026-10-10 11:07:47
4
m12345_6752
M12345_67 :
ለማድረግም ሆነ ለመስጠት ለመርዳት መሰጠት ያስፈልጋል ያልተሰጠውን ከየት ያመጣዋል
2026-10-12 12:19:14
3
muhammed.ahimden
M𝕌ℍ𝔸𝕄𝕄𝔸𝔻 A𝕀ℍ𝕄𝔻𝔼ℕ :
ጠየኩህን ብትሰጠኝ በረህመትህ ነዉ' ብትከለክለኝም በጥበብህ ነዉ!!   የኔ ረዛቅ
2026-10-11 07:53:59
3
nurya0459
dolPin :
ወላሂ በጣም ነው ውስጤ የተነካው
2026-10-12 06:01:01
0
fozia1475
@Fozia1 :
Allah ytbike
2026-10-14 13:33:02
0
yetemgetamekuwani
yetemgetamekuwani :
አንደኛ መልክትህ
2026-10-10 18:46:03
0
user9669810105036
እንደ አላህ ውሳኔ :
wow
2026-10-14 02:52:13
0
ahimad557
I ሰው መሆን :
ያረብ በዳይ አታርገኝ
2026-10-10 20:54:37
0
samitadese7
samuel tadese baese :
ሁሌም የሚሰማኝ!!
2026-10-10 09:48:26
0
user3834626114339
muste :
ya
2026-10-10 14:03:20
0
nasir56767
nasir motta :
2026-10-14 05:15:05
0
hayuyim
hayat :
Tilik tmrt new...
2026-10-11 05:43:32
0
selome669
selome669 :
👍
2026-10-12 05:57:55
0
telahuen.telaa
Telahuen telaa :
ይመችህ
2026-10-10 14:21:54
0
radi_5577
radi🌸 :
wuyi yenga bet 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😔😔😔😔
2026-10-11 04:50:52
0
lula.ahmad7
ሉላ ነኝ :
👌👌👌👌
2026-10-11 09:33:07
0
ido.ido58
Ido Ido :
👍👍
2026-10-10 18:51:30
0
abdu.fetah94
ከም ሹፍና :
ኡቅስ ቢላሂይ ዚድ ያአሂ
2026-10-15 16:59:27
0
kasim81161
kasim Jemel :
wow
2026-10-10 09:56:27
0
semira.nasir7
Semira Nasir :
2026-10-10 13:16:45
0
enderes.ajaybe
Enderes Ajaybe :
bitkikil
2026-10-10 12:53:09
0
user6263879018028
Ellaw K :
እሙን ነው 👍
2026-10-10 12:11:40
0
user6116208314703
Eliyas Getachew :
ቆንጆ ደስ እምትል አስተማሪ መልህክት ነው
2026-10-10 16:57:44
1
fufu5894
𝓯𝓾𝓯𝓾 🥰 :
ባት ሁሌ ምርር የሚያደርገዉ ጎረቢት ነበረዉ🥺ጎረቢቱ ጉርብትና ብቻም ሳይሆን የሰፈራቸዉም ቀበሌ ዋና ስራ አስኪአጅ ጭምር ስለነበር ትንሽ ችግር በገጠመዉ ቁጥር እሱ ፊት መሄድ ግዴታ ነበር።እናም የሆነ ቀን ላይ ቤት ይፈርስበትና ቅሬታ ለማስገባት ወደ ሰዉየዉ ቢሮ ይሄዳል። ቢሄድም ቅሬታዉ ተሰሚነት ሳያገኝ ይቀራል 😢በዚህ ጉዳይ ልቡ የተሰበረዉ ሰዉየ ስራ አስኪያአጅ የሆነዉን ጎረቢቱን አንድ ነገር ብቻ ጠየቀዉ ቤቱ መፍረሱ አግባብ ሊሆን ይችላል ግን አንተ የምትረዳበት መንገድ ብዙ ነዉና ልጆቸን የማሳድግበት ብቸኛዉ ገቢዬ እሱ ነዉና በሌላ መንገድም ቢሆን እርዳኝ? ይለዋል።ስራ አስኪያጁም በፍጡም አረዳህም አለዉ።ሰዉየዉም እሺ በቃ ይልና በእድሉ አዝኖ እያለቀሰ ይመለሳል🥺😢 በሳምንቱ ጎረቢቱን ሲያማርር የነበረዉ ስራ አስኪአጅ ሰዉ በድንገተኛ አደጋ ይሞታል።ይሄን የሰማዉ ተበዳይ ጎረቢት ልቅሶ ይሄዳል🤭ሲያፅናና፤ሲያዝን ይዉልና ማታ ላይ በሉ ልሄድ ነዉና ልመርቃችሁ አንዴ ስሙኝ አለ🤭ሁሉም ሰዉ ወደ እሱ ተመለከተ። ይገርማችኋል ሟች በጣም ጥሩ ሰዉ ነበር 😁የሆነ ግዜ ላይ መጠጥ ቤት ተገናኝተን የአንድ ቢራ ሂሳብ ክፈልልኝ ስለዉ የለኝም አለኝ🤭ይሄዉ ዛሬ እሱ ቤት ስንት መጠጥ በነፃ እንደጠጣሁ ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር🤣አለ። ቀጠለና ይገርማችኋል ባለፈዉ ቤት ፈርሶብኝ እንደገና ልስራ ብዬ ሳስፈቅደዉ አይኔ እያየ ቤት አትሰራም ብሎኝ ነበር እንግዲህ ዘላለሙን ወደማያይበት አለም ሄደ እግዚአብሔር እሱን ሟች እኔን ደግሞ ቀባሬ አደረገ🤭አለ። ይገርማችኋል ያአንተ ቤት ሲፈርስ ለኔና ቤተሰቦቼ ይሰፋናል ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሶስት ክንድ መሬት ላይ ለብቻዉ ተኛ እና ምን ልላችሁ ነዉ በመሞቱ አዝኛለሁ ፤ያዘንኩት ግን ለልጆቹ እንጅ ለሱ አይደለም፤ምክንያቱም የሞተዉ ሰዉ ለኔ ሀዘን ምክንያት የነበረ ሰዉ ነበርና ለሱ አላዘንኩም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ብሏቸዉ ወጣ። መልክቱ፦ለሰዉ ልጆች እኛ መርዳት እየቻልን ነገር ግን ሳንረዳቸዉ ቀርተን እነሱ ሲያለቅሱ ስናይ የሚታመም ህሌና ከሌለን ምኑን ሰዉ ሆንን?ለሰዉ ልጆች ሁሉ ጥሩ ነገር ላናደርግ እንችላለን ላንሰጥም እንችላለን ግን የማዘናቸዉ፤የማልቀሳቸዉ ምክንያት ግን ባንሆን መልካም ነዉ ባይ ነኝ 🙏 #creatorsearchinsights
2026-10-11 19:12:01
0
To see more videos from user @abduhussien1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About