Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dave_mbn: አምላክን የምናምነውና የምናመልከው በፍቅር ነው ወይስ ሲኦልን በመፍራት? 🤔 ነፃ ፈቃድ ማለት ያለ ምንም ቅጣት ስጋት የመምረጥ መብት ነው? ገሃነምና መንግስተ ሰማያት ባይኖሩ ኖሮ ስንቶቻችን እናምንን ነበር? #Ethiopia #AmharicPhilosophy #HabeshaTikTok #FreeWill #CriticalThinking
DAVE MBN
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 October 2026 19:05:43 GMT
5224
387
39
53
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.11MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.91MB
)
Watermark .mp4 (
11.12MB
)
Music .mp3
Comments
K E D U S :
Bruh the example that you bring doesn’t relate to what God is saying.. bruh he doesn’t put hell in your face you choose hell by your free will choices, he just tells you what your choices bring after
2026-10-09 19:14:43
4
abr :
no free lunch bro
2026-10-09 20:24:01
0
jazmin seid :
ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከ ክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
2026-10-09 19:09:49
11
Abel Moges :
የኔም ጥያቄ ነው ዋው
2026-10-09 19:14:15
1
meryam 🌸 :
Exactly🖤
2026-10-09 19:21:08
2
ፍሬ ታደሰ :
2026-10-09 19:20:52
2
bb :
እልልል
2026-10-09 19:13:26
0
@Befikadu :
ሕይወትን ያበጀው አንድ ሉአላው አካል ከለለ ይች ሕይወት ብለን የምንኖራት ከዬት መጣች ብለህ ታስባለህ?? እናም ህልውና የምባለውንስ ከዬት አገኘን ብለህ ታስባለህ
2026-10-09 22:58:44
0
Teka@T :
እንጠይቃለን💪
2026-10-09 19:51:56
0
0UYB$o*n :
አላህ ሰውን እንዲያመልከው አዞታል፤ ነገር ግን ሰው የማመንና የመካድ ምርጫ እንዳለው ቁርአን ይገልጻል (አል-ከህፍ 18:29) ጀሀነም(ሲኦል) የሚለው ማስጠንቀቂያ በራሱ ነፃ ፈቃድን መቀማት አይደለም በሚል የእስልምና ማብራሪያ ይታያል፤ ምርጫው አለ፣ ግን ለምርጫው ውጤት ኃላፊነትም አለ። አንተ ለምታደርገው ነገር ሁላ ሃላፊነት መውሰድ እንዳለብህ አታምንም?
2026-10-09 19:53:09
0
ابوكي :
በመሰረቱ ያመጣኸው ሎጂክ ከጅምሩ ፉርሽ ነው ምክንያቱም ሽጉጥ መደቀን በቀጥታ ማስገደድ ነው። ሲኦል ግን ማስጠንቀቂያ እንጂ ማስገደጃ አይደለም በራስህ አካሄድ አንድ ሎጂክ ልስጥህ በደንብ ካላነበብክ ፈተና አታልፍም ተባልክ እዚህ ጋ ሁለት ምርጫ አለህ አንብበህ አልፈህ መደሰት ወይም ሳታነብ ወድቀህ ማዘን። ይሄ ማስገደድ አይደለም የምርጫህን ውጤት አስቀድሞ ማሳወቅ ነው ካላነበብክ ትወድቃለህ ካነበብክ ታልፋለህ መምህሩ እዚህ ጋ ከሁለቱ ምርጫዎችህ በኋላ ያለውን ውጤት ነወ የነገረህ ልክ እንደዚሁ አላህ ምርጫ ሰጥቶናል መልካምንም ከመጥፎ ለይቶ ውጤታቸውን አሳውቆናል አስጠንቅቆናል። ስለዚህ ሲኦል አለ ማለት አላህን በግድ ነው የምንታዘዘው ማለት አይደለም። ለመረዳት ካነበብከው ሀሳቤ ግልፅና አጭር በቂም ነው።😉
2026-10-09 21:18:51
3
Tripple X :
this is the most stupid argument about religion u came with.....sorry bro
2026-10-09 22:57:03
0
ፍሬምናጦስ Illuminator St. :
አንድ ኣባት ልጆቹን ድራግ አታጭሱ ካጨሳቹ ታማቹ ትሞታላቹ ይላቸዋል፡ አንዱ አባቱ እንዳለ አደረገ አንዱ ድራግ ማጨስ ጀመረ እና ታሞ ሞተ፡ የሞተው ልጅ አባቱ ነው የገደለዉ ወይንስ በራሱ ስሕተት ነው የሞተው፡ አየህ ሲኦል የምርጫችን ውጤት እንጂ ያለ ምርጫችን የምንጣልበት ገደል አይደለም። ሙሉ ህይወትህን ሲጋራ አጭሰህ መታመም አልፈልግም ማለት ትችላለህ ነገር ግን በአፍህ ባትፈልግ በተግባር ግን የሚያሳምምህ አካሄድ ነው የመረጥከው፡ ስለዚ ከመረጥክ በሁዋላ ውጤቱ መቀበልህ ግድ ነው፡ ምክንያቱ ምርጫህ ነውና።
2026-10-09 22:42:13
0
Byner :
👏👏👏👏
2026-10-09 19:33:10
0
Lij Engidaye :
🥰🥰🥰
2026-10-09 21:24:31
0
Lij Engidaye :
❤️❤️❤️
2026-10-09 21:24:31
0
To see more videos from user @dave_mbn, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
What is The Best Competitive Fortnite Season? Part 3 #reisshub #gaming #videotiktok #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡ #foryoupage❤️❤
خطيه الروح بس تريد ملقاك # احلفك بالمحبه #محمدعبدالجبار #اكسبلورexplore
#popup
Wana earn as content creator join booking arc now. #EarnAsACreator #UGCNepal #NepalCreators #CreatorOpportunity #remotejobnepal
Chăn ga ở đâu mà xinh thế #tiktokhome #roomdecor #phongngudep #decorphongngu #changagoi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy